cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺

የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ ⏩ በዚህ ቻናል ➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➜ ስፖርታዊ ታሪኮች ➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ OWNER : @Bt_Ben

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
98 791
Suscriptores
-6524 horas
+4587 días
+3 07130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ፒኤስጂ ከሌላ ተጫዋቹ ጋር ሊለያይ ነው ! ኮስታሪካዊው የፒኤስጂ ግብ ጠባቂ ኬለር ናቫስ በክረምቱ ከፒኤስጂ ጋር እንደሚሊያይ አስታውቋል ፤ ትናንትና ከምባፔ ጋር እንደሚለያይ ማሳወቁ ይታወሳል ። ናቫስ በገበያው ላይ በነፃ ዝውውር ማግኘት ይቻላል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Mostrar todo...
✅🅱️🔠🔠🔠➖🔠🔠🅱️🔠🔠🔠✅ ☑Original ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከበቂ ዋስትና ጋር እኛው ጋር ያገኛሉ ። 📢Telegram Channel 📱https://t.me/+rKw6vNZJp49kOWM0 🅲𝙖𝙡𝙡 🅵𝙞𝙧𝙨𝙩 ቀድመው ይደውሉ 👇 Contact us ☎️⬇️⬇️ 📲+251911120707 +251904818881 📍ቦሌ መድሃኒአለም
Mostrar todo...
🚨OFFICIAL: በርንሌይ ሼፊልድን ተከትለው ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዳቸውን ተረጋግጧል። SHARE"@Ethio_sport_uefa
Mostrar todo...
ኦሊቬር ግላስነር ወደ ባየርሙኒክ ! የጀርመኑ ክለብ ባየርሙኒክ በክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር እያፈላለገ ይገኛል ፤ ለዚህም ራልፍ ራግኚክን ቢጠይቁም ውድቅ ተደርጎባቸዋል ፤ እንዲሁም የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ ላይ ፍላጎት አሳይተው ነበር ። አሁን ደሞ በክሪስታል ፓላስ ቤት ድንቅ ጉዞ እያደረጉትን ኦሊቬር ግላስነርን ለመቅጠር እንቅስቃሴ ጀምረዋል ፤ ግላስነር በፓላስ ቤት ያሳዩት ቡድን በባየርሙኒክ እንዲፈለጉ ምክንያት ሆኗል ፤ ሙኒክ በቀጣዮቹ ቀናት ንግግር ለማድረግ እየተዘጋጀ ነው ፤ ግላስነርም ከዚህ በፊት ኢንትራፍራንክፈርትን አሰልጥነው ስለሚያውቁ ሊጉ ይከብዳል የሚል ስጋት እንደሌላቸው ተዘግቧል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Mostrar todo...
የኤሲሚላን ተጫዋቾች የእናቶችን ቀን በማስመልከት በተጫዋቾቹ ማሊያ ላይ የእናታቸው ስም ተፅፏል ፤ እንዲሁም ቋሚ 11 ይፋ ሲደረግ በእናታቸው ስም ተገልጿል ። ክብር ለእናቶች ! ❤ SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
Mostrar todo...
35👍 6🥰 4
⚽️⚽️ራሽፎርድ ከ big 6ክለቦች ጋር ያለው እስታት SHARE"@Ethio_Sport_Uefa@Ethio_Sport_Uefa
Mostrar todo...
🔥 19👎 4👍 3 2🥰 1🆒 1
ለሁሉም ስፖርተኛ በሙሉ • ለጀማሪዎች                                     • ለብረት ገፈዎች                                     • ለ ወጣቶች                                     • ለማንኛውም አካላዊ   እንቅስቃሴ ሰሪዎች በሙሉ በአይነቱ ለየት ያለ ከእሁድ እስከ እሁድ የሚካሄድ ከ 5,000 እስከ 20,000 ብር አሸናፊ ሚያደርግ የ አቋም ውድድር ሊጀመር ነው🔥💪 ውድድሩንም ማንኛውም ሰው መወዳደር ሲችል የሚካሄደውም  በ HABESHAN GYM WARRIORS 💪🏋️‍♀️🥇 የቴሌግራም ቻናል ነው ! ፠ በዋናነት የሰፈር ጂም ሰሪዎች ላይ ያተኩራል ፠ ምዝገባውም ከ 150 - 250 ብር ጀምሮ ነው:: ተጨማሪ መረጃ ውድድሩ ሊጀመር ሲል እናሳውቃችሇለን አትጠራጠሩ ትደሰቱበታላችሁ😉 🫸  https://t.me/habeshangymers         join our team
Mostrar todo...
👍 3👎 1
ራሽፎርድ ከ big6 ጋር ያለው እስታት ⚽️⚽️ SHARE"
Mostrar todo...
እሷ፡ ስለሌሎች ሰቶች እያሰበ ሊሆን ይችላል... እሱ፡ ማክሰኞ ማን ሲቲ ነጥብ እንድጥል ለቶተንሃም መቀዋጠር አለብኝ ይሳካ ይሁን ? መልሱን ለእናንቴ ተዉኩኝ
Mostrar todo...
🚨 የሳውዲ አረቢያ ክለቦች በዚህ ክረምት ሜሰን ግሪንዉድን ለማስፈረም እየገፉ ነዉ! ማንቸስተር ዩናይትዶች ለአጥቂው €60m ይፈልጋሉ። (ምንጭ፡ MARCA)
Mostrar todo...
👍 8💔 6😁 1😢 1