cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AUWCMJ Official Page

- This channel created to teach, guide and also to inform you different activities of Ambo university Woliso Campus Muslim Jama'a (AUWCMJ) - Islamic, Comparative& General k/ge.. - If you have any suggestions and comments, use👇 @studentcommentbot )

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
218
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

TAFAKKUR 7
Mostrar todo...
y2mate_bz_ስደንጋ_የቀብ_ቅጣት_ሳቅ_ለምኔ_ዋንፍሴ_ኡስታዝ_ሀቢብ_ኑሩ_asdengachu_ena_asferiw.mp37.44 MB
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌷🌷🌷ተንቢሀት🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ክፍል=23 አንዲት ሴት ልጅ ሩኩዕ እና ሱጁድ ላይ እያለች አካሏን ከማራራቅ ይልቅ ሰብሰብ ታድርጋለች ✅“ሙግኒ” 2ኛው ጥራዝ ገፅ 258 ላይ እንደተጠቀሰው አንዲት ሴት ልጅ ሩኩዕ እና ሱጁድ ላይ እያለች አካሏን ከማራራቅ ይልቅ ሰብሰብ ታድርጋለች ስትቀመጥ በማንጠፍ እና በማሸንደል ፈንታ አራትዮሽ ወይም እግሮቿን ወደቀኝ ጎን ለቃቸው ትቀመጣለች። ምክንያቱም ይህ ለእርሷ የተሻለ ይሰትራታል። ✅ኢማም አን-ነዋውይ አልመጅሙዕ በሚባል ኪታባቸው 3ኛው ጥራዝ ገፅ 455 ላይ ሲናገሩ፦ “ኢማም አሻፊዕይ ሙኽተሶር በሚባለው ኪታባቸው ላይ ሲናገሩ በወንድ እና በሴት መካከል በሶላት አሰጋገድ ልዩነት የለም፤ ነገር ግን ለሴት ልጅ ከፊል ሰውነቷን ወደ ከፊሉ በማስጠጋት እና በሱጁድ ላይ እያለች ሆዷን ወደ ጭኗ ታስጠጋለች ነው፤ከሌላው ሁኔታዋ የተሻለ የሚሸፍናት ይህ ነው። ይህ ተግባር በሩኩዕ እንዲሁም በሁሉም ሶላቶች የተወደደላት ነው።” አንዷን መሪ በማድረግ ሴቶች በህብረት ሶላት መስገድ በዑለማዎች ዘንድ በሚፈቅዱ እና በሚከለክሉ መካከል ልዩነት ያለበት ስለመሆኑ ✅በዚህ ላይ ሚዛን የሚደፋው ማስረጃ በህብረት ከመስገድ የሚከለክል የለም የሚለው ነው። ✅ምክንያቱም ነብዩ ﷺ ለኡሙ ወረቃህ የአካባቢዋን ሰዎች እንድታሰግድ አዘዋት ነበርና። (ይህን አቡዳውድ የዘገቡት ሲሆን ኢብኑ ኹዘይማህ ሶሂህ ብለታል) ከፊሎች የሚወደድ ነው ይሉታል፤ በዚህም ላይ ብዙ ሀዲሶች አሉ ይላሉ። ✅ከፊሎች እሱ የሚወደድ አይደለም ይላሉ፤ ከፊሎች እሱ የሚጠላ ተግባር ነው ይላሉ፤ ከፊሎች በፈርድ ሶላት ሳይሆን በሱና ሶላት የተፈቀደ ነው ይላሉ። ✅ከሁሉም ሚዛን የሚደፋው የተወደደ ነው የሚለው ይሆናል። በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ጠቃሚ ነጥብ ለማግኘት የኢብኑ ቁዳማህን “ሙግኒ 2/202” እና የኢማሙ አን-ነዋውይን “መጅሙዕ 4/84-85” ይመልከቱ። ✅ሴት “አጅነብይ”(ዘመዷ ያልሆነ) ወንድ የማይሰማት ከሆነ ቁርአንን ጮኽ ብላ ትቀራለች(ተጩኾ የሚቀራውን ሶላት) ሴቶች ቤታቸው መስገዳቸው በላጭ ሆኖ ሳለ ከወንዶች ጋር መስጂድ ሶላት ለመስገድ ከቤታቸው መውጣት የሚፈቀድ ስለመሆኑ፦ በእውነት ሙስሊም ሶሒሓቸው ላይ እንደዘገቡት፦ ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ { لا تمنعوا إماء الله مساجد الله } البخاري الجمعة (858) ، مسلم الصلاة (442) ، الترمذي الجمعة (570) ، النسائي المساجد (706) ، أبو داود الصلاة (568) ، ابن ماجه المقدمة (16) ، أحمد (2/36) ، الدارمي المقدمة (442) . ✅“የአላህን ሴት ባሮች የአላህን መስጅድ አትከልክሏቸው” በሌላ ዘገባ ነብዩ ﷺ እንዲህ በለዋል፦ { لا تمنعوا النساء أن يخرجن إلى المساجد، وبيوتهن خير لهن } أبو داود الصلاة (567) . رواه أحمد وأبو داود . ✅“ሴቶችን ወደ መስጅድ እንዳይሄዱ አትከልክሏቸው፤ ቤታቸው ግን ለእነርሱ በላጫቸው ነው።” ✅ቤታቸው መቆየታቸው እና በውስጧም መስገዳቸው ከመሰተር አንፃር ለእነርሱ በላጭ ነው። https://t.me/auwcmjofficialpage
Mostrar todo...
AUWCMJ Official Page

