cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የቅዱስ ሚካኤል ማህበር

ላሎት አስተያየት ቦታችንን ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Mekaeil12_bot

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
175
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አቅራቢ ➱ @metshaf@EOTC_library_bot
Mostrar todo...
ጉባኤ ቁስጥንጥንያ.pdf1.02 KB
አቅራቢ ➱ @metshaf@EOTC_library_bot
Mostrar todo...
ጉባኤ ኒቂያ.pdf2.94 KB
አቅራቢ ➱ @metshaf@EOTC_library_bot
Mostrar todo...
ጉባኤ ኬልቄዶን.pdf5.61 KB
አቅራቢ ➱ @metshaf@EOTC_library_bot
Mostrar todo...
ጉባኤ ኤፌሶን.pdf4.16 KB
አቅራቢ ➱ @metshaf@EOTC_library_bot
Mostrar todo...
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ.pdf1.62 KB
Mostrar todo...
4ዮሐንስ ወንጌል አንድምታ.pdf16.85 MB
3ሉቃስ ወንጌል አንድምታ.pdf15.23 MB
2ማርቆስ ወንጌል አንድምታ.pdf7.99 MB
1ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ .pdf24.85 MB
አዋጅ አዋጅ አዋጅ ለ 1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ረቡዕ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም። 🔥🔥🔥🔥🔥 "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን profile picture ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ30 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ እናድርግ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬው ትድረሰን አሜን። 👇👇join👇👇 @beteendryas @beteendryas @beteendryas
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.