cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የደእዋ ሰለፍያ መገኛ

. አሰላሙ አለይኩም ምርጥ የሱና ወንድሞቼ እንዲሁም እህቶቼ በዚህ ቻናል ያወቅነውን በማሳወቅ ትንሽ ተጉዘናል እናም ቢድአን አውግዘን ለሱና ዘብ ቆመን ሰውን ወደ ተውሂድ ጠርተን ከሽርክ የምናስጠነቅቅበት ያወቅነውን ምናሳውቅበት ቻናል በአላህ ፍቃድ ከፍተናል ተቀላቀሉንን በአላህ ፍቃድ እንጎዛለን አስተያየት ወይም ጥያቄ ካሌት @comentselefeya_bot السلفية

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
210
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አላሁ አክበር ሱብሀን አላህ ሸኽ አብዱረዛቅ አልበድር እንዲህ ያስለቀሳቸው ነገር ምን ይሆን? 🔻በትኩረት እናዳምጠው http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Amirposts/3709
Mostrar todo...
ይደመጥ የኢፍጣርን ዱዓ አስመልክቶ።።።። •••••••••፨🌺አፍጡር ላይ የሚባል ዱዓ🌺፨•••••••••• ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ. ❌ ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’❌❌ ሌሎቹም የኢፍጥርን ዱዓ አስመልክቶ የተዳሰሰበት ሙሀደራ 🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/Amirposts/3588
Mostrar todo...
"ኢኽዋን መሆኑን ካወቅ ለሰዎች ይሄ ኢኽዋን ነው ብለህ አስጠንቅቅ።" 📩📩📩📩📩📩📩📩🖍 አስተያየት ለመስጠት ⬇️ https://t.me/Menhajel_Selef/ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Amirposts/ https://t.me/Amir_As_Salafiyyah/ Amir Mohammed(አሚር ሙሐመድ) https://t.me/Amirposts/3532
Mostrar todo...
📮ጁምዓ ኹጥባ ላይ ዱዓ ሲደረግ እጅ ማንሳት እና ጩሆ አሚን ማለት አልተደነገገም!!! @abu_reyyis_arreyyis https://t.me/Amirposts/3515
Mostrar todo...
Br. Amir Mohammed(አሚር ሙሐመድ) TAWHEED CHANNEL

