cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቀሰም Academy

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩For comment :- @Qesem_fam Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
64 422
Suscriptores
-2424 horas
+2037 días
+2 25230 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
⭐️ሰላም ውድ የቀሰም ቤተሰቦች 🥰ጥናት እንዴት ይዟችኋል? 😀 እንግዲ በርቱልን ተስፋ እንዳትቆርጡ!!🙏🏾 🔺እናም ዛሬ ቀሰም ከእናንተ እርዳታ ፋለጋ መታለች🥰 መቼስ ለቀሰም ያልሆነ እያላችሁ ነው😊..........ምን መሰላችሁ ለተማሪ ይጠቅማል የምትሉትን Any Material (Short notes , Questions,mindmaps...) Or የተፈተናችሁትን Mid exam sheet Photo አንስታችሁ ለወንድም እህቶቻቹ እንድናደርስ እና ለEntrance እንዲዘጋጁ @Qesem_fam ላይ በመላክ ለ ወንድም እና እህቶቻችሁ በማጋራት እናንተም ተጠቃሚ እንድትሆኑ ነው። 🙂ሁላችንም share ከተደራረግን ሁሉን ነገር አገኘን ማለት ነው።🙏🏾ስለዚህ በትብብር ይሄን እንለፈው!! "ከአንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ"አይደል የሚባለው😊!! 💻 ለመላክ ይህን ተጠቀሙ @Qesem_fam 🔸
2 5301Loading...
02
⭐️ For Social students 🤩 ✔️ 517 History Questions 📝 For Entrance preparation 😊 @Qesemacademy ✈️
3 39154Loading...
03
👍Human Biology and Health Notes and Questions 👑 Grade 9, 10 & 12 📚JOIN : @QesemAcademy
612Loading...
04
በአል ነው ብላችሁ እንዳትዘናጉ!!🥰
5 0283Loading...
05
🧪Biology 💎Grade :- 12 Best handout🤩 ⌨Unit :- 4 (Evolution ) 📚JOIN : @QesemAcademy
4 928113Loading...
06
እንዱ ምን ሲል ሰማው መሰላችሁ🤭 🗣 "የኑሮ መወደድ በዚህ ከቀጠለ የዶሮ ቅርጫ🐓 መጀመሩ አይቀርም😂" 🛜እናንተስ በዚሄ ጉዳይ ላይ ምን ታስባላችሁ?😁 @QesemAcademy ✅
5 6844Loading...
07
✝ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የቀሰም ቤተሰቦች 🙌🏾 እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። ✝በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። @QesemAcademy
5 9596Loading...
08
"ጊንጥ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
1 6642Loading...
09
"ትንሳኤ" በእንግሊዝኛ ምን ይባላል ?
9410Loading...
10
⭐️ ይህ ልጅ በ Tv ቤተሰብ ባሉበት ስትሰሙት ምን ይሰማችኋል ?
6 93537Loading...
11
" የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና እንዲዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው #ቤተሰቦቻቸው_ጋር_እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ወ/ሮ አየለች ፤ ተማሪዎች ለፈተናው እንዲዘጋጁ፣ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፣ ወላጆችንም ልጆቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል። 🌐JOIN : @QesemAcademy
6 58417Loading...
12
👍Best Physics short note 🤩 🌟From Grade 9-12 🌐JOIN : @QesemAcademy
6 541207Loading...
13
👍Best Physics short note 🤩 🌟From Grade 9-12 🌐JOIN : @QesemAcademy
38025Loading...
14
🎁አስደሳች ዜና ለተማሪዎች🎁 🎀 በተማሪዎች ዘንድ ብዙ ተቀባይነት ያገኘው Extreme Books Series በቴሌግራም ቻናል ብቅ ብሏል። 📚 ለተማሪዎች አስፈላጊ ነገርን ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን እየጠበቀ ይገኛል። 🎉 ስለዚህም እናንተ ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ። አሁኑኑ Join ብለው ቀለሜ ይሁኑ። @Ethio_Extreme_books @Ethio_Extreme_books @Ethio_Extreme_books @Ethio_Extreme_books
1 3943Loading...
15
⭐️እስኪ | ለትምህርት የሚያነሳሱ የሳይንቲስቶች ፊልም ከነ Linkቸው ይለቀቅልን የምትሉ?
6 8391Loading...
