cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሸገር ስፖርት™

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
407
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#CHALLENGE ቻሌንጁ ተጀምሯል⚽⚽ https://t.me/+jRBhhL207ak1ZGQ8 መጀመሪያ የትሪቡንን ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ ቻሌንጁ ሚሆነው ወደ ቻናሉ ሰዎችን መጋበዝ ነው በጋበዛችሁት ሰው ልክ የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ትሆናላችሁ። አሁኑኑ ይጀመር https://t.me/+jRBhhL207ak1ZGQ8
Mostrar todo...

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+SGbGx6cA8lnmCByE
Mostrar todo...
ማን ዩናይትድ - ሀበሻ

ማን ዪናይትድ ሀበሻ ╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ እንኳን  ደህና   መጡ ║  ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ #GGMU

በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው #Kurulus_Osman በአማርኛ ትርጉም እናንተን በሚያዝናና መልኩ ይዘን ቀርበናል!😍 JOIN ብለው ይኮምኩሙ😉 https://t.me/Dirilis_Ertugrul_et
Mostrar todo...
🎥 KURULUS OSMAN 🎥
📽 DRILLIS ERTUGRUL 📽
⚔ JOIN ⚔
አዲሱ የፕሪሚየር ሊጉ ክለብ ተጫዋች አስፈርሟል በሊጉ እያደረጉ ያለው አጀማመር አስከፊ የሆነባቸው ዌስት ብሮሞች የሃገር ውስጥ ዝውውር ከመዘጋቱ በፊት የሀደርስፊልዱን የአጥቂ መስመር ተጫዋች ካርላን ግራንትን ለስድስት ዓመት በሚቆይ ውል ማስፈረማቸው ተረጋግጧል። "Share" @sheger_sport_news
Mostrar todo...
ሊቨርፑል ግብ ጠባቂ አያስፈርምም! ቀያዮቹ ከ ስቶክ ሲቲው ግብ ጠባቂ ጋር ስማቸው ሲነሳ የነበረ ቢሆንም ክለቡ በተጫዋቹ ምንም አይነት ፍላጎት እንደሌለው Liverpool ECHO የተሰኘ የ ሊቨርፑል ጋዜጣ አስንብቧል። "Share" @sheger_sport_news
Mostrar todo...
ቤንርሀማ ወደ ዌስትሀም በእንግሊዙ ክለብ ብሬንተርፎርድ ባሳየው ድንቅ ብቃት የብዙዎችን ቀልብ የሳበው አልጄሪያዊው የመስመር ተጨዋች ሰይድ ቤንርሀማ ዌስትሀምን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። "Share" @sheger_sport_news
Mostrar todo...
የጀርመን 𝗗𝗙𝗕-𝗣𝗢𝗞𝗔𝗟 ጨዋታ። ⏰full time' ዱረን 0 - 3 ባየር ሙኒክ #ቹፖ_ሞቲንግ24'75' #ሙለር36' P "Share" @sheger_sport_news
Mostrar todo...
ፒኤስጂ ወሳኝ ተጫዋቹ ከዩናይትድ ጨዋታ ውጪ ሆኗል ! የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ የፊት መስመር አጥቂ ማውሮ ኢካርዲ ባጋጠመው ጉዳት ከቀናት በኋላ ማክሰኞ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር በሚደረገው ጨዋታ እንደማይሰለፍ ቶማስ ቱሄል አረጋግጠዋል ። "Share" @sheger_sport_news
Mostrar todo...
✅ቼልሲዎች የቦርሲያ ዶርትመንድ አጥቂውን ኤርሊንግ ሃአላንድን ለማሰስ እያሰቡ ነው ፡፡ ✅ኖርዌያዊው አሁን ባለው ኮንትራቱ ውስጥ ቼልሲ በመጪው ክረምት ለመቀስቀስ ሊወስን የሚችል 63 ሚሊዮን ፓውንድ ውል አለው ፡፡ ✅ሀላንድ ላለፉት 48 ጨዋታዎች 51 ግቦችን ያስቆጠረው ለክለብ እና ለሀገሩ ነው። "Share" @sheger_sport_news
Mostrar todo...
#ሰበር ዜና ማቲዮ ጉንዶዚ በኮሮና ቫይረስ መያዙን ኸርታ በርሊን ይፋ አድርጓል። "Share" @sheger_sport_news
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.