- This channel created to teach, guide and also to inform you different activities of Ambo university Woliso Campus Muslim Jama'a (AUWCMJ) - Islamic, Comparative& General k/ge.. - If you have any suggestions and comments, use👇 @studentcommentbot )

2
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌷🌷🌷ተንቢሀት🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ክፍል=22 🌺ሴት ልጅ በሶላቷ ከወንዶች የምትለይባቸው ህጎች ✅ለሴት ልጅ በሶላቷ ከወንዶች የምትለይባቸው የሆኑ ህግጋቶች አሏት። ማብራሪያው እንደሚከተው ነው፦ 🌸በሴት ልጅ ላይ አዛን እና ኢቃም የሌለባት ስለመሆኑ ✅በሴት ልጅ ላይ አዛን እና ኢቃም የለባትም። ምክንያቱም ለወንድ ልጅ ለአዛን ድምፅን ከፍ ማድረግ የተደነገገለት ሲሆን ለሴት ልጅ ደግሞ ድምጿን ከፍ ማደረግ አይበቃላትም። ✅አዛን እና ኢቃም ከእርሷ ተቀባይነት የላቸውም። ሙግኒ ላይ ገፅ 68 ሁለተኛው ጥራዝ ላይ “በዚህ ላይ ምንም አይነት ልዩነት መኖሩን አናውቅም” ይላል። 🌸ሁሉም የሴት ልጅ አካል ፊቷ ሲቀር በሶላት ውስጥ ✅ሁሉም የሴት ልጅ አካል ፊቷ ሲቀር በሶላት ውስጥ መታየት የሌለበት ነው። እግሮቿንና እጆቿን አስመልክቶ የዑለሞች ልዩነት አለበት። ✅ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን ዘመዷ ያልሆነ ወንድ የማያያት ከሆነ ነው። ዘመዷ ያልሆነ ወንድ አጠገቧ ካለ ከሶላት ውጭ ከወንዶች መሸፈኑ ግዴታ እንደሚሆንባት ሁሉ መላ ሰውነቷን መሸፈን ግዴታ ይሆንባታል። ✅የእግር ጫማዎቿን የላይኛውን ክፍል ጭምር ሳይቀር እራሷን፣ አንገቷን እና ቀሪውን ሰውነቷን መሸፈኗ የማይቀር ጉዳይ ነው። ለዚህም ማስረጃው፡ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ { لا يقبل الله صلاة حائض - يعني: من بلغت الحيض - إلا بخمار } الترمذي الصلاة (377) ، أبو داود الصلاة (641) ، ابن ماجه الطهارة وسننها (655) ، أحمد (6/259) . رواه الخمسة . ✅“አላህ የወር አበባ ያለባትን ሴት ሶላትን አይቀበልም ማለትም የወር አበባ ለማየት የደረሰችን ሶላት አይቀበልም፤ጉፍታ ያደረገች ቢሆን