cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

Publicaciones publicitarias
10 868
Suscriptores
Sin datos24 horas
+737 días
+64630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እረፊ✋ ነገኮ እናት❤️ ነሽ ልጅሽ ለምን?🥹 ሲል ምን ትይዋለሽ
Mostrar todo...
ልብ ሲያዝን አይን ያልቀሳል ልብ ሃዘኑ ሲጠንክር ግን እምባ ይደርቃል
Mostrar todo...
💔 3
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ ➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ቻናል #UNMUTE የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #UNMUTE ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል። ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #UNMUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም።  ➲ #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን ➲#UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት
Mostrar todo...
ስህተትህን የሚያሳይህ ሰው ማንም ይሁን ማን እርሱ ጓደኛህ ነው፡፡ በሀሰት እያሞገሱ በአንደበታቸው የሚሸነግሉህ ግን እነሱ አጥፊዎችህ /ገዳዮችህ/ ናቸው፡፡ የኡመር ኢብን ኽጣብ ንግግር
Mostrar todo...
👍 26 2
በቃላችን መሰረት ሀውለት ስለበለጠ ሀውለት እንጀምራለን አላህ ካለ ነገ 3:00 ሰአት ላይ ይጀመራል እስከዛው በላይክ አትርሱን😊
Mostrar todo...
👍 59
Photo unavailable
     ዛሬ ከሀያት ጋር አንድ ላይ የምንተሳሰርበት የብዙ ጊዚያት ምኞቴ እና ጉጉቴ የሆነው የሰርጋችን ቀን ነው አዳራሹ በታዳሚዎች ተጨናንቆል የእኛን መግባት ሲጠብቁ የነበሩ የሰርጉ ታዳሚዎች በሙሉ የእኛን ወደ አዳራሽ መግባት ሲያዩ አዳራሹን በእልልታ እና በፉጨት አደመቁት ልቤ እንደ ዛሬ በሁለት ስሜት መሀል ሆኖ አያውቅም በጣም ከመፍራቴ የተነሳ ፊቴ ላይ የሚታየው ላብ ባልዲ ይሞላል በሌላ በኩል ደግሞ ከሀዩ ጋር በዚህ አይነት መልኩ በመዳሬ እና አብሮ የመኖር ጅማሬያችን መሆኑን ሳስብ የደስታ እንባ ይተናነቀኛል ዲጄው የነስሩ ከድርን <ባረከሏሁ> የሚለውን የሰርግ ነሸዳ ከፍቶ አዳራሹን አድምቆታል።
Mostrar todo...
❤️ክፍል አንድ❤️
❤️ክፍል ሁለት❤️
👌ሙሉውን ለማንበብ👌
ማን እንደ እናት ⬇️ . . .join ⬇️
Mostrar todo...
Join
Join
Join
Repost from N/a
Photo unavailable
🧐ስንት አመትህ ነው❓👇
Mostrar todo...
Below 15
Between 15-18
Between 18-25
Above 25
ብዙ አትጓጉ ልብወለድ ነው አህባብ እና ፈተና ልጨርስና ኢንሻአላህ 《መንታ ፍቅር》የተሰኘ ታሪክ እንጀምራለን...
Mostrar todo...
👍 6
መርሀባ ጀማው ህዳር 4 እና ሀውለት ይበልጥ ስላልተነበብ አሁንም በእጅ ብልጫ ያው በፍላጎታቹ እንዲሆን ብዬ ነው
Mostrar todo...
👍 14