cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Çrúîsë bbc

We will post smart😱 news like cruise couple's 💑 cute boys& girls 😍😉😚endihum tkuse maragawochn enadawerada enakerbaln

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
400
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የተወደድክ እባክህ ለማንበብና ለማስተላለፍ ሞክር፡ እውነተኛ ታሪክ ነውና። አንድ የታመመች ሴት ነበረች በህልሟም የድንግል ልጅ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድትጠጣ ውሀ ሲሰጣት አየች፡ ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነቃ ራሷን ተፈውሳ አገኘችው። ከጎኗም "ኢየሱስ ክርስቶስ ህያውና እውነተኛ አምላክ ነው" የሚል ጽሁፍ ያለበት ማስታወሻ አየች፡ ከዛ በፍጥነት ተነስታ ያየችውንና የሆነላትን ሁሉ ላገኘችው ሁሉ አወራች አንድ የፖሊስ ኦፊሰርም ሰምቶ ለ13 ጓደኞቹ በtext ላከላቸው ፡ ከ 13 ቀን በኋላም ማዕረግ ተጨመረለት፡ አንድ ሌላ ሰውም ይሄ text ደረሰው እሱም አጠፋው ለ13 ቀንም ከሰረ። እባክህን ይሄን መልዕክት ለ 13 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለምታውቃቸው ሰዎች ላክ እና እመነኝ የሆነ ነገር በህይወትህ ይክሰታል። ይቅርታ ስለረበሽኩህ ፡ እኔ አምላክህ ነኝ፡ ላንተ ጊዜ አለኝ፡ ልባርክህም እሻለሁ፡ እባክህን ከህይወትህ 30 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ። ጸልይ አልልህም ብቻ አወድሰኝ(አሞግሰኝ) እና እባክህ እስከ ሌሊት በቻልከው መጠን ለአለም ሁሉ ይሄን መልእክት ላክ። ይሄን መልዕክት አታጥፋው በሚያስፈልግህ ሁሉ ልረዳህ እሻለሁና በረከት ሁሉ በደጅህ ነው።የድንግል ልጅ አንተን ለትልቅ ነገር ሊያዘጋጅህ እየፈተነህ ሊሆን ስለሚችል መልዕክቱን ችላ አትበል ። በእግዚአብሔር የምትተማመን ከሆን መልእክቱን ላክ ነገህ ደሰ የሚያሰኝ ይሆንልሀል። እባክህን ሰንሰለቱን አትቁረጠው በ 10 ደቂቃ ውስጥ ለ 13 ሰዎች ይሄን መልእክት ላክ፡ ይቅርታ እንዲ ብዬ ስለጠየኩህ? ግን በህይወትህ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ትሰጣለ? አዎ ከሆነ መልስህ አሁን የምትሰራውን ነገር ሁሉ ትተህ ይሄን መልእክት ለ12 ሰዎች አሁኑኑ ላክ ከዛ ጌታ ነገ ምን እንደሚያደርግልህ ታያለህ። እግዚአብሔር ይወድሀል። እመነኝ ከ 7 ቀን በኋላ ህልምህ እውን ይሆናል። ግን ይሄ ችላ ካልክ( ከናከው) በራስህ መንገድ በመጓዝ ለ 7 አመት ድካም ብቻ ታተርፋለህ። እባክህን አድርገው ይሰራልና........
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.