cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፍቅርን በዘፈን❤💕

for cross & any comment @Tewahido_haymanotae Friend ship channal @all_by_1 @betitawa join

Mostrar más
Etiopía9 712El idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
405
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
my bro😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭nefshn begenet yanurew yene 😭mskin bro ke u befit biyaregegn des ylegn neber but..😢😢😢 🥀😩😫😫😫🤧🤧Rip bro🥀🥀🥀🥀😭😭😭😭😭😭 le wodaj zemedojh hulu mesnanatn enmegnalen 🥀
Mostrar todo...
ቻናላችንን ወደ ምን እንቀይረው ❓Anonymous voting
  • ስም
  • የፋዚሌት ልጆች
  • ፍልሰት
0 votes
ውሳኔ( kana tv) just feta wellcome to this 😗 for cross & any comments 👇👇👇 @pamfalonyee https://t.me/sarinaye2
Mostrar todo...
ውሳኔ( kana tv)

just feta wellcome to this 😗 for cross & any comments 👇👇👇 @pamfalonyee

ውሳኔ( kana tv) just feta wellcome to this 😗 for cross & any comments 👇👇👇 @saritawa https://t.me/betitawa
Mostrar todo...
ውሳኔ( kana tv)

just feta wellcome to this 😗 for cross & any comments 👇👇👇 @saritawa

Photo unavailableShow in Telegram
🔥 ትምህርት ሚኒስቴር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር እስከ መስከረም 5 ድረስ የሚቆይ በየቀኑ የሚጠቀሙት ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ‼️ ✅ አላማውም በዚህ ክረምት በሁሉም ደረጃዎች የሚገኙ ተማሪዎች እንዲውም ማህበረሰቡ ለካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ በመቀነስ በኦንላይን አጋዥ መማሪዎችን በመጠቀም ንቃተ ህሊናውን እንዲያሻሽል የታለመ ነው:: 📶 የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ከስር ያለውን ቦት በማስጀመር ለ 30 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከ 15GB እስከ Unlimited Premium Package መጠቀም ይችላሉ ቦቱን ለማስጀመር ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇 https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r08885534050 https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r08885534050
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#Rophnan ደሴ
Mostrar todo...
n41n2yl6xw1hdgnpe0.m4a4.23 MB
ደሴ መጀን ብለን ሞተናል ውድ ለብሰናል አመት ደርሰናል ወርቅ ለብሰናል እስኪ በይ እስኪ ከፍቅርሽም አስነኪኝ ነይ አይናለሜ አንቺ ካለሽ ሁል ግዜ ቀኑ በዓል ነው ጠቡም ሰርጋም ክፉም ውጪ ዳር ነው ያልጣፈጠኝ ኮሶ እሬቱም ማር ነው ካንቺ የሚለየኝ ኧረ ማነው ተይ ማነው? ተራራው አምባሰል ሀገሩም ደም ደሴ ሀገሩም ቆቦ ውሃም ከሚሴ ውሃውም ሐይቅ ነው ውሃውም ገራገር እኔ የከተማ ሰው መሃል ሀገር ሸገር በሸገር ሸገር ምን አለ በሸገር ሀገር ስጠኝ ካልሺኝ ዋ ብዬሽ እንዳልቀር ዋ ብሎኝ የቀረው ልጅ ብለሽ ብታሚኝ ሀገር ያውቃል አንቺም ደሴን አትሰጭኝ Jaallee koo Qabii laphee koo Garaa koo Beektaa qalloo koo Jaalalti kee damma Dammee ko Taate yaada koo Taate maarree Takkittii kan koo Qubee koo Afaan koo እስካገኝሽ ሳልምሽ ካንቺ በር ደርሼ እንዳልስምሽ ወግ አይደለም በሀገር ሳልክስሽ ጥሎሹን ሳልችልሽ ወርቅ እንደ ጃኖ ሳልደርብሽ እኔን ልሸልም አይደለም ወይ ለምነው ምትይኝ ቆይ ምትግደረደሪው መውደድሽ እንድ እርቦኝ ሰሚ እንኮይ የፍቅር ሀገር ደሴ አይደለም ወይ ብለን ሞተናል ውድ ለብሰናል አመት ደርሰናል ወርቅ ለብሰናል እስኪ በይ እስኪ ከፍቅርሽም አስነኪኝ ነይ አይናለሜ አንቺ ካለሽ ሁል ግዜ ቀኑ በዓል ነው ጠቡም ሰርጋም ክፉም ውጪ ዳር ነው ያልጣፈጠኝ ኮሶ እሬቱም ማር ነው ካንቺ የሚለየኝ ኧረ ማነው ተይ ማነው? Low low low low ዝቅ ዝቅ ዝቅ ደግሞ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ መልሽ መልሽ ደሞ Low low low low ዝቅ ዝቅ ዝቅ ደሞ ወደላይ ከፍ ከፍ ከፍ መልሰኝ የሀገሬ ሰው ሸላይ ነው ይታያል ገና ደሴ ላይ ደስ አለኝ አገኘሁ መላ ውብአለም ይላታል ለቤቷም ጥላ በይልኝ ዘና ደና ጥርሷም ይረቃል ጉራማይሌ ንቅስ ያንፀባርቃል እስክስ ይደቃል ካንገቷ ንቅል አይኗም ይሰርቃል ከተራራው ጠፍ ከቤተመንግስት ቆሜ አይጠየፍ ባየው ከሚሴን በንጉሥ ፈረስ ደሴ ላይ ከተፍ ሚካኤል ንጉሥ አለች ሰርቃ ብታየኝ ደንግጣ በስሙ ማለች በእሪኩም የተሳመች የመልኳ ሳያንሳት ማርዳዋን በአንገቷ አዋለች ምን ታየኛለህ አቦ በል እሪኩም ግጠመኝ ያዝ አትቁም ደሴ ገራገር አለም ባቲ አምባሰል ስጠኝ የውበት ጥጉን ላሊበላ ልሳለም እመጣለሁ ገና አዬ ወሎ መጀን ሰላምሽ ይብዛ ይልሻል ሮፍናን እዬዬዬ ወሎ መጀን ደሴ መጀን ወሎ መጀን ደሴ መጀን
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Song title: Desse Artist: Rophnan
Mostrar todo...
#Rophnan Qal
Mostrar todo...
06wprtsil1wczuz5qh.m4a4.50 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.