cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Passport ፓስፖርት ኢሚግሬሽን

#PASSPORT #Online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። 0933323038 ✔አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/none Expired Passport 🔸ክፍያው 1200ብር ✔የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸 ክፍያ1200ብር ✔ለልጆች/ Applicant Under 1

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 855
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#Passport ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ አስቸኳይ ፓስፖርት እንዲያገኙ ሊደረግ ነው። የኢሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በማንሳት፣ ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ በአስቸኳይ እንዲያገኙ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ማስታወቁን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። ቅድመ ሁኔታዎች ሲነሱ አሁኑ ላይ አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት ተገልጋዮች ማቅረብ ሚጠበቅባቸውን የሕክምና ደብዳቤ ፣ ነፃ የትምህርት ዕድል ማስረጃ... የመሳሰሉትን ማቅረብ አይጠበቅባቸውም፡፡ በቅርቡ በሚኒስትሮች ም/ቤት በፀደቀው የአገልግሎት ክፍያ ተመን ላይ ፓስፖርት በአንድና በአምስት ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት የተቀመጠውን ክፍያ " መክፈል የቻለ ሁሉ " ፣ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚሆን የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ግንበቶ መናገራቸውን ሪፖርተር ገልጿል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ለሪፖርተር ጋዜጣ በሰጡት ቃል የተናገሩት ፦ - #በአስቸኳይ_ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎችን ለማንሳት ዝግጅት እየተደረገ ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጡ ከሙስናና ከብልሹ አሠራር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነው፡፡ - " አስቸኳይ ፓስፖርት ከውስጥ ሠራተኞች ተነጋግረን እናስጨርሳለን " የሚሉ ደላሎች አሉ ከብልሹ አሠራሮች ጋር በተያያዘ ፣ በዓመት ግፋ ቢል ከ50 ሰዎች በላይ እያባረርን ነው። ከአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ሥር ነቀል በሆነ መንገድ ለመፍታት ያስችላል ተብሎ የታሰበው መፍትሔ አገልግሎቱን ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማንሳት ነው። - አሁን ባለው አሠራር ፓስፖርት በአስቸኳይ ለማግኘት ከሚያስችሉ ማስረጃዎች መካከል ፦ • ወደ ውጭ ሄደው መታከም እንዳለባቸው የሚገልጽ የሕክምና ደብዳቤ ፣ •  ለሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ የሆነ የትምህርት ዕድል ማግኘትን የሚገልጽ ደብዳቤ • የዲቪ ሎተሪ ዕድል ማግኘትን የሚያሳይ ማስረጃ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች ተነስተው ሥራ ሲያስጀምር ደንበኞች የሚስተናገዱት በአዲሱ የክፍያ ተመን ይሆናል። - ቅድመ ሁኔታዎችን አንስቶ አገልግሎቱን ለመጀመር ጥናት ተጠንቷል፤ ይህንን አገልግሎት ለማስጀመር የፓስፖርት ወረቀት ፣ ላምኔት ፣ የማተሚያ ቀለም እና የቴክኖሎጂ ሥርዓቱ መለዋወጫዎችን ... የመሳሰሉ ግብዓቶች መሟላት እንዳለባቸው በጥናቱ ታይቷል። የሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት የኦንላይን ፓስፖርት ቡድን መሪ አቶ ዳንኤል የሻነው ለሪፖርተር የሰጡት ቃል ፦ • በአገልግሎቱ ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ የአስቸኳይ ፓስፖርት የሚሰጥባቸው መስኮቶች ሁለት ናቸው የአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎትን ያለገደብ ለማስጀመር እንዲቻል ቢያንስ ስድስት መስኮቶች መኖር አለባቸው። • አገልገሎቱን ለማስጀመር ሚያስፈልጉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጀምሯል ፤ ምን ያህል ብር እንደሚጠይቅም አዘጋጅተን ለሚመለከተው ክፍል አቅርበናል። • አገልግሎቱ እንዲጀመር ተጨማሪ በጀት ይጠይቃል ፤ በጀቱ የሚፈቀድልን ከሆነ #በቅርብ_ወራት ውስጥ ይኼንን አስጀምረን አገልግሎት አሰጣጡን እናሻሽላለን። አሁን ያለው የአስቸኳይ ፓስፖርት ክፍያና የሚሻሻለው ክፍያ ምን ይመስላል ? አሁን በሥራ ላይ ባለው አሠራር መሠረት ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ በአስቸኳይ ለማግኘት 2,186 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ ይኼንኑ ፓስፖርት በሁለት ቀናት ውስጥ ለማግኘት 3,279 ብር ክፍያ ይፈጸማል፡፡ በቅርቡ በሥራ ላይ መዋል ይጀምራል የተባለው አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ተመን በ5 ቀናት ውስጥ ባለ 32 ገጽ ፓስፖርት ለማግኘት የሚጠየቀውን ገንዘብ ወደ 5,000 ብር አሳድጎታል፡፡ ፓስፖርቱን በአንድ ቀን ለማግኘት ደግሞ 6,500 ብር ክፍያ መፈጸም እንዳለበት ደንቡ ያስረዳል፡፡ የባለ 64 ገጽ ፓስፖርት በ5 ቀናት ውስጥ ለማግኘት 6,500 ብር የሚከፈል ሲሆን፣ በአንድ ቀን ለማግኘት የሚከለፈለው ክፍያ 8,000 ብር ይደርሳል።
Mostrar todo...
Repost from only pic & video
Watch "November 11, 2022" on YouTube https://youtube.com/shorts/Nc7TePOzMZg?feature=share
Mostrar todo...
November 11, 2022

