cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Etc 🇪🇹 Only by Ethiopian business opportunity and Beauty products manifactur and sales company promoter Misker kassahu

✍በህይወትዎ ምን ማሳከት ይፈልጋሉ? ቀንዎን በስኬት እና በውጤት ለማሳለፍ። ውጤታማ የቢዝነስ እና የሽያጭ ሰው ለመሆን። . የሰራ ፈጠራ ስልጠና . ለግል ህይወት እና የስብዕና ግንባታ ስልጠና . ስለ ህልምዎ ፤ ስለ ራዕይዎ ፤ ስለ የህይወት ግብዎ ለማወቅ። . አነቃቂ እና አስተማሪ የስኬታማ ሰዎች ታሪክ . በየትኛውም የህይወት ዘርፍ ስኬታማ እና ውጤታማ ለመሆን። ☎️920879352/932518015

Mostrar más
Advertising posts
469Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
-230 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#Happyholiday እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ኢቲኬር ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። መልካም በአል Happy mawlid etcare wishes a happy mawlid celebration Happy holiday #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Mostrar todo...
#Harar የኢቲኬር ሐረር ቅርንጫፍ  ተመርቆ ተከፈተ! የኢቲኬር 11ኛ ቅርንጫፍ የሆነው የሐረር ቅርንጫፍ በዛሬው እለት የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የድርጅቱ የማኔጅመንት አባላት፣ የሐረሪ ክልል የመንግስት ተወካዮች፣  አሰልጣኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም በርካታ የኢቲኬር የምርት አስተዋዋቂዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተመርቆ ተከፍቷል። 'ይህ  የስኬት ጉዟችን  አንዱ ማሳያ   ሲሆን በቀጣይም ድርጅቱ ቅርንጫፎችን ለማስፋት በሂደት ላይ መሆኑን' የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አሳውቀዋል። ኢቲኬር በቀጣይ ሌሎች ከተሞች ላይ ቅርንጫፎችን በመክፈት ተደራሽነቱን ያሰፋል። Etcare I care! You care! We care! @etcareofficial
Mostrar todo...
Repost from N/a
#EtcareDiredawa #etcareharar #getready ኢቲኬር ድሬዳዋ እና ሐረር ቅርንጫፎች የመክፈቻ ስነስርአት በቅርብ ቀን የድርጅቱን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባን ጨምሮ በርካታ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃሉ። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Mostrar todo...
#Happyholiday እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ኢቲኬር ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። መልካም በአል Happy mawlid etcare wishes a happy mawlid celebration Happy holiday #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Mostrar todo...
Mostrar todo...
በቅርቡ እውን የሚሆነው የኢቲኬር ኢንስታንት ኮፊ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

#Etcaremekelle #getready ኢቲኬር መቐለ ቅርንጫፍ የመክፈቻ ስነስርአት ቅዳሜ መስከረም 5 2016 ከቀኑ 6 ሰአት ጀምሮ የድርጅቱን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባን ጨምሮ በርካታ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Mostrar todo...
Mostrar todo...
SantimPay Financial Solutions

SantimPay Financial Solutions S.C. was formed under the National Bank payment system proclamation to serve as a payment system operator in Ethiopia. SantimPay provides POS, UPI wallet, Payment gateway, and other payment solutions.

Mostrar todo...
የሊድ ቲም አባላት የኢቲኬር ምርቶች የአመራረት ሂደት የጉብኝት መርሀግብር

የኢቲኬር የሊድ ቲም አባላት የድርጅቱን የምርት ሂደት እና የማምረቻ ቦታዎች ተዘዋውረው የመስክ ጉብኝት አደረጉ በዛሬው እለት ነሀሴ 18 2015 የኢቲኬር የሊድ ቲም አባላት በሱሉልታ የሚገኘውን የኢንስታንት ኮፊ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የግንባታ ሂደት እንዲሁም በአዲስ አበባ የሚገኙትን የኢቲኬር ምርቶች የYማምረቻ ቦታዎች ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በዚህ የጉብኝት ሂደት ላይ በማምረቻ ቦታዎቹ የሚገኙ የድርጅቱ ሰራተኞች የምርት ሂደት ገለፃዎች የተከናወኑ ሲሆን የኢንስታንት ኮፊ ማቀነባበሪያው ያለበትን ሂደትና ቀሪ ስራዎቹን በተመለከተም የግንባታ ሂደቱን ከሚያከናውኑት ባለሙያዎች ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

ጉዞ ላይ ናችሁ! ያላችሁበት ሁኔታና ቦታ የማይመች፣ አሰልቺ፣ ለእናንተ የማይመጥንና “ራሴን እዚህ ቦታ አገኘዋለሁ ብዬ አላስብም ነበር” የሚያሰኝ ቢሆንም፣ “እንኳን በዚያ ሁኔታ አለፍኩ” የምትሉበትን ሁኔታ መፍጠር ትችላላችሁ፡፡ ያንን ለመፍጠር ግን በጉዞ ላይ መሆን አለባችሁ፡፡ 1. ትምህርት፡- ካላችሁበት ሁኔታና ቦታ የምታገኙትን ሁሉ ትምህርት ውሰዱ፡፡ አንዳንድ የሕይወት ትምህርቶች በሁኔታው ካላለፋችሁ በስተቀር በፍጹም አትማሯቸውም፡፡ አንድ ልምምድ ጎጂን የባከነ የሚሆነው ትምህርት ካልተገኘበት ብቻ ነው፡፡ 2. ውሳኔ፡- ካላችሁበት ሁኔታና ቦታ ለመውጣት ተገቢውን ውሳኔ አድርጉ፡፡ ዋናው ነገር የላችሁበት ሁኔታ ሳይሆን በዚያ ላለመቆየት ያላችሁ ምርጫና ውሳኔ ጉዳይ ነው፡፡ 3. እቅድ፡- ካላችሁበት ሁኔታና ቦታ የምትወጡበትን ተገቢውን እቅድ አቅዱ፡፡ ካላችሁበት ሁኔታ ለመውጣት መወሰን ለብቻው በቂ አይደለም፡፡ በሚገባ የታሰበበትና ተግባራዊ ሊሆን የሚችልን እቅድ ከጊዜ ገደብ ጋር ማስቀመጥ የግድ ነው፡፡ 4. እንቅስቃሴ፡- ካላችሁበት ሁኔታና ቦታ ለመውጣ ተገቢውን እቅስቃሴ አድርጉ፡፡ ከትምህርቱ፣ ከውሳኔውና ከእቅዱ በኋላ፣ ባቀዳችሁት መሰረት ወቅቱን ጠብቃችሁ መንቀሳቀስ ከቻላችሁ የላቀ ማንነት ይዛችሁ መውጣታችሁ አይቀርም፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራዊ እውነታዎች ከተለማመዳችሁ ያላችሁበት ቦታ በእርግጥም የምትማሩበት፣ የምታድጉበትና ለነጋችሁ በስላች የምትወጡበት ትክክለኛ ሁኔታና ቦታ ይሆንላችኋል፡፡
Mostrar todo...