cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የፍቅር~ቃላቶች™💞

💌ህይወት ትቀጥላለች አንዱን ከሌላው ድርና ማግ እያደረገች። 💌ውድ የቻናሉ ቤተሰቦች ፍቅርን እንዝራ ፍቅርን እንስበክ ፍቅርን እናቀንቅን። 💌ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን እና ሌሎች መፃፅፎችን ያገኙበታል። : for paid promotion @maie5

Mostrar más
Etiopía6 856Amárico6 603La categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
701
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ለእናንተው! @yismakeworku
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ወይኔ ወንድሜን💔 እጅግ ከማደንቃቸው ወጣት ተዋንያን መካከል አንዱ ነበር። ነፍስ ይማር! @yismakeworku
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 ተመስገን! ተመስገን ተፈታ። @yismakeworku
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ልጄ በትምህርቱ እሳት ነው-ነበልባል:: እኔ ናሳ ውስጥ እንዲሠራ ነው የምጥረው:: እርሱ በሰማይ ልብረር አለ:: ብረርበት የኔ አባት:: የናሳውን ነገር ግን እንዳትረሳ:: @yismakeworku
Mostrar todo...
አክሱም ፅዮን ማርያም ቤዛዊተ ኩሉ አለም እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን። @yismakeworku
Mostrar todo...
የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው። በልምምድ እንጅ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይችልም። ከማፍቀር እስከ መቆርቆር ይለማመዳል። ማፍቀርን ያህል ያህል ነገር እንኳ አውቆ አይወለድም። እርሱን ብቻ አይደለም፤ መጥላትን ሳይቀር ይለማመዳል። ከማወቅ እስከ መናቅ፣ ከመወለድ እስከ መታነቅ፤ ከመድቀቅ እስከማድቀቅ፤ ከመጋባት እስከ መፍታት፤ ከስንፈት እስከ ጥረት ... ከመርመጥመጥ እስከ መፈርጠጥ፣ ከቆመጥ እስከ ነፍጥ...ተለማምዶት እንጅ ተሰጥቶት አይደለም። ከክህደት እስከ እምነት ካልተለማመደ አይችልም። ከራሱ ያገኘው ማንነት የለውም። ሁሉም በሂደት እና በልምምድ የመጣ ነው። መልኩን ቆላ ሲወርድና ደጋ ሲወጣ ይቀያየራል። ልቡን በየግድሙ ይጥላል። ቀልቡን መቋጠሪያ የለውም። በመለማመድ አሁን የደረሰበትን እንጅ ወደፊት የሚሄድበትን ማንም ሊያውቅ አይችልም። ክቡር ድንጋይ ይስማዕክ ወርቁ @yismakeworku
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ቁርጠኛ ናት :: ወንድ በጠፋበት ሰአት ወንድ ሆና የወጣች ሴት ናት:: በአቤል ምትክ "ሴት" ሆና የተፈጠረች ትውልድ ናት መስከረም አበራ:: በየትኛውም የፖለቲካ አሰላለፍ ሀሳብ ትስጥ:: ሀሳብ ብቻ:: ሀሳቧን በቃላት ነበር የምትገልፀው:: ቃላቶቿ እንደጥይት ያስፈራው ይህ ቦቅቧቃ ቡድን ጥይት የያዘ ሎሌውን ይዞ ወደ ጣቢያ ነዳት:: አሁኑኑ ይህች ሴት ትለቀቅ:: ሀሳብን በሀሳብ መርታት እንዳቃተው ቡድኑ ትክክል ነው:: ይህ በሴቶች ላይ የሚሰራ ግፍና ማሸማቀቅ ነው:: @yismakeworku
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዘረኝነትን አስወግደን፣ አንዱ ለአንዱ የምንተሳስብበት ሀገር ፈጣሪ ይስጠን:: የምክንያታዊነትና የአስተሳሰብ ሀገር ለሁላችንም ያድለን! መልካም ሰንበት! @yismakeworku
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.