16
✅ ወደፊት ... ሂድ 💪! 🌟እኛ ስንወድቅ የምንወድቀው ብቻችንን አይደለም ፤ በእኛ የተማመኑ ለእኛ እዚህ መድረስ ዋጋ የከፈሉ  ፣ በብዙ የተፈተኑ ቤተሰቦቻችንም አብረው ይወድቃሉ! ⭐ላንተ/ላንቺ እዚህ መድረስ ዋጋ የከፈለው ማን ነው? ልትቆም ስታስብ ያንን ሰው አስታውስ ለእርሱ/ሷ ስትል በርታ !!! 🌐JOIN : @QesemAcademy
6 99848Loading...
17
[EUEE ENGLISH] [2000-2014].pdf
11 124137Loading...
18
Who's here? We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
4 8324Loading...
19
⚙ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳዋን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🙏🏾 🌐JOIN : @QesemAcademy
7 1444Loading...
20
👍Do you want 🎞8k  wallpapers❓
1 0811Loading...
21
📚 ከጥናት ጋር በተያያዘ የስነ ልቦና ድጋፍ ለቀሰም ተማሪዎች - በእጩ የስነ ልቦና ባለ ሙያ - ቻLu @atochalu ላይ ታገኙኛላችሁ! 📮መልዕክቶቻችሁን ቶሎ ካልመለስን ፣ ሌሎች ተማሪዎችን እያገዝን ነውና በትዕግስት እንዲጠብቁን በትህትና ጠይቃለሁ! 🌐JOIN : @QesemAcademy
7 58112Loading...
22
⚙APTITUDE EUEE 🎁 From 2003-2014 E.C 🌐JOIN : @QesemAcademy
7 694178Loading...
23
🩷ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 8⃣ ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ! -------------------------------------------------- 1️⃣, ቀሰም አካዳሚ 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2️⃣Ministry of eduction 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3️⃣ Ethio University News 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4️⃣,  ቀለሜ! 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5️⃣, Qubeeacademy 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6️⃣,Hahu Ethiopa 🇪🇹 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7️⃣,Remedial Hub 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 8️⃣,Students HUB 👨‍🏫 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 9️⃣, Pinterest 🦋 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ⭐️ Bonus - Books 📚
4772Loading...
24
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። 🌐JOIN : @QesemAcademy
8 57715Loading...
25
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል። @tikvahuniversity
9 70986Loading...
26
🌀Entrance ላይ English Subject ከ70 በላይ ማምጣት ከፈለጋችሁ ይሄ ቻናል ግዴታ ያስፈልጋችኋል !! 🤔በውስጡ በየቀኑ እራሳችሁን የምትፈትሹበት ጥያቄዎች ይለቀቃሉ!! ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
4623Loading...
27
🧪 Grade 12 Chemistry ✅Polymer best Short Note😊(New curriculum ) 🌐JOIN : @QesemAcademy
9 165153Loading...
28
🌀Entrance ላይ English Subject ከ70 በላይ ማምጣት ከፈለጋችሁ ይሄ ቻናል ግዴታ ያስፈልጋችኋል !! 🤔በውስጡ በየቀኑ እራሳችሁን የምትፈትሹበት ጥያቄዎች ይለቀቃሉ!! ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
6070Loading...
29
⚙68 ንፁህ ቀን አላችሁ ። ተስፋ አትቁረጡ !!በርቱልን!😍 🌟 እኛም አብረናችሁ ነን🥰 🌐JOIN : @QesemAcademy  | ከ High school እስከ Campus አበረናችሁ ነን!
9 69819Loading...
30
በአዲስ አበባ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ውይይት ተደርጓል። በውውይይቱ የክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ተሳትፈዋል። የመልቀቂያ ፈተናውን በአዲስ አበባ በበይነ መረብ ለመስጠት ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገልፀዋል። ፈተናውን በኦንላይን ለመስጠት የሚያስፈልጉ፦ ➭ ኮምፒውተሮች፣ ➭ ላፕቶፖች፣ ➭ ታብሌቶችና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶችን የማሟላት ሥራ መጀመሩን ጠቁመዋል። የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ከወዲሁ ማዘጋጀት በመጀመር ፈተናው በታቀደለት መርሐግብር እንዲሰጥ የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል ብለዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። #አዲስአበባትምህርትቢሮ @tikvahethiopia
9 78643Loading...
31
🌀Entrance ላይ English Subject ከ70 በላይ ማምጣት ከፈለጋችሁ ይሄ ቻናል ግዴታ ያስፈልጋችኋል !! 🤔በውስጡ በየቀኑ እራሳችሁን የምትፈትሹበት ጥያቄዎች ይለቀቃሉ!! ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
3300Loading...
32
Media files
14 07637Loading...
