cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሰበብ SEBEB

Publicaciones publicitarias
1 694
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በዚ መቃብር ውስጥ የምትገኙ ሙእሚኖችና ሙስሊሞች ሆይ! ሰላም ይስፈንባችሁ፡፡ እኛም በአላህ ፍቃድ እንከተላችኋለን፡፡ አላህ በመካከላችን ለተቀደሙትም ወደኋላ ለቀሩትም ምህረት ይለግሳቸዋል፡፡ ለኛም ለናንተም ከአላህ ዘንድ ደህንነትን እጠይቅላችኋለው፡፡🤲 ሰበብ SEBEB https://t.me/sebeb11
Mostrar todo...
አንድ ሰው እንዲህ አለ "መስጠትን ተምሬያለው ተርፎኝ ሳይሆን ማጣትን ስለማውቀው ነው!" በእርግጠኝነት በአንድም በሌላም አጋጣሚ መራብን የማያውቅ ሰው የለም! የተራበን ሰው የሆነ ምግብ ስትሰጠው ምን ሊሰማው ይችላል? ብርዱ ያሰቃየውን ሰው ልብስ ስትደርብለት እንዴት አድርጎ ይደሰት! ታድያ የዚህ ደስታ ምንጭ ከመሆን በላይ በዚህ ምድር ምን ትልቅ ነገር ይገኛል! የተረፈህ ስለሆንክ ስለሞላህ አይደለም ግን ስለሚያስፈልጋቸው ጥቂቷን ስጥ እና ብዙ ተደሰት ወንድሜ እህቴ አንቺም ካለችሽ አጉርሺ
Mostrar todo...
ስንቴ ነው ለድሆች ፈገግታ የምታሳያቸውና የተከበርኩና ዋጋ ያለኝ ሰው ነኝ የሚል ስሜት እንዲያድርባቸው የምታደርገው። ምናልባትም በዚህ ምክንያት የአላህ እዝነት ከሰማይ ወደ አንተ እንዲወርድ በምሽት ዱዓ ሊያደርጉልህ ይችላሉ። በሰዎች ዘንድ የተናቀና የተረሳ ጎስቋላ ሰው ሊኖር ይችላል። ነገር ግን አላህን አንድ ነገር ቢጠይቀው ሊሰጠው እንደሚችል እወቅ። ስለዚህ ሁሌም ለደካሞች ሰብዓዊነትህን አሳይ። 👉https://t.me/sebeb11 👉https://t.me/sebeb11
Mostrar todo...
ከማያገለግልህ፣ ከማያሳድግህ ወይም ከሚያስደስትህ ነገር ለመራቅ እራስህን በበቂ ሁኔታ አክብር። ሰበብ SEBEB https://t.me/sebeb11
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ሞት ማስታወስን አብዙ። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሰበብ SEBEB
Mostrar todo...
ለመውደድ ጠንካራ ልብ ያስፈልጋል፣ ነገር ግን ከተጎዳ በኋላ መውደዱን ለመቀጠል የበለጠ ጠንካራ ልብ ያስፈልጋል። ሰበብ SEBEB
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንድ ጊዜ ብዙ የሚሰጡት በጥቂቱ የሚተርፉ ናቸው። https://t.me/sebeb11 https://t.me/sebeb11 https://t.me/sebeb11
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.