cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አስሐማ(ነጃሺ) ወጣቶች ጀመዓ

ይህ አስሐማ (ነጃሺ) የቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣቶች የበጎአድራጎት ጀመዓ ነው! ይቀላቀሉን! እኔ አህለልኸይርነቴን አሳልፌ አልሰጥም !!!🤲 ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👉@AbduAlnjashi1 👈 👉 @AmireasitBot👈 ለመቀላቀል እና ጀመዐውን ማገዝ ለምትፈልጉ በ ንግድ ባንክ 1000611856273 AS-HAMA NEJASH YOUNG COPERATIVE

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 339
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-2630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#የኦንይን_ስራ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ በዚህ ሰአት በሃገራችን የተስፋፋው የኦንላይን ገንዘብ ማግኛ መንገዶች አሉ እንደ ኤርድሮፕ፣ ኖት ኮይን፣ ታፕስዋፕ ሃምስተር ያሉ በዚህ ተግባርም ላይ ብዙ ሙስሊም ልጆች ሲሳተፉ እናያለን። ስለ ስራው ምን አይነት እውቀት ኑሮን ነው ከተባለው ነገር ላይ ሁሉ የምንሳተፈው። የድርጅቱስ አላማ ምንድን ነው።? ለምን ነው ብር ስላለው ብቻ አመጣጡ ያላስጨነቀን። አላህን እንፍራ ሙስሊም አንድ ብርም ቢሆን ስለገንዘቡ አመጣት ሊያስጨንቀው ይገባል። ምክንያቱም ነገ አላህ ፊት ስለ ገንዘቡ አመጣጥና በምን ላይ እንዳወጣው ሳይጠየቅ እግሩ አይንቀሳቀስም። ነብያችንም ስዎች በሚያገኙት ገንዘብ በሃራም ይሁን በሃላል ይምጣ የማያሳስባቸው ጊዜ ይመጣል ብለውናል። እኛምጋ ይሄ ነገር እየተፈጠረ ነው። እኔ ሃራም ነው ሃላል ነው ለማለት አይደለም ነገር ግን ከመስራታችን በፊት ትላልቅ አሊሞችን መጠየቅ ያስፈልጋል። ብዙ ጊዜም በነዚህ በኦንላይን የሚመጡ አሰራሮች ወደ ሃራም የተጠጉ ናቸው ምክንያቱም ይሄ የምእራባውያን ስራ ነው እነሱ ደግሞ ለኛ ጥሩ ነገር እምደማይሰሩ የታወቀ ነገር ነው። ስለዚህ አላህን እንፍራ በኦንላይን ከሚመጡ ስራዎች እንራቅ። ከሚያወዛግቡ ነገሮችም ራቁ ነው የተባልነው። ሙስሊም ቁጥብ ነው። አላህን ለሚፈራ ባላሰበው መንገድ ሪዝቅን ይሰጠዋል። ይሄ ፈተና ነው። ራሳችንን እናርቅ ያገኘነው ገንዘብም ካለ ለሚስኪን እንስጠው እንጂ አንጠቀምበት። ባረከላሁ ፊኩም ከዚህ በፊትም ብዙ የኦንላይን አሰራሮች ነበሩ በቀላሉ የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ላይክ በማድረግ ብቻ ብዙ ገንዘብ የሰሩበት መንገድ አለ። የማንጠብቃቸውም ሰዎች ሲሰሩ አይተናል። መጨረሻ ላይ ብዙ ወንድሞች ገንዘባቸውን ከስረዋል ያገኙም አሉ። ይሄ የሚያሳፍር ተግባር ነው የሙስሊም ስነምግባር አይደለም። ሙስሊም ትንሿ ነገርም ሊያስጨንቀው ይገባል። ባለፈውም ነገር ተውበት ልናደርግ ይገባል። ለወደፊቱም ጥንቃቄ እናድርግ። እንዲሁም የነዚህን ስራ መገኛ መንገዶች በየ ግሩፐች ቻናሎች ሼር የምታደርጉ እህት ወንድሞች አላህን እንፍራ በጣም ከባድ ስህተት እየሰራችሁ ነው። ሼር ያደረግንም ካለን እናጥፋው።   ወሏሁ አዕለም ወንድማችሁ muhiden   @jezakellah በዝሙት አንዘምን የቴሌግራም ቻናል   የወጣቱ ድምፅ 👇👇👇 https://t.me/latekrebu_zina https://t.me/latekrebu_zina
Mostrar todo...
ያሲርአራፋትክፍል5.mp34.44 MB
ያሲርአራፋትክፍል4.mp32.74 MB
ያሲርአራፋትክፍል2.mp33.78 MB
ያሲርአራፋትክፍል3.mp33.43 MB
ያሲርአራፋትክፍል1.mp34.64 MB
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1060051687 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Mostrar todo...
Mostrar todo...
አስሐማ(ነጃሺ) ወጣቶች ጀመዓ

ከቁርአን ውስጥ አንዲት ሱራ(ምዕራፍ)አለች፡ እርሱዋም ሰላሳ አንቀፅ ይዛለች፡ለሀፈዛት ሰው የትንሳኤ እለት ትሸመግልለታለች "እስኪማርለት" ድረስ፡ እርሱዋም ሱረቱል ሙልክ ነች። ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 📚አልባኒ ሶሒህ ብለውታል

ከቁርአን ውስጥ አንዲት ሱራ(ምዕራፍ)አለች፡ እርሱዋም ሰላሳ አንቀፅ ይዛለች፡ለሀፈዛት ሰው የትንሳኤ እለት ትሸመግልለታለች "እስኪማርለት" ድረስ፡ እርሱዋም ሱረቱል ሙልክ ነች። ረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 📚አልባኒ ሶሒህ ብለውታል
Mostrar todo...