cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Electronics services

💄Best new technological ideas create new technology knowledge for 🌏 world 🌏 🕐🕐 time to time fast 💬Share ideas 🗯Create new ideas ⚡Building electronics and technology 🖲 system 🌀Have a nice for the future 📡 @ermiasmanyou

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
179
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሀገራችን ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹 !
Mostrar todo...
🔥 በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቁ ከነበሩት islamic ቻናሎች ውስጥ 📡 NSS12 57°E | #ኢትዮ_ሳት ላይ 📺 As Sunah Tv Frequency 📟 11545 Hor 30000 @UmerDish
Mostrar todo...
🔥 ውድ የኡመር ዲሽ መረጃ ቤተሰቦች በሙሉ በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩት እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የቀረቡት ✅ አፍሪካ ቲቪ1 ✅ አል-ሱናህ ቲቪ ✅ ዳዕዋ ቲቪ ✅ ሀሚልታን ቲቪ ✅ ሐሪማ ቲቪ ✅ ጄይሉ ቲቪ ✅ ሚንበር ቲቪ ✅ ኑር አል-ሁዳ ቲቪ ✅ የበረካ ልጆች ቲቪ ✅ ዛውያ ቲቪ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው በቅርቡ ኢትዮሳትን ይቀላቀላሉ! በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን!! ተጨማሪ መረጃዎችን ሲኖር ቶሎ ቶሎ እናሳውቃእን! @Umer_Dish
Mostrar todo...
🔥 ውድ ቤተሰቦች በሙሉ በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩት እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የቀረቡት ✅ አፍሪካ ቲቪ1 ✅ አል-ሱናህ ቲቪ ✅ ዳዕዋ ቲቪ ✅ ሀሚልታን ቲቪ ✅ ሐሪማ ቲቪ ✅ ጄይሉ ቲቪ ✅ ሚንበር ቲቪ ✅ ኑር አል-ሁዳ ቲቪ ✅ የበረካ ልጆች ቲቪ ✅ ዛውያ ቲቪ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው በቅርቡ ኢትዮሳትን ይቀላቀላሉ! በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን!! ተጨማሪ መረጃዎችን ሲኖር ቶሎ ቶሎ እናሳውቃእን! @ermiasmanyou
Mostrar todo...
💥Now 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ፕሪሜር ሊግ ሊግ & 🇪🇸ላለጋ Live on 📺sport 2HD 📺One HD 📺Varzishe
Mostrar todo...
በHorn sport ዙሪያ ተጠንቀቁ ለሁላችሁም መልዕክት ነው! - አንዳንድ ምግባረ ብልሹ ልጆች BISS እንልካለን ካርድ ሙሉልን በማለት እያጭበረበሩ ስለሆነ እንድትጠነቀቁ እናሳስባለን። ✅ Hornsport የተቆለፈው በBISS key ሳይሆን በOther Cas System ነው። ስለሆነም ከዚህ በኋላ ወደ ክፍያ ቻናል ዞሯል። => ምናልባትም ፍፁም ነፃ የእግርኳስ ቻናልን ለለመደ ማኅበረሰብ አማራጩ YahaSat | Tv Varzish | ወይም ደግሞ በ Amos 4°W | YES SPORT PACKAGES መጠቀም ይሆናል ማለት ነው። @ermiasmanyou
Mostrar todo...
✅ እንኳን ለ125ኛ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
Mostrar todo...