cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

@Model habtish

Name Habtamu tagesse Height 1.85 Weight 65 model advertise n runway model. Stay with me ሞዴል መሆን ይፈልጋሉ ፎቶ አነሳስ ስነ ልቦናዊ ችግሮችን እንዴት እንለፍ እንዴት ውጤታማ እንሁን ትምርት" ካስቲግ የሚያገኙበት , ቻ ና ል

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
468
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:05
Video unavailableShow in Telegram
BAti Fashion ዛሬ ቅዳሜ 14/01/2015 ከቀኑ በ 8:00 walta tv ላይ ይጠብቁን
Mostrar todo...
3.13 MB
Models and actors wanted from "Debrezeit"🌟 For safaricom photoshoot next week at Debrezeit We need 1 family 1 women age 20-25 1 man age 25-30 2 children age 4-6 contact us on @bhappy1111 @promodelsethiopia
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የክረምት  ምዝገባ ጀምረናል ....                        🔴  NEW HUB👣MODELING ETHIOPIA ``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል``                ➔የ3ወር ስልጠና በሳምንት 4ቀን በመረጡት ቀናት                ➔በ6ወር  ስልጠና በሳምንት 3ቀን በመረጡት ቀናት.. :-በአዲስ መልኩ 🔴 plus size model 🔴 hijab model 🔴 kids model ትምህርት  ጀምረናል። 👉  እኛ ጋር ለሚማሩ ለተማሪዎቻችን የስራ እድሎችን እናመቻቻለን           🚨በተጨማሪም የትወና ፍቅር እና ወደፊልም ስራ የመግባት ፍላጎት ያላቹ  ለ4ወራት ቅዳሜና እሁድ  ከ8--11 ሰዓት ለማሰልጠን ምዝገባ ጀምረናል። አድራሻ ቦሌ  መድሐኒያለም ሞል 10ኛ ፎቅ +251926333333 +251118626920 @Instagram official _ Abel_sahlu www.newhubmodeling.com @new_hub_modeling https://t.me/newhubmodeling
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌴 ወንጪ ሃይቅ 🌴 ሰኔ 11-12 /2014 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ) ከአዲስ አበባ በምዕራብ አቅጣጫ 150 ኪ.ሜ ርቀት ላይ። የሁለት ቀን የጉዞ መርሐ-ግብር ( የአንድ ቀን የሀይቅ ዳር የድንኳን ውስጥ አዳር) የጉዞ ዓይነት :- ከጀማሪ ተጓዦች እስከ ከፍተኛ ጉዞ ልምድ ላላቸው የሚሆን ፤ በተጨማሪም ለተፈጥሮ አድናቂዎች እና ምናባዊ ልምምድን ያካተተ። ሁነቶች - 6 ኪሎ ሜትር የሚፈጅ የእግር ጉዞ - የጠዋት ኢማጂኔሽን - ድንቅ የኔትዎርኪንግ ጊዜ - የፍልውሃ እና ዋና መዝናኛዎችን ያካተተ - የጀልባ ላይ ጉዞ - አምቦ ውሀ፣ ፍል ውሀና ተፈጥሮአዊ ጃኩዚ - ከተጨማሪ የእሳት ዳር እና አዳዲስ ጓደኞችን ከምናፈራባቸው ጨዋታዎች ጋር:: አጠቃላይ የጉዞ ወጪ :- 👉2900 ብር ( ከ ግንቦት 21-ሰኔ 9) ክፍያ ለሚፈፅሙ 👉 3200 ብር ( ሰኔ 11) ክፍያ ለሚፈፅሙ ክፍያው የሚያካትተው :- ➡️ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ እራት፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ወደ ወንጪ ሀይቅ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች፣ የጀልባ ጉዞ፣ የማደሪያ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ የምሽት ጥበቃ እና የድንኳን አቅርቦትን ጨምሮ። ማሳሰቢያ፦ በግል ፍላጎት የሚገዙ የለስላሳ እና አልኮል መጠጦች በተጨማሪ፣ የፈረስ ግልቢያ ክፍያዎችን በራሳችሁ የሚሸፈን ይሆናል። ማስታወሻ!! ➡️ አዳራችን በድንኳን ውስጥ እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ተጓዥ የግሉን sleeping bag ይዞ መምጣት የሚጠበቅበት ይሆናል። በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን በቴሌግራም @abrshdreams @Fa_fudi @AbrshN7 ወይም በ +251943296503 እና +251921784360 ይደውሉ። አብረውን በመጓዞ እናመሠግናለን!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
👉አስደሳች ዜና 🧏‍♀🧏 ኢንተርናሽናል ሞዴሎችን በማፍራት ላይ የሚገኘዉ የ5 አመታት ልምድ ያለዉ ክራዉን ሞዴሊንግ ት/ቤት 2ተኛ ቅርንጫፍ በአዲስ አበባ ተከፈተ እንኳን ደስ አልዎት ምዝገባ ጀምረናል ፈጥነዉ ይመዝገብ !!! ክራዉን ይለያል!!!! አድራሻ አ.አ ቦሌ ብራስ የሺ ህንፃ ኤርፖርት ሆቴል አጠገብ 1ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ 0913718445 0907170005 @crownazpic @crownazpic @crownazpic
Mostrar todo...
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ✝️ በዐቢይ ኃያል ወሥልጣን ✝️ አሰሮ ለሰይጣን ✝️ አግዓዞ ለ አዳም ✝️ ሰላም ✝️ እምይእዜሰ ✝️ ኮነ ✝️ ፍሥሓ ወሰላም✝️💒💒⛪️⛪️⛪️ እንኳን ለ ጌታችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልካም የ ትንሳኤ በዓል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አሳዛኝ ዜና! በጡት ካንሰር በሽታ አማካኝነት በህክምና ስትረዳ እየቆየች የነበረው አርቲስት ዘነቡ:ገሰሰ በበዓለ ትንሳኤው እለት ከዚች መራራ አለም በሞት ተለይታለች። በተለያዩ ፊልሞች ፣ ተከታታይ ድራማዎች እና በሙዚቃ ክሊፖች ላይ በህይወት ዘመኗ በአስደናቂ ብቃት የተወነች አርቲስት ነች። እኛም ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም በውጭ ላሉ አድናቂዎቿ እና ቤተሰቦቿ መፅናናትን እንመኛለን። ስርዓተ ቀብሯ ነገ በ ቡልቡላ መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ላይ የሚደረግ ይሆናል። ነብስ ይማር! SHARE | @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
⭕️ሀብታም ምን ይወዳል ? የማሳጅ ቤት ፖስተር ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቱዋል....#Afriቃና #dink_lejoch

Hello This is wudase and merciy.....sisters Thank you for joining and supportWe post Entertaining and funny video's Don't forge...

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.