cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘውድ ናት

ሴት ልጅ ሃያዕ ከሌላት ባዶ ቀፎ ናት መጨረሻዋም ያሰጋል @bint1baba

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
163
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሴትን ተጠንቀቁ❗️ ========== ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:- ‹‹ሴትን ተጠንቀቁ❗️የእስራኤል ልጆች የመጀመሪያ ፈተና በሴት ነበር›› ሙስሊም ዘግበውታል >>>>>>>>>>>>>> የሴቶችን ፊትና ከባድነት የሚረዱት ታላላቆች ናቸው። የበኒ ኢስራኢሎች የመጀመሪያ ፈተና በሴት ነበር። የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የሴቶችን ፊትና ከባድነት ከግምት በማስገባት ኡመታቸውን አበክረው አስጠንቅቀዋል ከሴቶች ፈተና አላህ ይጠብቀን። -------------------- mohammed ebnu seid ----------------------------- 🍀🍀🍀 በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን! ➢👇👇👇 @Lewetatoch_mekir @Lewetatoch_mekir
Mostrar todo...
ትዳር ስሜት አይደለም‼️ ~#ክፍል ➀✍ ርእሱ ይህ ሊሆን የቻለው ከነገራቶቹ አንፃር ነው አዎ ስለትዳር ብዙ ይባላል! ስለትዳር ማውራትም ሆነ መናገር አልፈልግም የመምከር ችሎታውም የለኝም! ግን ሰሞኑን በሆነ የሙስሊሞች ሚድያ ላይ ሀላሌን አፋልጉኝ ሚል አጀንዳ በተከታታይ ሲለቀቅ ተመለከትኩ ያሳዝናል ወሏሂ‼️ ለም?? አዎ ለምንንን???? አዎ ትዳር ማለት ምን ማለት ነው አውቀነው ይሆን ነዓም ኡኽታህ እድሜሽ ገፍቶ ይሆናል አሏህ ለሂክማው ነው ደግሞም ተፈላጊ ነሽ ከፈላጊሽ ና ባንቺ መሀል ያለው ግርዶሽ ዘገየጂ ሚፈልግሽ ነበርኮ ላንቺ የተባለልሽ ሰው አለ አንቺም ለሱ የተባልሽለት!! ትዳር ማለት ሲሞቀን የምንገባበት ሲበርደን የምንወጣበት ሀያት አይደለም ልብ በይ/ በል ብዙ ጊዜ በስሜት የተመሰረተ ትዳር ጊዜያዊጂ ዘለቄታዊ ደስታን የለውም። አዎ ኢስላም የህይወታችንን ምሉዕ ገፅታ የሚዳስስ የተሟላ የህይወት መመሪያ በመሆኑ የህወታችን ክፍል የሆነውን የትዳርና የቤተሰብ ህይወትን ለምን እና እንዴት መምራት እንዳለብን በተብራራ ሁኔታ በቁርአንና በሀዲስ ገልፆልናል ትዳር ማለት ቤተሰብ ነው ቤተሰብ ማለት በውስጡ እናትና አባት ወንድምና እህት ...