33
✅ፅኑ እምነት! 💎በራስህ ከተማመንክ እና ፅኑ እምነት ካለህ የውድቀት አዝማሚያዎች ጠልፈው እንደማይጥሉህ እወቅ፡፡ እንዲያውም በተቃራኒው ስኬታማ አዝማሚያዎች ማግኔታዊ በሆነ ስበት ወደራስህ ታቀርባቸዋለህ፡፡ ⭐️አንተስ ወደራስህ እያቀረብክ ያለኸው ምንድነው ሽንፈት, ተስፋ መቁረጥ ምንድነው እራስህን ጠይቀው፡፡ ከዛ አንድ ነገር አስታውስ ከፈጣሪ እርዳታ ጋር እችላለሁ ብለህ ካሰብክ ያለጥርጥርም እነደምትችል! 🌐JOIN : @QesemAcademy  | ከ High school እስከ Campus አበረናችሁ ነን!
8 93426Loading...
34
5+5÷5-5=?
1 1080Loading...
35
🌀Entrance ላይ English Subject ከ70 በላይ ማምጣት ከፈለጋችሁ ይሄ ቻናል ግዴታ ያስፈልጋችኋል !! 🤔በውስጡ በየቀኑ እራሳችሁን የምትፈትሹበት ጥያቄዎች ይለቀቃሉ!! ለመቀላቀል 👇 https://t.me/+1TlT6PxwUNJhMzE0 https://t.me/+1TlT6PxwUNJhMzE0 https://t.me/+1TlT6PxwUNJhMzE0
2711Loading...
Repost from ቀሰም Academy
⭐️ሰላም ውድ የቀሰም ቤተሰቦች 🥰ጥናት እንዴት ይዟችኋል? 😀 እንግዲ በርቱልን ተስፋ እንዳትቆርጡ!!🙏🏾 🔺እናም ዛሬ ቀሰም ከእናንተ እርዳታ ፋለጋ መታለች🥰 መቼስ ለቀሰም ያልሆነ እያላችሁ ነው😊..........ምን መሰላችሁ ለተማሪ ይጠቅማል የምትሉትን Any Material (Short notes , Questions,mindmaps...) Or የተፈተናችሁትን Mid exam sheet Photo አንስታችሁ ለወንድም እህቶቻቹ እንድናደርስ እና ለEntrance እንዲዘጋጁ @Qesem_fam ላይ በመላክ ለ ወንድም እና እህቶቻችሁ በማጋራት እናንተም ተጠቃሚ እንድትሆኑ ነው። 🙂ሁላችንም share ከተደራረግን ሁሉን ነገር አገኘን ማለት ነው።🙏🏾ስለዚህ በትብብር ይሄን እንለፈው!! "ከአንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ"አይደል የሚባለው😊!! 💻 ለመላክ ይህን ተጠቀሙ @Qesem_fam 🔸
Mostrar todo...
🥰 36👍 20🙏 9 4
⭐️ For Social students 🤩 ✔️ 517 History Questions 📝 For Entrance preparation 😊 @Qesemacademy ✈️
Mostrar todo...
👍 8😁 7🙏 5😢 3
👍Human Biology and Health Notes and Questions 👑
Grade 9, 10 & 12
📚JOIN : @QesemAcademy
Mostrar todo...
1🥰 1
በአል ነው ብላችሁ እንዳትዘናጉ!!🥰
Mostrar todo...
🙏 78👍 27❤‍🔥 8😁 8😍 3😢 2
🧪Biology 💎Grade :- 12 Best handout🤩 Unit :- 4 (Evolution ) 📚JOIN : @QesemAcademy
Mostrar todo...
22👍 9🥰 4❤‍🔥 2
እንዱ ምን ሲል ሰማው መሰላችሁ🤭 🗣 "የኑሮ መወደድ በዚህ ከቀጠለ የዶሮ ቅርጫ🐓 መጀመሩ አይቀርም😂" 🛜እናንተስ በዚሄ ጉዳይ ላይ ምን ታስባላችሁ?😁 @QesemAcademy
Mostrar todo...
😁 109😢 11🤗 10👍 9🤩 9🙈 7
✝ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የቀሰም ቤተሰቦች 🙌🏾 እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። ✝በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። @QesemAcademy
Mostrar todo...
107🙏 36🥰 21🤩 7😁 6👍 5
"ጊንጥ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
Mostrar todo...
👍 6 1
Panda
Bull
Scorpion
Duck
"ትንሳኤ" በእንግሊዝኛ ምን ይባላል ?
Mostrar todo...
Easter
Baptism
Resurrection
Savior
00:20
Video unavailableShow in Telegram
⭐️ ይህ ልጅ በ Tv ቤተሰብ ባሉበት ስትሰሙት ምን ይሰማችኋል ?
Mostrar todo...
😁 97👍 16 9👏 5❤‍🔥 2