@Tewahedo 23 - ተዋሕዶ 23 @መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared @Z Orthodox ተዋህዶ @EmyeTewahdo እምየ ተዋህዶ @ገሪዛን ዘ ኦርቶዶክስ @Mezmur Z Orthodox - መዝሙር ዘ ኦር...

✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ስልክ ቁጥር ❹. ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር ❺. እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ✅ለበለጠ መረጃ:- ▫️ 0933323038 ▫️ 0979867979 ▫️ 0964084622▫️ ይደውሉ። 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- https://t.me/Salastarboy https://t.me/Salastarboy1
Mostrar todo...
Sala da- filipa🇪🇹🇪🇷

You can contact @Salastarboy right away.

✅ ONLINE PASSPORT ETHIOPIA ፓስፖርት ይፈልጋሉ?? CALL 📞 +251933323038 +251964084622 +251978867979 ፓስፓርት ለማውጣት መሰለፍ ቀረ እቤትዎ ሆነው ወረፉ ያሲዙ ይሎታል ለበለጠ መረጃ ይደውው መረጃ ይጠይቁ ወረፋ ያሲዙ 🔸ከሀገር ውጪ ላላቹ አገልግሎት መስጠት ጀምረና እዛው ሆነው ወረፋ ያስይዛሉ የቀጠሮ ቀን መተው post office ይረከባሉ። ይደውሉ 📞 +251933323038 +251964084622 +251978867979 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️1 አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው *የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ *የልደት ካርድ * የመኖሪያ አድራሻ *ስልክ ቁጥር #በአቅራቢያው የሚገኝ ኢሚግሬሽን አሻራ ይሰጣሉ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️2 ፓስፓርት ለማደስ የሚያስፈልገው *የፓስፖርት የመረጃ ገጽ *ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ * የመኖሪያ አድራሻ *ስልክ ቁጥር ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️3 የጠፉ ፓስፓርት ለማውጣት *የቀበሌ መታወቂያ * ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ *የፓሊስ ማስረጃ ደብዳቤ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️ 4. ከ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው *የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ *የልደት ካርድ *የወላጅ ስልክ ቁጥር ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ያናግሩን 📞 +251933323038 +251964084622 +251978867979 ✅ contact Telegram 🔸 @salastarboy2 🔸 @salastarboy1 🔸 @salastarboy 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🌐 All information 👇👇 https://t.me/passportimmigrationethiopa
Mostrar todo...
Passport ፓስፖርት ኢሚግሬሽን