እንጂ” ብለዋል። ✅ጉፍታ ማለት እራስ እና አንገት የሚሸፈንበት ነው። ኡሙ ሰለማ ነብዩን ﷺእንዲህ ስትል ጠየቀች፦ “ሴት ልጅ በቀሚስ እና በጉፍታ ያለሽርጥ መስገድ ትችላለች?” ነብዩም ﷺ እንዲህ አሉ፦ { إذا كان الدرع سابغا يغطي ظهور قدميها } أبو داود الصلاة (640) ، مالك النداء للصلاة (326) . أخرجه أبو داود ، وصحح الأئمة وقفه . ✅“ቀሚሱ ረጅም ሆኖ የጫማዎቿን የላይኛውን ክፍል የሚሸፍን ከሆነ (አዎ)። ” (አቡ ዳውድ) ✅ሁለቱ ሐዲሶች እንደሚያመለክቱት፦ በሶላት ውስጥ እራስ እና አንገት መሸፈኑ የማይቀር መሆኑን የዓኢሻ ሐዲስ የሚያመለክት ሲሆን ቀሪውን ሰውነቷን የእግር ጫማዎቿ የላይኞዎቹ ክፍሎች ሳይቀሩ መሽሸፈን እንዳለበት ደግሞ የኡሙ ሰለማ ሐዲስ ያመለክታል። ✅ዘመዷ ያልሆነ ወንድ የማያያት ከሆነ ፊቷን መግለፅ እንደምትችል የኢስላም ሊቃውንቶች በዚህ ላይ ይስማማሉ። ✅ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ መጅሙል-ፈታዋ 22ኛው ጥራዝ ገፅ113- 114 ላይ እንዲህ ይላሉ፦ አንዲት ሴት ብቻዋን እንኳን ብትሰግድ ጉፍታ እንድታደርግ ታዛለች። ከሶላት ውጭ እቤቷ እራሷን መግለፅ ትችላለች። በሶላት ውስጥ ጌጥን(ልብስን) መያዝ የአላህ ሀቅ ነው፤ ማንም ሰው በሌሊት ብቻውን እንኳን ቢሆን እርቃኑን የአላህን ቤት መዞር አይችልም፤ማንም ሰው እርቃኑን ብቻውን እንኳን ቢሆን መስገድ አይችልም። -እስከሚለው ንግግራቸው- ምክንያቱ በሶላት ላይ መሸፈን ያለበት (ሀፍረተ ገላ) ከእይታ “አውረት” (ሀፍረተ ገላ) ጋር በየትኛውም መልኩ የተገናኘች አይደለችም። ✅“ሙግኒ” 2ኛው ጥራዝ ገፅ 328 ላይ እንደ ተጠቀሰው ጨዋ ሴት ቀሪ ሰውነቷን ሶላት ውስጥ መሸፈን ግደታ ይሆንባታል፤ከሰውነቷ የተወሰነ ነገር ቢገለፅ ሶላቷ ተቀባይነት የለውም። በዚህም ላይ ማሊክይ፣ አውዛዒይ እና ሻፊዕይ ተናግረዋል። https://t.me/auwcmjofficialpage
Mostrar todo...
AUWCMJ Official Page

- This channel created to teach, guide and also to inform you different activities of Ambo university Woliso Campus Muslim Jama'a (AUWCMJ) - Islamic, Comparative& General k/ge.. - If you have any suggestions and comments, use👇 @studentcommentbot )

