cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

لا وحدة إلا في التوحيد

📌📌በሰለፍች አረዳድ ውድ እና የብርቅየ ኡስታዞች ሙኻደራዎች🎙 አውዶዎች🎙 እና ፅሁፎች 📖 የሚለቀቁበት ቻናል channel 👉🇸🇦💡 t.me/first_tewhid48

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

👆👆👆 #ጠንካራ ሰለፊያ ላይ ሁን!! 🔶ደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በውልባራግ ወረዳ በደመቄ ቀበሌ በዋቤራ ዐብዱልዐዚዝ መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Mostrar todo...
ሙሐደራ_ቁ_178_ጠንካራ_ሰለፊያ_ላይ_ሁን!!.mp36.01 MB
ገርሞ ይገርማል ሱብሃን ረቢ!!! ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ➻ ከላይ እንደምትመለከቱት እንደ ካዕባ ቀብሩን እየዞሩ ይታያሉ። ከሙስሊሞች የማይጠበቅ የሙሽሪኮች ተግባር ነው። 🎙 ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ ሁኔታውን በተመለከተ የተወሰነ መልዕክት ተናግረዋል። ↩️ يقولون لاإله إلا الله ويطوفون حول القبور ↪️ ከአላህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ የለም ይላሉ፤ ከዛም በቀብር ይዞራሉ። ሸይኹ እንዳሉት ላኢላሀኢለሏህ በቃል ደረጃ ቢናገሩም አላህ ያለዘዘበትን እየሰሩ ላኢላሀኢለሏህን ይንዳሉ። ምክንያቱም ላኢላሀኢለሏህ በምላስ የሚነገር ብቻ ሳይሆን ሌሎች ነገሮችንም የሚፈልግ ነው። ላኢላሀኢለሏህ ያለ ሰው በቃል እንዳፀደቀው ሁሉ በቀልቡ አምኖበት በተግባር ሊያስገኘው ግድ ይሆንበታል። በቃል ተናግሮት በተግባር የሚያፈርሰው ከሆነ ታዲያ የላኢላሀኢለሏህ ትርጉም በተግባር የታየው የቱጋር ነው? ✅ ልብ በሉ፦በምስሉ እንደሚታየው መስሊሞች በካዕባ ዙሪያ እንደሚደረገው ዒባዳ እነዚህ ሙሽሪኮችም ሞቶ በተቀበረ ሰው ቀብር ዙሪያ ይዞራሉ። እኛ ሙስሊሞች በካዕባ ዙሪያ ለመዞር መረጃችን የአላህ ቃል ነው፦ وَلْيَطَّوَّفُوا بِالْبَيْتِ الْعَتِيقِ በጥንታዊውም ቤት ይዙሩ፡፡ [ሱረቱ አል-ሐጅ - 29]እነዚህ ሙሽሪኮችስ በቀብር እየዞሩ ለአላህ የሚገባውን አምልኮ ለሞተ ሰው መስጠት የቻሉበትን መረጃ ይነግሩን ይሁን?እኛ ግን ይህ ታላቅ በደል የሆነ ከትልቁ ሽርክ የሚመደብና አላህ ፈፅሞ የማይምረው በመሆኑ አሁኑኑ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እንመክራለን። https://t.me/AbuImranAselefy/3196 https://t.me/AbuImranAselefy/3196 https://t.me/AbuImranAselefy/3196
Mostrar todo...
1.16 MB
የነብዩ ዘር ሀረግ
Mostrar todo...
የነብዩ ዘር ሀረግ.mp31.92 KB
የስልክ ጥሪ
Mostrar todo...
የስልክ ጥሪ.mp31.98 KB
ሶለዋት
Mostrar todo...
ሶለዋት.mp463.73 MB
ውጣ ከቲክቶክ
Mostrar todo...
ውጣ ከቲክቶክ.mp32.23 KB
ከሌላ ወለደች
Mostrar todo...
ከሌላ ወለደች.mp39.66 KB
ከሌላ ወለደች https://t.me/sadatkemalman/1249
Mostrar todo...
ከሌላ ወለደች.mp39.66 KB
የመንሃጅ ግልፅነት እና ደዕዋን ለማስፋፋት ያለው አስተዋፅኦ ዝግጅት ፦ ◍ ክቡር ሸይኽ ◍ ሙሐመድ ኢብኑ ረምዛን አልሃጂሪ -ሐፊዘሁላህ- ትርጉም፡- ◍ ድንቅ መካሪያችን አስተማሪያችን - ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር - አቅራቢ ፦ ◍ የጌታውን ምህረት ከጃይ ◍ - አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድሪስ - ↩️↩️ ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ⤵️⤵️ ↩️ ወንድማዊ ምክራችሁን አስተያየታችሁን ⤵️⤵️ @Abumahi_botደ https://t.me/sadatkemalman/1243
Mostrar todo...
የመንሃጅ_ግልፅነት_እና_ለደዕዋ_መስፋፋት_ያለው_አስተዋፅኦ.pdf7.14 KB
✅♻️ ተከታታይ የተጅዊድ ኪታብ ደርስ 🔉 《ቱህፈቱል አጥፋል》↘️↘️ 《تحفة الأطفال》 📌♻️ የላማት አሰዋኪን ሁክሞች በሰፊው የተዳሰሰበት ⏯ ክፍል📌/1⃣0⃣// 🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/sadatkemalman/1246
Mostrar todo...
10 ቱህፈቱል አጥፋል.mp36.68 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.