cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
23 203
Suscriptores
-2224 horas
-1727 días
-75530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

*መሪጌታ ሠናይ የባህል መድሀኒት ቀማሚ*                 በዉጭ ሀገር ላላቹህ ባላቹህበት እንሰራለን """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን        ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም(መስተፋቅር)    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን                   ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን 09 15 19 45 25 ይደውሉልን
Mostrar todo...
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንጥበብ እኔን መጠየቅ ትችላላችሁ ነገር ግን 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን እኔን ለማናገር 👈👈 የኔ ስልክ ቁጥር 0915194525 ዘወትር በስራ ሰዓት መደወል ይችላሉ
Mostrar todo...
👍 1
✝✝✝✝መርጌታ ሠናይ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️እንግዳውስ 09 15 19 45 25 ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። 🌿🌿በስመአብ🌿 ወወልድ 🌿ወመንፈስ🌿 ቅዱስ🌿 አህዱ 🌿አምላክ 🌿 አሜን ብለን እንነሳ።🖋 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት🤔 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወት6ዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 09 15 19 45 25✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️እንግዳውስ 0968833064ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። 🌿🌿በስመአብ🌿 ወወልድ 🌿ወመንፈስ🌿 ቅዱስ🌿 አህዱ 🌿አምላክ 🌿 አሜን ብለን እንነሳ።🖋 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)
Mostrar todo...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
⏯#በምን ተቸግረዋል?? 🔶በጭንቀት መንፈስ?? 🔶በሾተላይ?? 🔶የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? 🔶የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? 🔶በስንፈተ ወሲብ?? 🔶በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት 🔶የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? 🔶በፊንጢጣ ኪንታሮት?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ ❌#ስራን መጥላት ❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር ❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌#በአስም የመተንፈሻ ቱቦን መዝጋት ❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ ❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል ⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች ⏩ዘሩን ታፈስበታለች ⏩ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ⏩ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች ⏩ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ ⏩ትዳር እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ⏩ድብርርት ⏯ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ✳️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶የአፍ ጠረን መቀየር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ⏯#መፍትሔ ➱#አስተናግር ሥርና ፍሬ ➱#የጊዜዋ ሥር ➱#የአብላሊት ሥር ➱#የእጸ መናሔ ሥር ➱#እጽ ደብተራ ሥር ➱#የሴት ቀስት ሥር 👉ጊዜዋ፣እጸ መናሔ፣አብላሊት እነዚህን እጽዋት ማክሰኞ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት ከተገናኘ በኃላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ9 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ። 👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። 👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ #የአስተናግሩንና የእጸ ደብተራ ሥራቸውዋ ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የአስተናግሩን ፍሬ በመጨመር ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⏩#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት፣ ፍርሃት 💠የአባላዘር በሽታዎች 💠የፌንጢጣ ኪንታሮት 💠ኢንፌክሽን 💠የልብ ህመም 💠የጉበት ህመም 💠የኩላሊት ህመም 💠የስኳር በሽታ 💠የደም ግፊት 💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት 💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ) 💠የደም ስር ችግሮች 💠የነርቭ ህመም 💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም 💠ግለ ወሲብ 💠ዝሙት 💠የስነ ልቦና ጫና 💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም 💠ሲጋራ ማጨስ 💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ። ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ⏩#የዶግ ሥሩን ፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ ፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን ፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን ፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ ➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት 👉#የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ✔ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም ✔በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ ✔ሕመም ወይንም አለመመቸት ✔በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ⭐ ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ ⭐ ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ ⭐ የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) ⭐ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ⭐ እርግዝና ⭐ የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ ⭐ ቁርጥማት ⭐ የጀርባ ህመም ⭐ መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት ⏩#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ ፩. ➪#የምድር እንቧይ ፍሬ ፪. ➪#የእንቧጮ ቅጠልና አበባ ፫. ➪#የክትክታ ቀንበጡን እነዚህን በንጽሕና ለየብቻቸው አዘጋጅቶ የምድር እንቧዩን አንድ የሾረባ ማንኪያ ከእንቧጮው አበባና ቅጠል ፣ የክትክታ ቀንበጡን ግማሽ የሾርባ ማንኪያ አድርጎ ሁለቱን ባንድ ላይ አዋህዶ ማታ በንጹ የጸጉር ቅቤ ጋር እየለወሶ ለ፱ ቀን መቀባት ሲታጠቡ ለብ ያለ ውሃ አይወዲን ጨው ጨምረው ይታጠቡት። ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ ⏯ፆታዊ ግንኙነት ⏩ ለበለጠ መረጃ ☎0915194525 ☎0915194525 ይደውሉ
Mostrar todo...
#በምን_ተቸግረዋል ? #በስንፈተወሲብ_በሴት_ዛር_በህልመ_ሌሊት_በትዳር_ገርግር_በግለ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብ ?? #ድክመተ ወሲብ ?? #ፀላኤ ወሲብ ?? #ህልመ ሌሊት ?? #ግለወሲብ ?? #ወሲብ_ፍራቻ_የዓይነጥላ_ውጤቶች ናቸው #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ?? ❤️ #እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም 🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍 ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። 🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯 #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🟦ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር 🟪ለወንድ ጥላቻ ፍራቻ 🟦ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🟪በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🟦ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🟪ከወንድ ይልቅ ግለወሲብን መምረጥ 🟦የትዳር ማስጠላት 🟪ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ( እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን መፈለግ ጠቃሚ ነው ። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። 🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍🖍 #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️#የአሞጭ ስር ❇️#የቆላ ሳማ ❇️#የወይራ ተቀፅላ ❇️#የእንባጮ ስር ❇️#የዕፀ ጠጠብ ስር ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት በባዶ ሆድ 1 ማንኪያ መብላት ። ። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅#የምድር እንቧይ ስር ✅#የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ ምግብ❌ 👉በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና ሸር ሸር ያድርጉ። 👉 #አድራሻችን ☎#0915194525 ☎#0915194525 እናመሰግናለን
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.