#PASSPORT #Online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። 0933323038 ✔አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/none Expired Passport 🔸ክፍያው 1200ብር ✔የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸 ክፍያ1200ብር ✔ለልጆች/ Applicant Under 1

✅ ONLINE PASSPORT ETHIOPIA ፓስፖርት ይፈልጋሉ?? CALL +251913244064 ፓስፓርት ለማውጣት መሰለፍ ቀረ እቤትዎ ሆነው ወረፉ ያሲዙ ይሎታል ለበለጠ መረጃ ይደውው መረጃ ይጠይቁ ወረፋ ያሲዙ 🔸ከሀገር ውጪ ላላቹ አገልግሎት መስጠት ጀምረና እዛው ሆነው ወረፋ ያስይዛሉ የቀጠሮ ቀን መተው post office ይረከባሉ። ይደውሉ +251913244064 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️1 አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው *የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ *የልደት ካርድ * የመኖሪያ አድራሻ *ስልክ ቁጥር #በአቅራቢያው የሚገኝ ኢሚግሬሽን አሻራ ይሰጣሉ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️2 ፓስፓርት ለማደስ የሚያስፈልገው *የፓስፖርት የመረጃ ገጽ *ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ * የመኖሪያ አድራሻ *ስልክ ቁጥር ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️3 የጠፉ ፓስፓርት ለማውጣት *የቀበሌ መታወቂያ * ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ *የፓሊስ ማስረጃ ደብዳቤ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️ 4. ከ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው *የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ *የልደት ካርድ *የወላጅ ስልክ ቁጥር ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ያናግሩን 📞 +251913244064 +251933323038 +251964084622 ✅ contact Telegram 🔸 @salastarboy2 🔸 @salastarboy1 🔸 @salastarboy 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🌐 All information 👇👇 https://t.me/passportimmigrationethiopa
Mostrar todo...
Passport ፓስፖርት ኢሚግሬሽን

#PASSPORT #Online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። 0933323038 ✔አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/none Expired Passport 🔸ክፍያው 1200ብር ✔የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸 ክፍያ1200ብር ✔ለልጆች/ Applicant Under 1

Passport ፓስፖርት ኢሚግሬሽን #PASSPORT #Online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። 0933323038 ✔አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/none Expired Passport 🔸ክፍያው 1200ብር ✔የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸 ክፍያ1200ብር ✔ለልጆች/ Applicant Under 1 https://t.me/passportimmigration

ለበለጠ መረጃ 0933323038 0913244064 0964084622 @Salastarboy2 @Salastarboy @salastarboy1
Mostrar todo...
✅Valid sample of Ethiopian birth certificate. ✅በአገልግሎት ላይ ያለው የኢትዮጵያ የልደት ሰርተፍኬት. 📝 የልደት ማረጋገጫ ሰርተፊኬትዎ ከጀርባው ማህተም ያለው መሆን ይገባዎል!! 🇪🇹The Birth day certificate must have approval stamp on the back!!
Mostrar todo...
#PASSPORT #Online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። 0933323038 ✔አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸ክፍያው 600ብር ✔ ፖስፖርት ለማደስ/none Expired Passport 🔸ክፍያው 1200ብር ✔የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸 ክፍያ1200ብር ✔ለልጆች/ Applicant Under 18 🔸ክፍያ 600ብር ✔የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport 🔸 1200ብር 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ⏰ ጊዜዎን እና ብሮን ይቆጥቡ በአካል ስራ ቦታችን በመምጣት ወይም ያሉበት ሆነው ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። 🔸️0913244064 🔸️0933323038 〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.