cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yeka Tafo School

Education

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
813
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ስለ ጥናት ዘዴ ነው በደንብ አድምጡት
Mostrar todo...
ሰላም እንደምን ከረማችሁ ከክፍለ ሀገር በመሸኛ የመጡና 7ኛ ክፍል ተመዝግበው የመግቢያ ፈተና እንዲፈተኑ ስም ዝርዝራቸውን በተባለው ቀንና ጊዜ የላካችሁ ትምህርት ቤቶች ፈተናው የሚሰጠው ጥቅምት 07/02/2016 ዓም ከጠዋቱ 2:30 አያት በሚገኘው በጋራ ጉሪ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝተው እንዲፈተኑ ለተማሪዎችና ወላጆቻቸው በተገቢው መልእክት ይተላለፍላቸው
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
⏩ለሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች ሰላም እንደምን አላችሁ 🙏 ➡️ከ6ኛ ወደ 7ኛ ክፍል ለመመዝገብ ከሌላ ክልል የመጡና የከተማ አስተዳደሩን የምዝገባ ፈተና በተለያየ ምክንያት ያመለጣቸው ካሉና አሁንም እየመጡ ያሉ ካሉ ተለይተው ለብቻ ተመዝግበው ለፈተና ዝግጁ ይሁኑ በተለመደው መሰረት ስም ዝርዝራቸውንም ለክ/ከ በፍጥነት ይላክ መልካም የስራ ጊዜ
Mostrar todo...
ሁሉም ትምህርት ቤት እንዲደርስ የማድረግ ስራ ይሰራ መረጃ ተለዋወጡ ።
Mostrar todo...
ለሁሉም ክፍለ ከተሞች በ8/01/2016 ዓ.ም ከክልል እና ከተለያዪ ሀገራት ለመጡ 7ኛ ክፍል ለመግባት ተመዝግበው የስም ዝርዝራቸው የተላኩ ተማሪዎች ለፈተና ሲመጡ ከመጡበት ክልል ወይም ሀገር የተሰጣቸውን መሸኛ ይዘው መገኘት ግዴታ ሲሆን በዚህ አመት በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ተፈትነው የደገሙ ተማሪዎች መፈተን አይችሉም ይህ ሆኖ ቢገኝ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳስባለን።
Mostrar todo...