የያዘ፣ ትውልድን በመቅረፅ ረገድ ከባድ አስተዋፅዖ ያለው፣ በትዳር የሚመሰረት ትልቁ ማህበራዊ ተቋም ነውሆኖም በቀላሉ በየሚድያው ላይ እየወጣን ሀላሌን አፋልጉኝ እያላቹህ ይህን ትልቅ ተቋም በሚድያ ሸምታቹህ ምትደሰቱበት ይመስላቹኋል? ያዋጣል ኧረ ራሳችንን አናርክስ ወንድሞችስ እሺ ወንድ ናቸው ሴቷ እህቴ ለምን??? በሚያ እድሜሽን ሀገርሽን ቤቸሰብሽን ታሪክሽን ዘርዝረሽ ሀላሌን ፍለጋ ብለሽ የወጣሽው ምነው ብንሰብር ዘግይቶብን ይሆናል ግን ከአሏህ እስኪመጣ ድረስ እንታገስ➷#እህቴ_ትዳር_ሪዝቅ_ነው!! ከጌታሽጋ አንሾካሽኪ ምትፈልጊውን ጠይቀሽው ማያሳፍርሽ ማድረግ ሚችል ወድ አድርጎ የፈጠረሽ አምላክ አለሽ ተማፀኝው ሁለት ረከአ ሰግደሽ አዋይው ትዳሽን በዱአሽ መካከል ከጌታሽ ፈልጊው እህቴ በሚድያ ተጣርተሽ የመጣውጋ ምን አይነት ሀያት ልትኖሪ ነው ከተሰበረሽ መጠገኛሽ ሩቅ ነው ራስሽን አስቢው ኡኽታህ ስሞታውስ ወዴት ነው በዚህ ተዋውቀው ቤተሰብ አውቆ ደግሶ የዳረውም አሏህ ካዘነላቸው ውጪ ያልበጁ በበዙበት ዘመን በሚድያ እንዴ ትወጫለሽ??? ምኞትሽ መልካም ፍሬዎችን ማፍራት ወይስ ለጊዜያዊ መጠቃቀሚያ ብቻ ነው?? ይህ ነው ፍላጎትሽ?? አል_ሶብር ውዷ አንቺ ተፈልገሽ ምትገኚጅ ውድ የአሏህ ስጦታጂ ራስሽን አውርደሽ ፍለጋ ምትወጪ አይደለሸም ኢስላም አያዝም ይሄን ኢስላም ክብርሽን አልቆ ሳለ ራስሽን አታርክሽ።አንችኮ የተከበርሽ አሏህ ያላቀሽ ፍጡር ነሽ! እንዴት ምኑንም ለማታቂው አካል! አንችነትሽን ሚስጥርሽን ልብሽን ልትሰጪ ትወስኛለሽ?! እህት ትጎጃለሽ ብቸኛ ሆነሽ ይሆናል ሶብሪ የብቸኝነት ስሜት ችኮሽ ይሆናል ታገሽ ሶላትሽ ላይ በርቺ ዱኣሽ ላይ በርቺ ‼️ ይህችን አለም ስዳስሳት ከሁለት ነገር ውጪ ምንም ነገር አላገኘሁም! 1// የራሴን ሪዝቅ ሲሆን 2// የሌላን ሰው ሪዝቅ ነው! 1// እኔ ንፋስ ጋር ብከንፍኳ የኔ ሪዝቅ የትም እንደማይሄድ አመንኩ! 2// የሌላን ሰው ሪዝቅ ለመውሰድ ንፋስ ጋር ብከንፍኳ ፈፅሞ ሊይዘው ና ልደርስበት እንደማልችልም ተገነዘብኩ! ስለዚህ ኡኽታ ሪዝቅ ከአሏህ ነው ከአሏህ ከሆነው ሪዝቆች ውስጥ አንዱ ደግሞ ትዳር ነው! ➷#ክፍል___2...ይቀጥላል....✍ ↷⇣🌹⇣↷ የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
Mostrar todo...
