cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

~አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር፤ . . . ምክኒያቱም ከአንተ እና #ከአላህ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለምና!! ሀሳብ መስጫ ግሩፕ👉 @rasn_discuss owner👉 @fuad_bin በቲክቶክ👉 tiktok.com/@fuad_heart

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 112
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ረዘም ያለ ተክቢራ ካስፈለጋችሁ! የ1 ሰዓት! @yasin_nuru
251Loading...
02
ለተጨነቀች ነፍስ...🤍 Share & join us [< @rasn_fllega >]
1631Loading...
03
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #12 (የመጨረሻ ክፍል) ከክፍሉ የተቀነጨበ... 💭ሒጃብ ለመላእክት አይደለም የተደነገገው.... 💭ለነዚያ ለተሰበሩና ተስፋ ለቆረጡት ሁሉ... እኔ ይህንን ተምሪያለው እላለሁ!!! 📜አሁን ላይ የታሪክህ አንድ አካል ስለሆነው ስለ እያንዳንዱ የሰው ልጅ ሁሉ አላህን አመስግን። . . . [ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ]    [ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ] [ ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ] 🌹ተፈፀመ.....🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹 ከ @rasn_fllega ጋር በመተባበር
1941Loading...
04
#እንዳታገቢ.....🎧 ሲሉ ሰማው።👍🥰 Join & share us 👉 @rasn_fllega
3412Loading...
05
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #11 ከውስጥ የተወሰደ 🤍እውነተኛ ከሆንክ አላህ በእውነተኛ ነገሮች ሁሉ.... ይከብሀል። ..........ለዚህም ነው ... አንዳንድ ጊዜ ሰዎችን ከህይወትህ ውስጥ የሚያስወጣው!!! [ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ]    [ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ] [ ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ] 🌹ክፍል #12 ይቀጥላል.🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹 ከ @rasn_fllega ጋር በመተባበር
3533Loading...
06
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #10 ከውስጥ የተወሰደ.... በጉዞህ እንድትቀጥል እመክርሀለው... * ጉዳዩ* ቀላል ስለሆነ አይደለም!!! ስለማይጎዳህም አይደለም። 🫡ምክንያቱም ሌላ ምንም አማራጭ ስለሌለህ ነው። ... መቆም ማለት...መሞት ማለት ነው!!! ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ  ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ 🌹ክፍል #11 ይቀጥላል.🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹 🌹 @rasn_fllega 🌹
4091Loading...
07
Media files
3513Loading...
08
የጁሙዓ ልዩ ስጦታዬን ተቀበሉኝማ🥰🥰 Join & share us [ T.me/rasn_fllega ]
10Loading...
09
ስለ ፍቅር❤.... እንዲህ አሉ። እኔ አይደለሁም ያልኩት🖐 Join us T.me/rasn_fllega
3953Loading...
10
Media files
3792Loading...
11
✍ከግጥም ማእድ... Join & share us T.me/rasn_fllega °°°®
4070Loading...
12
አንዳንዴ #8😢 ደስተኛ ለመሆን ትጥራለህ ... ትሞክራለህ...  =ፈገግ ማለት ፈልገህ ስትስቅ... ማግጠጥ ሆኖ ይታይሀል። =ያማረህን ጣፋጭ ነገር ስትበላ... ጣእሙ ከአፍህ ወዲያው ሲጠፋ ....ዱንያም ጥፍጥናዋ ጠፊ መሆኗን ያረዳሀል። =ውብ ሆኖ የታየህን ዘመናዊ ልብስ ስትገዛ... ነገ አውልቀው ከፈን እንደሚያለብሱህ ትዝ ይልሀል። =ብዙ ጓደኞች አሉኝ ብለህ ለመደሰት ስትሞክር... ከሞትክ በኋላ በቅፅበት ሊረሱህ እንደሚችሉ አእምሮህ ይስልብሀል። 😔ነገር ግን ....እውነተኛውን መፍትሔ የት እንደማገኝ...ታወሰኝ። ..... ወደ ጠጋኙ....ወደ ሁሉን አዋቂ...ወደ ተንከባካቢዬ... ወደ ተግሳፁ ...          ጉዞዬን ማቅናት። " አላህ ሆይ! ተሰባሪና ቀሽም ባሮችህ ነንና ለስብራታች ጥገናህን ለግሰን "                 አሚን ❤️‍🔥>>💔>>❤️‍🩹>>❤️>>💝 ✏️ፉአድ አብዱልሐሚድ [Join & share us] [ T.me/rasn_fllega ]
4863Loading...