Finals Tension መንገድ ለምንገድ presentation ስንመልስ ከዶርም አሳጣን Vacation እንደተጣላ ሰው No communication ሀሳብ መለዋወጥ ማውራት ክልክል ሆነ ያልገባው ሳይጠይቅ ሄዶ ተፈተነ የወሬ ማእቀብ ዶርም ላይ ተጣለ በቴንሺናሞች ህግ ስንቱ ተቃጠለ ስማኝ የኔ ወንድም አትሁን ተላላ ዱኒያን ቺላ በላት ሀገር አለ ሌላ ጨንቆሀል ጠቦሀል ለዱኒያ ፈተና ምነው ችላ አልከው የነብዩን ሱና ምነው ዘነገሀው የቀብሩን ፈተና እስኪ ትዝ ይበልህ የሲራጥ ጎዳና ቀጭን ነው ከጭራ ከሰይፍም የሰላ ጠንክር በኢባድ አብሺር አትላላ ቅረብ ወደ አላህ አትፈልግ ከሌላ ለዳማ እንዳይዝህ ከሞትክ ቡሀላ ፀሀይ ልታቃጥል ስትቀርብ በስበስንዝር መጠለል ከፈለክ ከአርሺ ጥላ ስር ፍጠን ወደመስጂድ ተሺቀዳደም ለኸይር ابْن عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ: أَخَذَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم بِمَنْكِبِي، وَقَالَ: "كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّك غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ". وَكَانَ ابْنُ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا يَقُولُ: إذَا أَمْسَيْتَ فَلَا تَنْتَظِرْ الصَّبَاحَ، وَإِذَا أَصْبَحْتَ فَلَا تَنْتَظِرْ الْمَسَاءَ، وَخُذْ مِنْ صِحَّتِك لِمَرَضِك، وَمِنْ حَيَاتِك لِمَوْتِك. رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ [رقم:6416]. ✅ዓብደላህ ኢብን ዑመር የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم ትካሻዬን ያዙኝና እንዲህ አሉኝ “አዱንያ ውስጥ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይንም ልክ እንደ መንገደኛ ሆነህ ኑር ።” ነብዩ صلى الله عليه وسلم ይህን ምክር ለኢብኑ ዑመር ከመከሩት ቡሀላ እንዲህ ይል ነበር፦ ካመሸህ ጠዋትን አትጠብቅ፥ ካነጋህ ደግሞ ምሽትን አትጠብቅ። ከጤንነትህ ለበሽታህ ውሰድ፤ ከህይወትህ ለሞትህ ውሰድ። ሓዲሱን ቡኻሪ ዘግቦታል። ✅ዱኒያ መሸጋገሪያ ሀገር እንጂ ሌላ አይደለቺም ስለዚህ እንደፈለግን ልንፈነጭ ፣ልናምጽ፣ ሀራም ነገር ውስጥ ልንዘፈቅ ፣እንደፈለግን ስሜታቺን ልናረካ አልተፈጠርም የተፈጠርንበት አላማ ከሀራም እርቀን ሀላል ነገሮቺን ተጠቀመን አላህን ልናመልክ ነው። ✅ስለዚህ አስተሳሰባቺን ተግባራቺን ዱኒያ ተኮር ብቻ መሆን የለበትም ለዚያ ለማንም ለማይቀረው ለዘላለማዊይው ጉዞ ልንበጋጂለት ይገባል ። https://t.me/auwcmjofficialpage
Mostrar todo...
AUWCMJ Official Page

- This channel created to teach, guide and also to inform you different activities of Ambo university Woliso Campus Muslim Jama'a (AUWCMJ) - Islamic, Comparative& General k/ge.. - If you have any suggestions and comments, use👇 @studentcommentbot )