📚°•°التوحيد دعوة الرسل عليهم السلام°•°📚

بسم الله الرحمن الرحيم እኔ የፍጥረታት ጌታ ወደ ሆነው ከጃይ ነኝ፣ በሁሉም ሁኔታዬ እኔ ሚስኪን ነኝ። ክፉ ነገሮችን ከነፍሴ ላይ መከላከል አልችልም፣ ከጃይነት የኔ ባህሪ ነው ምን ጊዜም። ተብቃቂነት የርሱ የምን ጊዜም ባህሪው እንደሆነ ሁሉ። 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚓𝚘𝚒𝚗 @Qidmeia_le_tewhid አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱኝ @zuzu_bint_baba

◾️ከፈጅር ሶላት መተኛት ➖➖➖➖➖➖➖➖ 💦ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። ✅ የፈጅር ሶላት ላይ መተኛት ትልቅ በላ (ፊትና) ነው። ከታላላቅ መጥፎ ነገሮች የሚመደብ ነው። በጣም ሚያሳዝነው ብዙ ሙስሊሞች በዚህ ላይ ወድቀዋል። ከዚህ አደጋ አላህ እንዲጠብቀን እንለምነዋለን። ለግል ጉዳዩ ወይም ለፍጡር ሀጃ ሲሆን በወቅቱ ሳያሳልፍ ይነሳል። የአላህን ሀቅ ለማድረስ ለሶላት ግን በወቅቱ አይነሳም። 📚መጅሙኡል ፈታዋ (29/179) 👉አሰሪያችንን ፈርተን፣ ወይም ደሞዝ እንዳይቀነስብን ሰግተን ወይም ከስራ እንባረራለን ብለን በማሰብ ለተቀጠርንበት ወይም ለማዳም ስራ ሲሆን የፈለገ እንቅልፍ ቢኖርብን አላርም ሞልተን እንተኛለን። አልፎም ለጓደኛችን ደውለን በዚህ ሰአት ቀስቅሱኝ ብለን አደራ ብለን ተዘጋጅተንና ሰአቱ ላለማሳለፍ ተጨንቀን እንተኛለን። ትንሽ ደቂቃ ካሳለፍን ከአልጋችን እንዴት ተስፈንጥረን እንደምንነሳ እራሳችን እናውቃለን። 👉የፈጣሪያችን ትእዛዝ ለማክበር ለፈጅር ሶላት ሲሆን ግን ምንም ጣጣ የለንም። ፀሀይ ቢወጣም በተመቸን ሰአት እንሰግዳለን ብለን በማሰብ እንዘናጋለን። ኧረ ጭራሽ የማይሰግደው ራሱ ቤት ይቁጠረው። ሰሃቦች በቆሙበት እንቁሙ እነሱሁ የበቃቸው ለኛም ይብቃን። የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
Mostrar todo...
📚°•°التوحيد دعوة الرسل عليهم السلام°•°📚

بسم الله الرحمن الرحيم እኔ የፍጥረታት ጌታ ወደ ሆነው ከጃይ ነኝ፣ በሁሉም ሁኔታዬ እኔ ሚስኪን ነኝ። ክፉ ነገሮችን ከነፍሴ ላይ መከላከል አልችልም፣ ከጃይነት የኔ ባህሪ ነው ምን ጊዜም። ተብቃቂነት የርሱ የምን ጊዜም ባህሪው እንደሆነ ሁሉ። 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚓𝚘𝚒𝚗 @Qidmeia_le_tewhid አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱኝ @zuzu_bint_baba

💎የመልካም ሴት ፀባይ መገለጫ💎 قَالَ رَسُول الله ﷺ (( أَلَا أُخْبِرُكُمْ بنسائِكم مِنْ أهلِ الجنةِ ؟ الودودُ الولودُ ، العؤودُ ؛ التي إذا ظُلِمَتْ قالت : هذه يدي في يدِكَ ، لا أذوقُ غُمْضًا حتى تَرْضَى )) ➧ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ አሉ፦ ➧ከሴቶቻችሁ መካከል ጀነት ገቢዋን  ልንገራችሁ? ➧ባሏን የምትወድ፣የምትወልድና ባሏ ሲቀየማት ከማኩረፍና ጀርባ ከመስጠት ይልቅ ወደ ባሏ የምትቀርብና ቅያሜያቸው እስካልተወገደና በመሀከላቸው ፍቅር እስካልነገሰ ድረስ አንዲት ጉርሻ እንኳን ብትሆን ምግብ ሚባል አልመገብም ብላ የቅያሜን ድባብ ወደ ፍቅር የምትቀየር እንስት ናት ብለዋል።  📚 حسنه الألباني في صحيح الترغيب - رقم : (1941)     ➧መልካም ሚስት ድምጿን ከባሏ ድምፅ ከፍ አታደርግም ቀንድ እንዳላት ፍየልም አትዋጋም ይልቁንም ባሏ በተቆጣ ጊዜ እርሱን ለማባበል ትሮጣለች። "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ •┈┈•◈◉❒{💎}❒◉◈•┈┈• 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧ 👇 ሊንኩን ሼር ያርጉ የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
Mostrar todo...