13
https://t.me/amharic_islamic_audiobooks/39
4562Loading...
14
ደዩስ መሆን ግን ሲደብር!!! ከፀጉርዋ አንድ ዘለላም ቢሆን ለአደባባይ እያሳየች፤ ጆሮዋ ከፍታ፤ ከዛም እጆችዋ እስከ ክርን ገልጣ፤ አንትዋ ደረትዋ ከፍታ፤ እግርዋ እስከ ቁርጭምጭሚት ገልጣ ከዛም አሳልፋ፡ የተወጣጠረ ከሰውነትዋ የተለጣጠፈ የተጠባበቀ ልብስ እየለበሰች ኒቃብ የለበሰችውን የምትናገር ሴት ደዩስ ናት። ኒቃቡ በምንም ንያ ትልበሰው እኛ ዛሂር እንጂ ውስጥን አናይም። ውስጥዋ የአላህ ስራ ነው። አንቺ ግን እንዲ ተገላልጠሽ ውጪሽ የተበላሸው ከውስጥሽ መበላሸት ነው። ኒቃብ የለበሰቹ ንያዋ መጥፎ ቢሆን እንኳን ድብቅ ነው። አላህ ሊምራት ይከጀላል። አንቺ ደዩስ ግን በዛሂር ሸሪዓን ጥሰሽ የአንቺ ቢጤ ወንዶችን ፊትና ላይ የጣልሽ ደዩስ ነሽ። በወንጀልሽ ሙጃሂር (ግልፅ አድርገሽ) ገና ትኩራሪያለሽ። ቶሎ ተውበት ካላደረግሽ ኻቲማሽ ያስፈራል። እህቴዋ ሙስሊም ሆነሽ የአላህን ትእዛዝ ያልፈፀምሽ የባልሽን ትእዛት አትፈፅሚም። እንደውም ለዱንያውም ለአኼራውም ክስረት ሰብብ ነው የምትሆኙ። በግልፅ በአደባባይ እያመፅሽ እያየ ለትዳር የሚያጭሽ ወንድ ከአንቺ የባሰ ደዩስ ነው። ካሎነማ አላህን የሚፈራ ወንድ በአደባባይ የአላህን ትእዛዝ የምረግጥ ሴት አይደለም ለትዳር ለሰራተኝነትም አይፈልጋትም። ©አህሉል_ዊርዲ [Join & share us] [ T.me/rasn_fllega ]
5573Loading...
15
#አንዳንዴ #7.... 👉ተመሳሳይ ህይወት መኖር ያስጠላሀል፤ 👉ህይወትህን ልትሰጠው የተዘጋጀህለትን ተነጥቀህ ታድራለህ። 👉የምትኖረው ይህን የተነጠቅከውን ነገር ብቻ ስታገኝ ይመስልሀል......... የዛሬህን ውሎና አዳርህን ብቻ በማየት የማታውቀውን የነገውን ብርሀን ለማጨለም ጉዞ ትጀምራለህ። 👉"እሱን ከማጣ ሞትን ይሻለኛል!" ብለን..... ዱንያ የፈተና አገር መሆኗን እንዘነጋለን። አላህም እንዲህ ይለናል፦ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ 21:35 "አለሐምዱሊላሂ አላ ኩሊ-ሀል"
5115Loading...
16
ከሰጠኸኝ ፀጋ ለመቸር ሰስቼ፤ ይባሱን አመፅኩህ አንተኑ ረስቼ። ጠፍቶብኝ መንገዱ በማእስያ ድካ፤ በር መስኮት ብዘጋ እርሱ ያያል ለካ። በቅጥፈቴ ሳቢያ ቢፈስም ሀሞቴ፤ ሀጥያት ሚያስጎመጀኝ ተረስቶኝ መሞቴ። ዛሬን ሳላመሸው ነገ ላይ ስጨነቅ፤ ትላንቴን ደገምኩት በጊዜ ትንቅንቅ፤ የራሴው እየጨሰ ሌላውን የምንቅ፤ ምኑን ታቅፌ ነው ወትሮም የማልሰንቅ። ኧረ ጎበዝ ወጊድ አቦ!!! ✍ፉአድ አብዱልሐሚድ [Join & share us] [ T.me/rasn_fllega ]
4811Loading...
