cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ያገባናል_ኢትዮጵያ-በጎ_አድራጎት_ማህበር

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
143
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የያገባናል ኢትዮጵያ በጎ-አድራጎት ድርጅት ጉዞ ክፍል አንድ።@yagebanalcharity/@yagebanalEthiopia/https://youtu.be/IrCkNvi09Yw
Mostrar todo...
የያገባናል ኢትዮጵያ በጎ-አድራጎት ድርጅት ጉዞ ክፍል አንድ።@yagebanalcharity/@yagebanalEthiopia/https://youtu.be/IrCkNvi09Yw
Mostrar todo...
የያገባናል ኢትዮጵያ በጎ-አድራጎት ድርጅት ጉዞ ክፍል አንድ።
Mostrar todo...
የያገባናል ኢትዮጵያ በጎ-አድራጎት ድርጅት ጉዞ ክፍል አንድ።@yagebanalcharity/@yagebanalEthiopia/https://youtu.be/IrCkNvi09Yw
Mostrar todo...
ሰለሞን ቦጋለ | ልብ ሚነካ መክር ለወጣቶች ስለ ሀገር | Solomon Bogale, Yagebanal Ethiopia

ሰለሞን ቦጋለ | ልብ ሚነካ መክር ለወጣቶች ስለ ሀገር | Solomon Bogale, Yagebanal Ethiopia SUBSCRIBE !!

የያገባናል ኢትዮጵያ በጎ-አድራጎት ድርጅት ጉዞ ክፍል አንድ።
Mostrar todo...
7⃣6⃣3⃣9⃣➡️🅰
Mostrar todo...
🇪🇹ያገባናል ኢትዮጵያ በጎ-አድራጎት ድርጅት🇪🇹 🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰 ለኢትዮጵያ የተማረ ሀይል እና ምክንያታዊ ትውልድ ለመፍጠር እርሶ ዛሬ ባለግዜ ኖት።ስለዚህም "ኢትዮጵያችን" የተተኪው ትውልድ አደራ ናት ካሉ ያገባናል ብለው 📲 7⃣6⃣3⃣9⃣ ላይ ➡️ 🅰 ብለው በመላክ የጋራ ቤታችንን እንስራ‼️ ኢትዮጵያ የልጆ አደራ መሆኗን ካልዘንጉ📲 7⃣6⃣3⃣9⃣ ➡️ 🅰 ብለው በመላክ አደራዎን ይወጡ።‼️ ➡️ ያገባናል ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ➡️ 7⃣6⃣3⃣9⃣ ➡️ 🅰 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀለቀሉ @yagebanalcharity/@yagebanalEthiopia/ https://youtu.be/IrCkNvi09Yw "ወጣት ለምክንያት እንጂ ለስሜት አይሞትም" 🇪🇹እኔ ኢትዮጵያ ነኝ‼️🇪🇹
Mostrar todo...
ሰለሞን ቦጋለ | ልብ ሚነካ መክር ለወጣቶች ስለ ሀገር | Solomon Bogale, Yagebanal Ethiopia

ሰለሞን ቦጋለ | ልብ ሚነካ መክር ለወጣቶች ስለ ሀገር | Solomon Bogale, Yagebanal Ethiopia SUBSCRIBE !!

የመገፋት ፍርሃት (ክፍል ሁለት) (“የመገፋት ሕመም” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ አዲስ መጽሐፍ የተቀነጨበ) መገፋትን በመፍራት የሚኖር ሰው በእስራት ውስጥ እንዳለ ሊገነዘብ ይገባዋል፡፡ በተቃራኒው ደግሞ መገፋትን ከመፍራት ይልቅ እውነታውን በመጋፈጥ የሚሆነውን ነገር ሁሉ ለትምህርትና ለጥንካሬ የሚጠቀም ሰው ከአንዱ የልህቀት ደረጃ ወደሌላኛው በመሸጋገር ይዘልቃል፡፡ ምናልባት በሕይወትህ ይህ የመገፋት ፍርሃት ጠንቅ መኖሩንና አለመኖሩን የማወቅ ጉጉት ካደረብህ፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ለራስ-በራስ ምርመራ መጠቀም ትችላለህ፡፡ 1. አስመሳይነት ገና ለገና ተቀባይነት አጣለሁና እገፋለሁ ብለን ስናስብ ከሚታዩብን ባህሪያቶች አንዱና ቀዳማዊው፣ እውነተኛው ማንነታችንን የመለወጥና ያልሆንነውን ሆነን ለመገኘት የመጣጣር ሁኔታ ነው፡፡ እውነተኛ ማንነታቸውን ብናሳይ ልንገለል እንደምንችል ስለምናስብ ተቀባይነት ይኖረዋል ብለን የምናስበውን ሁኔታና “ማንነት” ማሳየት እንፈልጋለን፡፡ ይህ ደግሞ እጅግ አድካሚ ከመሆኑም ባሻገር ወደከሰረ ሕይወት ይመራናል፡፡ 2. ሰዎችን ለማስደሰት መጣጣር ልክ አንድን ህመም ወይም ስቃይ ለማስወገድ የምንችለውን እንደምናደርግ ሁሉ፣ መገፋትን አጥብቀው የሚፈሩ ሰዎች ያንን መገፋትንና መገለልን ለማስወገድ ሲሉ ምንም ነገር ከማድረግ አይመለሱም፡፡ ስለዚህም፣ ተቀባይነት አጣለሁ ብለው በሚሰጉት አካባቢ ሲሆኑ በዚያ ያሉትን ሰዎች የሚስያደስታቸውን ነገር ሁሉ ብናደርግላቸው ይቀበሉናል ብለው ስለሚስቡ ይህንና ያንን በማድረግ ይጦዛሉ፡፡ ይህ ጡዘት ግን በፍጹም ስኬታማ ሲሆን ታይቶ አይታወቅም፡፡ ከምክንያቶቹ አንዱ፣ ብዙውን ጊዜ በመገፋት ፍርሃትና ሰዎችን በማስደሰት ጡዘት ድርብ ጫና ስንታወር ሰዎችን ለማስደሰት የምናደርጋቸው ነገሮች እንዲያውም ሰዎቹን ሊያበሳጫቸው ስለሚችል ነው፡፡ ያም ሆነ ይህ፣ ሁኔታውን ከራሳችን አንጻር ስንመለከተው ሰዎችን ከማስደሰት ብቻ የተነሳ እንቅስቃሴ መጨረሻው አክሳሪ ነው፡፡ ይቀጥላል . . .
Mostrar todo...