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼💎⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼💎⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼💎 #ስማ_ወዳጄ_በተለይ_ከረመዳን_ቡኋላ #ከዒባዳ_የተዘናጋኸው ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ነብያችን ﷺ ወደ አኸራ በሄዱ (በሞቱ) ጊዜ ታላቁ ባልደረባቸው #ዑመር_ቢንኸጧብ_ረዲየሏሁ_ዐንሁ እንዲህ አለ ➘ መሐመድ ﷺ ሞቷል የሚል ካለ በዚህ ሰይፍ እመታዋለሁ" ይህ ክስተት #በተከሰተ ጊዜ አቡበክር አስሲዲቅ #ረዲየሏሁ_ዐንሁ እንዲህ በማለት ተናገሩ ➘ "ሙሐመድን ﷺ የሚያመልክ ካለ ይሄው ሙሐመድ ﷺ ሞተ፤ አላህን የሚመልክ አነሆ አላህ ህያው የሆነ የማይሞት ጌታ ነው" በመቀጠልም የቁርዓን ማስረጃዎችን አከታትለው #አቀረቡ ይህን የተከታተለው ዑመር ሰይፉን ጥሎ እየተናገረ የነበረውን አቁሞ ስህተቱን #አስተካከለ ምክንያቱም ዑመር ነብዩ ሙሐመድን ﷺ የሚያመልክ አልነበረም። አንተ ወንድሜ ሆይ! በረመዳን ወር ሀይለኛ አላህን #አምላኪ ሆነህ #ከፊልም_ርቀህ #ከቁማር_ጨዋታ_ታቅበህ #ሴቶችን_ከመፈተን_ሸሽተህ #ቤተሰብህን_ከማስቸገር_ታቅበህ ስታበቃ ዛሬ ረመዳን ከሄደ ቡኋላ ወደዚህ ሀራም መሆኑ ግልፅ ወደሆነው ወንጀል ትመለሳለህ??? ⁉️ ቆይ ግን ለመሆኑ አላህ የሚመለከው በረመዳን ወር ብቻ ነው ብሎ #ያስተማረህ ማነው??? ⁉️ ከወንጀል መራቅ ያለብህ በረመዳን ወር ብቻ ነው ብሎ #የመከረህ ማነው??? እንደውም ልብ ብለህ አስተውል #ኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_ዑመር_ሀሰን እንዲህ ይላል ➘ "ረመዷንን የሚያመልክ ካለ ረመዷን በእርግጥ ሄዴ፤ አላህን የሚያመልክ ግን አላህ ህያው የሆነ (ሁሌም የሚኖር) ጌታ ነው" ➚ አላህ በአመት #አንድ_ጊዜ የሚገኝና ለአንድ ብቻ #የሚመለክ ጌታ አይደለም። ይልቁንም አመቱን ሙሉ #ያዘዘህን_ሰርተህ፤ #የከለከለህን_ተከልክለህ ልታመልከው ይገባል። እየውልህ #ወዳጄ ረመዷን ላይ የምታደርገው ዒባዳ በምንዳ (በአጅር) የላቀ ይሆናል ተባልክ #እንጅ ረመዳን ላይ የምታደርገው ዒባዳ ለሌሎቹ ወራት ያብቃቃልሃል አልተባልክም። ይግባህ እንጅ ይግባህ!!! ➔ ስለዚህ ወንድሜ ልክ ዑመር እንደተመለሱት እውነተኛ ከሆንክ ወደ አምልኮህ ተመለስ። ትጠቀማለህ !!! ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ ረመዳን ላይ ሌሊት #ሶላት_ቆመህ፤ #ቀን_ፆመህና_ቁርአን_ቀርተህ ልክ ረመዳን ሲያበቃ ይህ ዒባዳህም የሚያበቃ ከሆነ እና ግደታህን ትተህ ክልክል የተደረገብህንም ከተላለፍክ እንዳንተ #ሌሊት_ያልቆመው #ቀን_ያልቀራው ግን የፆመው ረመዳንም ሲያበቃ አመቱን ሙሉ #ግዴታውን_እየፈፀመ #ከሀራሙ_እየታቀበ አላህን የሚያመልከው ወርቅ አድርጎ #ይበልጠሃል። እና ምን #ይሻለኛል ካልክ ➘ ➔ ረመዳን ላይ ስትሰራ የነበረውን መልካም ተግባር #በቻልከው ልክ ፈፅም ➔ #ግደታ የተደረገብህን ሙሉ ለሙሉ ተግብር ➔ብትርቅ የተሻለ የሆነውን ነገር አላህ #ባገራልህ ልክ ራቅ ➔ #ሀራም ከተደረገብህ ነገር ሙሉ ለሙሉ ተቆጠብ ➚ እንደዚህ ከሆንክ #በአላህ_ፍቃድ ትክክለኛ የአላህ ባሪያ ትሆናለህ ይህን የምትሰራው በረመዳን ብቻ ግን እወቅ አንተ የረመዳን ባሪያ ነህ!!! ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ #ነቃ___በል___አትሁን__ፈዛዛ #አትሂድ__ዙሪያ____ጠምዛዛ ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ እጅ ስጥ ለአላህ ሳትሆን ጀናዛ ጀነት አትገኝ እንዲህ በዋዛ ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ #ተገዛ_አላህን_ብቻ አትሁን የወር ቃልቻ ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ አላህ ሆይ! አንተን በየትኛውም #ጊዜ በየትኛውም #ወር በየትኛውም #አመት #በትክክል ከሚያመልኩህ #ትክክለኛ ባሮችህ መካከል አድርገን!!! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
Mostrar todo...
