cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

BBC አማርኛ

Broadcast & media production company ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME ቢቢሲ አማርኛ 🇪🇹 ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ Verified official channel ® @BBC_Amaric https://t.me/joinchat/AAAAAE7S0z4ya9Z6ragluA

Mostrar más
Advertising posts
3 881Suscriptores
Sin datos24 hours
-87 days
-5030 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የዘንድሮው 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሀምሌ ወር ላይ ይሰጣል ተባለ የ2016 ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን እንደሚሰጥ ተገልጿል ፈተናው በበይነ መረብ እና በወረቀት እንደሚሰጥም መንግስት አስታውቋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4dePS05
Mostrar todo...
የዘንድሮው 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሀምሌ ወር ላይ ይሰጣል ተባለ

ፈተናው በበይነ መረብ እና በወረቀት እንደሚሰጥም መንግስት አስታውቋል

ሀማስ ከደቡብዊ ሊባኖስ ሆኖ የእስራኤል ወታደራዊ ይዞታዎችን እያጠቃ መሆኑን ገለጸ ባለፈው ጥር ወር እስራኤል በቤሩት ባደረሰችው የአየር ጥቃት የሀማስን ምክትል የፖለቲካ መሪ ሳሌህ አል አሮሪን ገድላለች። https://bit.ly/3xUtI3h
Mostrar todo...
ሀማስ ከደቡብዊ ሊባኖስ ሆኖ የእስራኤል ወታደራዊ ይዞታዎችን እያጠቃ መሆኑን ገለጸ

የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ አል ቃሳም ብርጌድ እንዳስታወቀው ከደቡባዊ ሊባኖስ ሆኖ በእስራኤል ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ በርካታ ሚሳይሎችን እስወንጭፋል

ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ ሊያወጣ መሆኑ ተገለጸ የእስር ማዘዣው በጠቅላይ ሚንስትር ኔታንያሁ እና የሀማሱ መሪ እና ከስር ባሉ አመራሮች ላይ ይሆናል ተብሏል እስራኤል ፍርድ ቤቱ የእስር ማዘዣ ሊያወጣ እንደሚችል እና ይህ እንዳይሆን የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገች እንደሆነ ተገልጿል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/44s4ntx
Mostrar todo...
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ ሊያወጣ መሆኑ ተገለጸ

እስራኤል ፍርድ ቤቱ የእስር ማዘዣ ሊያወጣ እንደሚችል እና ይህ እንዳይሆን የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገች እንደሆነ ተገልጿል

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያውያን ላይ የቪዛ ገደብ ለምን ጣለ? የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ገደብ መጣሉን አስታወቀ። ህብረቱ መደበኛው ቪዛ ለማግኘት የሚጠበቀው የ15 ቀን ጊዜ ወደ 45 ቀን አራዝሞታል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4dtl3oK
Mostrar todo...
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያውያን ላይ የቪዛ ገደብ ለምን ጣለ?

ህብረቱ መደበኛው ቪዛ ለማግኘት የሚጠበቀው የ15 ቀን ጊዜ ወደ 45 ቀን አራዝሞታል

የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ከ3 መንደሮች ለቆ ለመውጣት ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው? የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ያሉ ሶስት መንደሮችን ለቆ ለመውጣት መገደዱን የዩክሬን ጦር አዛዥ በትናንትናው እለት ተናግረዋል። https://bit.ly/4baaVjf
Mostrar todo...
የዩክሬን ጦር ከ3 መንደሮች ለቆ ለመውጣት ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

የዩክሬን ጦር በምስራቅ ግንባር ያሉ ሶስት መንደሮችን ለቆ ለመውጣት መገደዱን የዩክሬን ጦር አዛዥ ተናግረዋል

👍 1
እስራኤል በራፋህ በፈጸመችው የአየር ድብደባ 22 ፍሊስጤማውያን ሞቱ በእስራኤል ጥቃት ከሞቱት መካከል 6 ሴቶችና 5 ህጻናት ይገኙበታል። በእስራኤል ሃማስ ጦርነት የሞቱ ፍሊስጤማውያን ቁጥር ከ34 ሺህ አልፏል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3UBAvHI
Mostrar todo...
እስራኤል በራፋህ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 22 ፍሊስጤማውያን ሞቱ

በእስራኤል ሃማስ ጦርነት የሞቱ ፍሊስጤማውያን ቁጥር ከ34 ሺህ አልፏል

ብሊንከን ከአረብ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ለመምከር ሪያድ ገቡ የሚኒስትሮቹ ምክክር ከጋዛው ጦርነት በኋላ በሰርጡ ሊኖር በሚችለው አስተዳደርና የመልሶ ግንባታ ስራዎች ላይ ያተኩራል ተብሏል። https://bit.ly/3xXfpLg
Mostrar todo...
ብሊንከን ከአረብ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ለመምከር ሪያድ ገቡ

ሃማስ ለእስራኤል የተኩስ አቁም ምክረሃሳብ ዛሬ በግብጽ ምላሽ እንደሚሰጥ ይጠበቃል

ማንቸስተር ሲቲ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኖቲንግሃም ፎረስት በሜዳው ማንቸስተር ሲቲን ያስተናገደ ሲሆን፤ በጨዋታውም ማንቸስተር ሲቲ ባለሜዳዎችን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2ለ0 በሆነ ውጤ ማሸነፍ ችለዋል። በጨዋታው የማንቸስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦቸን ግቫርዲዮል እና ሃላንድ ከመረብ አሰርፈዋል። ይህንን ተከትሎም አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀራቸው ማንቸስተር ሲቲዎች በሊጉ የሰበሰቡትን ነጥብ 79 ያደረሱ ሲሆን፤ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር ያላቸውን የነጥበ ልዩነት ወደ አንድ ዝቅ አድርገዋል። አርሰናል በ80 ነጥብ የፕሪምየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ ሲመራ፣ አንድ ተስከካካይ ጨዋታ የሚቀረው ማንቸስተር ሲቲ በ79 ነጥብ 2ኛ እንዲሁም ሊቨርፑል በ75 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
Mostrar todo...
በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች ዩክሬን “ሩሲያ የወታደርና የጦር መሳሪያ ቁጥር ብላጫ በመጠቀም በርካታ ስፍራዎችን እያየዘች ነው” ብላለች። የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆኑን የሀገሪቱ ጦር ዋና አዛዥ አስታውቀዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3WedR9N
Mostrar todo...
በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች

የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆኑን የሀገሪቱ ጦር ዋና አዛዥ አስታውቀዋል

👍 1
ጋናዊው ግለሰብ ከ1 ሺህ 100 በላይ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ የተፈጥሮ ጉዳዮች ማህበራዊ አንቂ እና የስነ ደን ተማሪ የሆነው ጋናዊው አቡበከር ታሂሩ በአንድ ሰዓት ውስጥ በርካታ ዛፎችን በማቀፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። አቡበከር ታሂሩ የተባለው የ29 ዓመቱ ጋናዊ በአንድ ሰዓት ውስጥ በአጠቃላይ 1 ሺህ 123 ዛፎችን ያቀፈ ሲሆን፤ በአንድ ደቂቃ ውስጥም በአማካይ 19 ዛፎችን ማቀፍ ማቸሉ ነው የተነገረው። አቡበከር ስለ ዛፍ ማቀፍ ክብረ ወሰኑ ሲናገር፤ “በጣም ከባዱ ነገር በዛፎቹ መካከል የሚደረገው ምልልስ እንዲሁም እያንዳንዱ ዛፍ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት መታቀፉን ማረጋገጥ ነበር” ብሏል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3JImO3q
Mostrar todo...