17
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #8 ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ  ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ 🌹ክፍል #9 ይቀጥላል...🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹
5194Loading...
ረዘም ያለ ተክቢራ ካስፈለጋችሁ! የ1 ሰዓት! @yasin_nuru
Mostrar todo...
تحميل_تكبيرات_العيد_mp3_الحرم_المكي.mp369.96 MB
نصف_ساعة_مع_تكبيرات_العيد_من_كل_مؤذني_الحرم_المكي_من_مكبرية_المسجد.m4a24.93 MB
تكبيراة العيد رائعة جدا .mp319.38 MB
1
01:02
Video unavailableShow in Telegram
ለተጨነቀች ነፍስ...🤍 Share & join us [< @rasn_fllega >]
Mostrar todo...
24.22 MB
😢 5
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #12 (የመጨረሻ ክፍል) ከክፍሉ የተቀነጨበ... 💭ሒጃብ ለመላእክት አይደለም የተደነገገው.... 💭ለነዚያ ለተሰበሩና ተስፋ ለቆረጡት ሁሉ... እኔ ይህንን ተምሪያለው እላለሁ!!! 📜አሁን ላይ የታሪክህ አንድ አካል ስለሆነው ስለ እያንዳንዱ የሰው ልጅ ሁሉ አላህን አመስግን። . . . [ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ]    [ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ] [ ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ] 🌹ተፈፀመ.....🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹@rasn_fllega ጋር በመተባበር
Mostrar todo...
fuad - ፍቅርና ደስታ #12.m4a9.24 MB
👍 4
00:25
Video unavailableShow in Telegram
#እንዳታገቢ.....🎧 ሲሉ ሰማው።👍🥰 Join & share us 👉 @rasn_fllega
Mostrar todo...
3.02 MB
👍 10😁 3 1🕊 1
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #11
ከውስጥ
የተወሰደ 🤍እውነተኛ ከሆንክ አላህ በእውነተኛ ነገሮች ሁሉ.... ይከብሀል። ..........ለዚህም ነው ... አንዳንድ ጊዜ ሰዎችን ከህይወትህ ውስጥ የሚያስወጣው!!! [ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ]    [ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ] [ ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ] 🌹ክፍል #12 ይቀጥላል.🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹@rasn_fllega ጋር በመተባበር
Mostrar todo...
fuad - ፍቅርና ደስታ #11.m4a8.46 MB
👍 2
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #10
ከውስጥ የተወሰደ.... በጉዞህ እንድትቀጥል እመክርሀለው... * ጉዳዩ* ቀላል ስለሆነ አይደለም!!! ስለማይጎዳህም አይደለም። 🫡ምክንያቱም ሌላ ምንም አማራጭ ስለሌለህ ነው። ... መቆም ማለት...መሞት ማለት ነው!!!
ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ  ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ 🌹ክፍል #11 ይቀጥላል.🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹 🌹 @rasn_fllega 🌹
Mostrar todo...
fuad - ፍቅርና ደስታ #10❤.m4a11.63 MB
2
036 Yaa-Seen.mp330.88 MB
3👏 1
የጁሙዓ ልዩ ስጦታዬን ተቀበሉኝማ🥰🥰 Join & share us [ T.me/rasn_fllega ]
Mostrar todo...
🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

~አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር፤ . . . ምክኒያቱም ከአንተ እና #ከአላህ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለምና!! ሀሳብ መስጫ ግሩፕ👉 @rasn_discuss owner👉 @fuad_bin በቲክቶክ👉 tiktok.com/@fuad_heart

Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ፍቅር❤.... እንዲህ አሉ። እኔ አይደለሁም ያልኩት🖐 Join us T.me/rasn_fllega
Mostrar todo...
👍 7
fuad - የልብ መድሀኒት.m4a2.13 MB
👍 1 1