📚°•°التوحيد دعوة الرسل عليهم السلام°•°📚

بسم الله الرحمن الرحيم እኔ የፍጥረታት ጌታ ወደ ሆነው ከጃይ ነኝ፣ በሁሉም ሁኔታዬ እኔ ሚስኪን ነኝ። ክፉ ነገሮችን ከነፍሴ ላይ መከላከል አልችልም፣ ከጃይነት የኔ ባህሪ ነው ምን ጊዜም። ተብቃቂነት የርሱ የምን ጊዜም ባህሪው እንደሆነ ሁሉ። 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚓𝚘𝚒𝚗 @Qidmeia_le_tewhid አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱኝ @zuzu_bint_baba

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ💐💐💐 በመጀመሪያ አልሀምዱሊላህ በሰላም ጀምረው በሰላም ከጨረሱት ባሮቹ ላደረገን ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው ፆማቸውን ሶላታቸውን ዱዓቸውን ሙሉ ኢባዳቸውን ከተቀበላቸው ከጀሀነም እሳት ነፃ ካላቸው ያድርገን 🌱🌱ዒድ ሙባረክ🌱🌱 እንኳን ለ1442 አመተ ሂጅራ ዒደል አል ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ🌷🌷 ዒዳችን የሰላም የአንድነት የፍቅር የመተሳሰብ የሆን ዘንድ እመኛለሁ🌷🌷🌷🌷         -----❀------ የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
Mostrar todo...
5.77 MB
✨የዒድ አል-ፊጥር ሱናዎች ✨ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ①. ለዒድ ቀን ማማርና መዋብ ②. ለዒድ ሰላት ከመውጣታችን በፊት ገላን መታጠብ ③. ለዒድ ሰላት ከመውጣታችን በፊት በቴምር ማፍጠር ④. ወደ መስገጃ ቦታ በእግር መሄድ እና በእግር መመለስ ⑤. በሰፊ ሜዳ ላይ ወይም የዒድ መስገጃ ላይ መስገድ ⑥. ሲሄዱ በአንድ መንገድ ሲመለሱ ደግሞ በሌላ መንገድ መመለስ ⑦. ከዒድ ሌሊት ጀምሮ እስከሚሰገድ ድረስ ተክቢራ ማድረግ ⑧. የዒድን ኹጥባ ማዳመጥ ⑨. የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቶች። 📤📤📤📤📤📤📤📤📤         -----❀------ የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
Mostrar todo...