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌷🌷🌷ተንቢሀት🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ክፍል=21 ሴት ልጅ በሶላቷ የምትለይባቸው ህጎች ✅ሙስሊም እህቴ ሆይ! ሶላትሽን መስፈርቷን፣ ግደታዋን እና ማእዘናቷን አሟልተሽ ወቅቷን ጠብቀሽ ስገጂ። አላህ ለሙእሚን እናቶች (ለነብዩ  ባለቤቶች)እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَأَقِمْنَ الصَّلَاةَ وَآتِينَ الزَّكَاةَ وَأَطِعْنَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ ۚ ﴾ [ سورة الأحزاب:33] ✅“ሶላትንም በደንቡ ስገዱ።ዘካንም ስጡ።አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ።” (አል-አህዛብ፡ 33) ✅ይህ ሁሉንም ሙስሊም ሴቶች የሚመለከት ትዕዛዝ ነው። ሶላት ከእስልምና ማዕዘናት ውስጥ ሁለተኛ ደረጃ የምትይዝ እና የእስልምና ምሰሶ ናት፤ እርሷን መተው ከእስልምና የሚያስወጣ ክህደት ነው። ✅ወንድም ይሁን ሴት ሶላት የማይሰግድ ከሆነ ለሱ ሃይማኖትም ሆነ እስልምና የለውም። ያለሸሪዓዊ ምክንያት ሶላትን ከወቅቷ ማዘግየት ማለትም እርሷን ማጓደል (መተዉ) ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ { فَخَلَفَ مِنْ بَعْدِهِمْ خَلْفٌ أَضَاعُوا الصَّلَاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَوَاتِ فَسَوْفَ يَلْقَوْنَ غَيًّا (59) إِلَّا مَنْ تَابَ وَآَمَنَ وَعَمِلَ صَالِحًا فَأُولَئِكَ يَدْخُلُونَ الْجَنَّةَ وَلَا يُظْلَمُونَ شَيْئًا (60) } سورة مريم ، الآيتان 59 ، 60 ✅“ከእነርሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ (የተዉ) ፍላጎቶችንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ! የገሀነምንም ሸለቆ በእርግጥ ያገኛሉ።የተጸጸተ ሲቀር።” (መርየም፡ 59-60) ✅ኢብኑ ከሲር በተፍሲራቸው ከአብዛኛዎቹ የተፍሲር ሊቃውንቶች ከሆኑት ሙፈሲሮች እንዳወሩት፦ “ሶላትን ማጓደል ማለት ወቅቶቿን ማጓደል ማለት ነው፤ ለምሳሌ ወቅቷ ካለፈ በኋላ መሰገድን ይመስል፤ “ገይ” የሚለው ትርጉሙ፡ የሚያጋጥማቸው ውርደት ወይም የጀሃነም ሸለቆ ተብሎ ተተርጉሟል። https://t.me/auwcmjofficialpage
Mostrar todo...
AUWCMJ Official Page

- This channel created to teach, guide and also to inform you different activities of Ambo university Woliso Campus Muslim Jama'a (AUWCMJ) - Islamic, Comparative& General k/ge.. - If you have any suggestions and comments, use👇 @studentcommentbot )

Now correctly framed From "jeme'achen to Mesjidel Quba'a jema'a" its inclusiveness is so broad than before at least in its wording. Additionally, its framing and idea included are important to go forward as an institution and to strengthen the co relationship of stu, locals and pro members of the jeme'a that currently out of z campus as well as other Islamic institutions who want to support such foundation as far as ur Unity kept strengthen.... Keep it Up Itti fufaa jabaadhaa wal jabeessaa በርቱ እርስበራሳችሁንንም አበረታቱ! Shukran Lakum Keep your good deeds Up with goodfaith ya ekhwani!!! May Almighty ALLAH help U all With regards https://t.me/mesjide_alquba_jemaa
Mostrar todo...
MASJIDAL QUBA(መሰጂደል ቁባ)

1.AS WR Wb Our Muslim Brother and Sister around the world. 2. This group is created by Ambo university woliso campus Muslim student jama'aa. -soon we will explain why we created this group