📮ጁምዓ ኹጥባ ላይ ዱዓ ሲደረግ እጅ ማንሳት እና ጩሆ አሚን ማለት አልተደነገገም!!! @abu_reyyis_arreyyis

https://t.me/Amirposts/3515

📮አደራህን! ረመዷን ስለገባ መስገድ የጀመረ መስጂድ ማዘውተር ያበዛ ሰው አበረታታው እንዲቀጥልበት እንጂ "የረመዷን ሙስሊም ብለህ አታላግጥበት። ከቀያይ ግመሎች አንድ ሰው በአንተ ምክንያት ቢስተካከል የተሻለ ነው። 🖌 Amir Mohammed (አሚር ሙሐመድ) https://t.me/Amirposts/3502
Mostrar todo...
.. ነበርኩ የዘመኑ አራዳ ቃምኩኝ ጠጣውና ጨበስኩኝ በዝና በጫት ምርቃና አራዳ ነኝ አልኩኝ ኮራ ብዬ ዘና ይህ ነው እንዴ አራድነት ሰክሮ መቶ በር ማምታት ተወላግዶ ጉድጎጓድ መግባት ቀኑን ጫት ቤት መሸ ጠጅ ቤት ሲነጋ ትቦውስጥ ተኝቶ መገኘት ይህ ነው እንዴ አራድነት መስሎህ ኖሮል አንደኝነት አትሳሳት በሰው ሁነት ሆነህ ተገኝ በራስህ ኩነት ✍ NUH MUSTEFA @nuhiesmart
Mostrar todo...
.…የማይታሰብ ምላሽ ካልጠበኩት ሰው … . በቅርብ አንድ አጎቴ ትከሻዬን አመመኝ አለኝ እኔ ደሞ ሰውነትህ ሳይፍታታ ከባድ ነገር ስታነሳ ምናምን እንደዚ አይነት የጡንቻ መሸማቀቆች ያጋጥማሉ ብዬ አልኩት እና ለዚ ምን ባደርግ ይሻለኛል አለኝ እኔም በ ጀመረ አንደበቴ ከ እንቅልፍ እንደተነሳህ ሰውነትን ማላቀቅ እስትሬች አድርግ አልኩት እንደ ዘመኑ መካሪ እሱም #አይደለም_አለኝ ደንገጥ በማለት እኔም ምንድነው እና አልኩት እሱም #ሰላት_ነው ቀለል ያለ እስፖርት አጅር ሚገኝበት ሀይ ቀውይ የሚያረግ ምንም ድካም የሌለበት እሱነው እስፖርት ማለት እሱ ነው የአሂራም የዱንያም ጠቃሚ መንገድ አለኝ በጣም ተገርምኩ ምነው ባላወራስ ብዬ አፈርኩ ያልጠበኩትን መልስ በማልጠብቀው ቅዝፈት አስተናግጄ አንገቴን ደፍቼ ዝም አልኩኝ በዙርያችን ያለ ብዙ ፈጣሪ የደነገገልን ነገራቶችን ትተን ወደ ሰዉ ወደፈጠረው እንዞራለን በ እጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው እንደሚባለው አጠገባችን ያለውን ትተን ሩቅ እናያለን እኔም ከዛ ለራሴ አልኩኝ ሰላት ለካ ብዙ ነገር ናት የቀልብ እርካታ የልብ ብርሀን ናት የድብርት ማንሻ የ ሀራም ማርከሻ የተውባ መናገሻ የወንጀል ማበሻ ሰይጣንን ማስኬጃ የቂያማ መማለጃ ናት እሱንም ወደጀና መሄጃ ኖረህም ሞተህም ላንተ ብርሀንህ ናት ወዳጄሆይ አትተዋት ስገድ ቢያንስ 5 ወቃት ሰላት ✍ NUH MUSTEFA @eslamikchanal
Mostrar todo...
ረመዳን አልደረሰምን….? ጠለሃ ኢብን ኡበይዳህ (ረድየላሁ አንሁ) እንዳስተላለፉት ሁለት ሰዎች ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዘንድ መጥተው በእኩል ወቅት እስልምናን ተቀበሉ፡፡ አንደኛው ከሌላኛው በላይ ጂሀድ ላይ ይሳተፍ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ጀሀድ ተሳትፎ ሰመኣት ሆነ፡፡ ሌላኛው ከዚህኛው አንድ አመት ያህል ቆይቶ ከዛም ሞተ፡፡ ጠለሀ እንዲህ አለ “በህልሜ የጀነት በር ላይ ሆኜ አየሁ፡፡ ከሁለቱም ጋር ነበርኩ፡፡ አንድ ሰው ከጀነት ውስጥ መጥቶ ዘግይቶ የሞተውን ቀድሞ እንዲገባ አደረገው፡፡ ከዛም ድጋሚ መጥቶ ሰመኣቱን እንዲገባ አደረገው፡፡ ከዛም ተመልሶ መጣና አንተ ተመለስ ጊዜህ አልደረሰም አለኝ፡፡” ጠለሀ (ከእንቅልፉ) ከነቃ በኋላ ለሰዎች ስለ ሁኔታው ተናገረ፡፡ ሁሉም ተገረሙ፡፡ ይህ ጉዳይ መልክተኛው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር ደረሰ፡፡ ለመልክተኛውም ጉዳዩ ሲነገራቸው እሳቸውም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ من أي ذلك تعجبون؟ قالوا: يا رسول اللهّ هذا كان أشد الرجلين اجتهاداً ثم استشهد ودخل هذا الآخر الجنة قبله فقال رسول الله (صلى الله عليه وسلم) : أليس قد مكث هذا بعده سنة؟ قالوا: بلى. قال: أدرك رمضان فصام وصلى كذا وكذا من سجدة في السنة؟ قالوا: بلى. قال رسول الله (صلى الله عليه وسلم): فما بينهما أبعد مما بين السماء والأرض “ምንድን ነው የሚገርማችሁ?” እነሱም አሉ “የ አላህ መልክተኛ ሆይ! ከሁለቱም ይህኛው በጣም ታግሏል (በጂሃድ) ሰመኣትም ሆነ፡፡ ነገር ግን ይህኛው ቀድሞት ጀነት ገባ፡፡” የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ከሱ በኋላ አንድ አመት ወደ ኋላ አልቀረምን?” አሉ እነሱም “አዎ ቀርቷል” አሉ እሳቸውም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ረመዳን አልደረሰምን፣ አልፆመምን፣ ይህን ይህን ያህል ሱጁዶች በዚህ አመት አልሰገደምን?” አሉ እነሱም “አዎን (ደርሷል)” አሉ የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “በሁለቱ መሃል ያለው ልዩነት በሰማይ እና ምድር ካለው ልዩነት ይበልጣል” አሉ ኢብን ማጃህ የዘገቡት ትክክለኛ ዘገባ (2/345 346) እና አልባኒ አስ-ሲልሲላህ አስ-ሰሂሃ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ረመዳንን በአግባቡ እንጠቀምበት፡፡ ይህን ያህል ታላቅ ምንዳ አለው፡፡ https://t.me/SadatTextPosts https://t.me/Amirposts/3460
Mostrar todo...
Br. Amir Mohammed(አሚር ሙሐመድ) TAWHEED CHANNEL