የዒድ ሱናዎች.mp35.42 MB
አብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል: የአሏህን ውዴታ የሚያመጡ ነገሮች አስር 10 ናቸው፦ 1⃣ ቁርኣንን ከማስተንተን ትርጉሙን ከመገንዝብ ጋር ማንበብ 2⃣ ፈርዱን ከፈጸምን በኃላ ተጨማሪ ሱናዎችን ማብዛት ከፈርድ ቅጥሎ ሱናዎችን ማብዛት ከውዴታ በኃላ ወደ መወደድ ደረጃ ከፍ ያደርጋል። 3⃣ አሏህን ቤተኛውም ሁኔታ ማውሳት መዘውተር በምላስም በልብ መዘከር (ማውሳት) 4⃣ የአሏህን ውዴታ ከራስ ውዴታ መስቀደም አላህ ለሚወዳቸው ነገሮች በከብደውም ደስተኛ መሆን · 5⃣ ልብ የአህን ስሞችንና በህሪያቶችን ማጥናት የአለህን ስሞችና በህሪያቶችን የሚያነብ ትርጉሙን የሚያስተነትን ልብ በርግጠኛነት አሏህን ለመውደድ ይወፈቃል። 6⃣ በኛ ላይ ያለውን የአላህን ውስጣዊም ሆና ውጫዊ ጸጋዎችን መያትና ማስተንተን መቻል ይህ አሏህን ለመውደድ ይገብዛል። 7⃣ ይህ ከአስሮቹ በጣም ድንቁ ነው እሱም ሙሉ በሙሉ አላህ ፊት ለፊት ለይ መሰበር መተናናስ ደካማ ፍጡር መሆኑን ማወቅ። 8⃣ አሏህ የበሮቹን ጥያቄ እና ዱኣ ለመቀበል በሚወርድበት ግዜ በአላህ ማግለል ከሱ ጋር መወያየት ቁርኣንን መቅራት በልባችንበኣላህ ፊት ለፊት መቆም በባሪናት አደብ (ስርኣት) መተአደብ ቅርኣቱን ዱኣውን ሰራዉን በኢትግፋር እና በተውባ መዝጋት 9⃣ ከዳጋጎች እና ከእነቶኛች መቀማመጥ ጡሩ ንግግራቸውን መቀበል የንግግራችን ለራሳችንም ሆና ለሌሎቹ ጥቅሙ አመዝኖ ከልተገኛ አለመናገር ከወሬ መቆጠብ 🔟 በልብና በአላህ መካከል ገብቶ ከአላህ የምያራርቁ ነገሮችን ሙሉ በሉ መራቅ መዳሪጁ አሳሊኪን 📚 18 /3 "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ ሊንኩን ሼር ያርጉ         -----❀------ የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
Mostrar todo...
📚°•°التوحيد دعوة الرسل عليهم السلام°•°📚

بسم الله الرحمن الرحيم እኔ የፍጥረታት ጌታ ወደ ሆነው ከጃይ ነኝ፣ በሁሉም ሁኔታዬ እኔ ሚስኪን ነኝ። ክፉ ነገሮችን ከነፍሴ ላይ መከላከል አልችልም፣ ከጃይነት የኔ ባህሪ ነው ምን ጊዜም። ተብቃቂነት የርሱ የምን ጊዜም ባህሪው እንደሆነ ሁሉ። 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚓𝚘𝚒𝚗 @Qidmeia_le_tewhid አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱኝ @zuzu_bint_baba

ረመዷን ሆይ ጥለከኝ ልትሄድ ነው? አንተስ ትመጣለክ ይህ የታወቀ ነው መገናኘታችንን አሏህ ነው ሚያቀው የጀመርኩት እንጅ ያጋመስኩ ሳይመስለኝ ለካስ ተነስተካል ልትሄድ ጥለከኝ #ረሂሙ_ጌታ_ዳግም_አገናኘን @Yeteleyayu_yesuna_ustazoch_tmhrt
Mostrar todo...
➩◉አንድ ሰው ባጠፋው ጥፋት ሁሉንም የግለሰቡ ዘሮች ከመውረፍ ተጠንቀቁ‼️ ◉የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል◉ ➩◉አላህ ዘንድ ከባዱ ቅጥፈት አንድን ግለሰብ ለመዉረፍ ሲል ጎሳውን በሙሉ የተሳደበ ነው‼️ ⬅️️የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ 💎 ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹው ( ቡኻሪ ዘግበውታል‼️ 3004) ስጦታ ለሱኒውች መላኪያቻናል ከወደዱ ሼር ያርጉ 💎 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁         -----❀------ የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid 𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.