01:05
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
6.31 MB
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌷🌷🌷ተንቢሀት🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ክፍል=20 ሴት ልጅ የቅርብ ዘመዶቿ ካልሆኑ ከወንዶች ፊቷን መሸፈኗ ግዴታ መሆኑን የሚያመለክቱ ከቁርአን እና ከሱና ብዙ ናቸው። ✅ በዚህ ዙሪያ ላይ የሚከተሉትን ኪታቦች እጠቁምሻለሁ፦ ☑️“ሪሳለት አል-ሒጃብ ወሊባስ ፊ ሰላህ” የሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ☑️“ሪሳለቱል-ሒጃብ” የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ዐብደላህ ኢብኑ ባዝ ☑️“ሪሳለቱ አሷሪም አል-መሽሁር ዐለል መፍቱኒነ ቢሱፉር” የሸይኽ ሐሙድ ኢብኑ አብደላህ አት-ቱወይጅሪ ☑️“ሪሳለቱል-ሒጃብ” የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሳሊህ አል ዑሰይሚን እነዚህ መጣጥፎች በቂ ማስረጃ ይዘዋል። ✅አንቺ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ! ያንቺን ፊት መግለጥ የፈቀዱልሽ ዑለሞች አባባላቸው ሚዛን የተደፋበት ከመሆኑም ጋር እነርሱም ቢሆን ፈተና አለመኖሩ የሚታመንበት ከሆነ ይላሉ። ✅ፈተና ደግሞ የሚታመን አይደለም በተለይ በዚህ ዘመን የዲን መካሪ የሆኑ ወንዶች እና ሴቶች ባነሱበት፣ ሃያዕ (ሰውን ማክበር) ባነሰበት፣ ወደ ፈተና የሚጣሩ በበዙበት፣ ሴቶችም የተለያዩ የመዋቢያ አይነቶችን ፊቶቻቸው ላይ መጠቀም የተካኑ መሆናቸው ወደ ፈተና ከሚጣሩ ነገሮች ጥቂቶቹ ናቸው። ✅አንቺ ሙስሊም እህቴ ሆይ! ከመገላለጥ ተጠንቅቂ! (በአላህ ፍቃድ) ከፈተና ጠባቂሽ የሆነውን ሂጃብሽን ያዥ። ✅በንግግራቸው ግምት ከሚሰጣቸው የጥንትም ይሁን የአሁን ዐሊሞች ለእነዚህ ተፈታኝ ለሆኑ ሴቶች የወደቁበትን የፈቀደ የለም። ✅ሙስሊም ከሆኑ ሴቶች በኒቃብ ላይ የንፍቅናን ስራ የሚሰሩ አሉ። ✅ይኸውም ሂጃብ አጥብቆ ከሚያዝበት ማህበረሰብ ውስጥ ሲሆኑ ሂጃብ ይለብሳሉ፤ ሂጃብ ከማይለበስበት ሀገር ሲሆኑ ሒጃብ ያወልቃሉ። ✅አንዳንድ ሴቶች ህዝብ በብዛት የሚሰበሰብበት ቦታ ሲሆኑ የሚሸፈኑ አሉ። ✅ነገር ግን እንደ ንግድ ቦታ ስትገባ ወይም ሃኪም ቤት ወይም አንዱን ጌጣጌጥ አንጣሪ ወይም አንዱን የሴቶች ልብስ የሚሰፋን ስታናግር ልክ እባሏ ጋር እንዳለች ፊቷን እና እጆቿን ትገልጣለች። ✅ይህን የምትሰሪ ሴት አላህን ፍሪ። ልክ ሂጃብ በሸሪዓ የተደነገገ ሳይሆን እንደ አንድ ሀገር ባህል በመቁጠር አንዳንድ ከውጭ ሀገር በአውሮፕላን ወደ ሳዑዲ የሚመጡ ሴቶች ከአውሮፕላን ሲወርዱ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ነው ሂጃብ የሚለብሱት። ✅ሙስሊም እህቴ ሆይ ሂጃብ የሰው ውሻ ከሆኑ እና የልብ በሽታ ካለባቸው ሰዎች ከሚያመነጩት መርዛማ እይታ ይጠብቅሻል ሒጃብሽን በፅናት ከያዝሽው የተቃጠለ ስሜትን ካንቺ ይነቅልልሻል። ✅ሂጃብን ለምትዋጋ ወይም የሂጃብን ጉዳይ ቀለል አድርጋ ለምታይ አላማ አዘል ተጣሪ ቦታ አትስጪ። እርሷ ላንቺ የምትመኝልሽ ሸር ነው። አላህም እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَن تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا ﴾ [ سورة النساء: 27] ✅“እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ።” (አን-ኒሳእ፡ 27) https://t.me/auwcmjofficialpage
Mostrar todo...
AUWCMJ Official Page

- This channel created to teach, guide and also to inform you different activities of Ambo university Woliso Campus Muslim Jama'a (AUWCMJ) - Islamic, Comparative& General k/ge.. - If you have any suggestions and comments, use👇 @studentcommentbot )

⚫️Let's go inshallah soon we will inter 1K🔴 https://t.me/mesjide_alquba_jemaa
Mostrar todo...
MASJIDAL QUBA(መሰጂደል ቁባ)

1.AS WR Wb Our Muslim Brother and Sister around the world. 2. This group is created by Ambo university woliso campus Muslim student jama'aa. -soon we will explain why we created this group

https://t.me/mesjide_alquba_jemaa. Please yaa jamaa start to add a people to this group 🫵
Mostrar todo...
MASJIDAL QUBA(መሰጂደል ቁባ)

1.AS WR Wb Our Muslim Brother and Sister around the world. 2. This group is created by Ambo university woliso campus Muslim student jama'aa. -soon we will explain why we created this group

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.