ረመዳን አልደረሰምን….? ጠለሃ ኢብን ኡበይዳህ (ረድየላሁ አንሁ) እንዳስተላለፉት ሁለት ሰዎች ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዘንድ መጥተው በእኩል ወቅት እስልምናን ተቀበሉ፡፡ አንደኛው ከሌላኛው በላይ ጂሀድ ላይ ይሳተፍ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ጀሀድ ተሳትፎ ሰመኣት ሆነ፡፡ ሌላኛው ከዚህኛው አንድ አመት ያህል ቆይቶ ከዛም ሞተ፡፡ ጠለሀ እንዲህ አለ “በህልሜ የጀነት በር ላይ ሆኜ አየሁ፡፡ ከሁለቱም ጋር ነበርኩ፡፡ አንድ ሰው ከጀነት ውስጥ መጥቶ ዘግይቶ የሞተውን ቀድሞ እንዲገባ አደረገው፡፡ ከዛም ድጋሚ መጥቶ ሰመኣቱን እንዲገባ አደረገው፡፡ ከዛም ተመልሶ መጣና አንተ ተመለስ ጊዜህ አልደረሰም አለኝ፡፡” ጠለሀ (ከእንቅልፉ) ከነቃ በኋላ ለሰዎች ስለ ሁኔታው ተናገረ፡፡ ሁሉም ተገረሙ፡፡ ይህ ጉዳይ መልክተኛው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር ደረሰ፡፡ ለመልክተኛውም ጉዳዩ ሲነገራቸው እሳቸውም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ من أي ذلك تعجبون؟ قالوا: يا رسول اللهّ هذا كان أشد الرجلين اجتهاداً ثم استشهد ودخل هذا الآخر الجنة قبله فقال رسول الله (صلى الله عليه وسلم) : أليس قد مكث هذا بعده سنة؟ قالوا: بلى. قال: أدرك رمضان فصام وصلى كذا وكذا من سجدة في السنة؟ قالوا: بلى. قال رسول الله (صلى الله عليه وسلم): فما بينهما أبعد مما بين السماء والأرض “ምንድን ነው የሚገርማችሁ?” እነሱም አሉ “የ አላህ መልክተኛ ሆይ! ከሁለቱም ይህኛው በጣም ታግሏል (በጂሃድ) ሰመኣትም ሆነ፡፡ ነገር ግን ይህኛው ቀድሞት ጀነት ገባ፡፡” የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ከሱ በኋላ አንድ አመት ወደ ኋላ አልቀረምን?” አሉ…

📌 التوحيد والوحدة 📌 ተውሒድ እና አንድነታችን 🎙 لفضيلة الشيخ المحدث السلفي الشيخ حسن بن غلا - حفظه الله تعالى 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አል-ሙሀድሥ አሰለፊይ ሸይኽ ሀሰን ገላው (አላህ ይጠብቃቸው) 🔺 ከተውሒድ ውጭ ምንም አይነት አንድነት የለም። በአላህ ላይ የሚያጋሩ ሰዎች ከሺርክ እንዲላቀቁ ትምህርት ይሰጣቸዋል እንጂ አንድ ነን አይባሉም። ሺርክ የሚሰሩ ሰዎችንም ተከትለን አንሰግድም። https://t.me/Amirposts/3427 https://t.me/Amir_As_Salafiyyah/9656
Mostrar todo...
📮 ሙብተዲዕን ሙብተዲዕ ያላለ ሙብተዲዕ ነው የሚለው ቃዒዳ የሰለፊዮች አይደለም። በህሮ ተካ https://t.me/Amirposts/3425
Mostrar todo...