cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

EVORICH COMPANY Business Opportunity 💵Crypto-unit

​🌏በህይወትዎ ምናልባት አንድ ጊዜ ብቻ የሚያገኙት ታላቅ እድል!ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?ምን አይነት ቢዝነስ ላይ ብሳተፍ ስኬታማ እሆናለሁ ብለው ያስባሉ? ለገንዘብን እየሰሩ ነው ወይስ ገንዘብ ለእርስዎ እየሰራልዎት ነው?የአመት ገቢዎን የወር፣ የወር ገቢዎ የቀን እንዲሆን ይፈልጋሉ?ዛሬ ይህንን ታላቅ የስኬት ጉዞ በመቀላቀል በህይወትዎ ትልቅ ታሪክ ይስሩ!! "ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት" @Benjakin9

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
159
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እራስን መሆን :- ✍🏼አስበን እናውቃለን ሌሎችን መምሰል አቁመን እራስን በመሆን አስገራሚ እና ድንቅ አቅም ያለው እኛነታችንን አውጥተን ለሌሎች ለማስተዋወቅ ?? ✍🏼ብዙ ሰዎች እራሳቸውን ሆነው በመውጣት አዲስ ነገሮችን አስተዋውቀውናል ታድያ እኛ እነሱን ለመምሰል እየተፍጨረጨርን ነው ? ✍🏼ወይንስ እራሳችንን ሆነን በመውጣት ለሌሎች አርዓያ ለመሆን እየተዘጋጀን ነው ። ✍🏼ሌሎችን ለመምሰል በምናደርጋቸው ጥረቶች ውስጥ ብዙ ነገሮችን እናጣለን ለምሳሌ #ጊዜአችንን #ተቀባይነትን #በራስ መተማመንን እና በጣም ብዙ ነገሮቻችንን ልናጣ እንችላለን ። ✍🏼ታድያ እኛ የትኛው መንገድ ላይ እንገኛለን ሌሎችን ለመምሰል የማያልቀውን ተራራው ላይ እያዘገምን ነው ? ✍🏼ወይንስ በውስጣችን ያለውን ውዱን ወርቅ ከጭቃው ውስጥ ለይተን አውጥተን በእሳት ፈትነን ውድ ዋጋ ያለው እኛነታችን ለማውጣት ትጋት ላይ እንገኛለን ? ✍🏼ምርጫው በእጃችን ነው የማያልቀውን ተራራ ማዝገም ወይንም በውስጣችን ያለውን ወርቅ በማውጣት ለሌሎች አርያ መሆን ።
Mostrar todo...
Evorich🚀🚀🚀🚀
Mostrar todo...
እንኳን ለአርበኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! እኛ አዲሱ ትውልድ እናት አባቶቻችንን ያወረሱንን ጀግንነት በስራ እና ትምህርት ዘርፋችን እንድንተገብርና ስኬታማ እንድንሆን እንመኛለን!
Mostrar todo...
እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣የጤና እና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። 🙏🙏መልካም የትንሳኤ በዓል🙏🙏
Mostrar todo...
#ተነስቷል ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ። እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!!
Mostrar todo...
የምንፈልገውን ነገር ማድረግ እንድንጀምር የሚያነቃቃ ሀሳብ ፣ የሚያነቃቃን ሰው መኖሩ አሪፍ ነው! ጥያቄው ግን የሚጀምሩ ሁሉ ይጨርሳሉ ወይ ነው ? አይጨርሱም! የጀመርነውን እንድንጨርስ የሚያደርገን የማያቋርጥ ጥረታችን ብቻ ነው ። ስለዚህ የምንፈልገውን ለማሳካት ደስ ቢለንም ቢደብረንም ሁሌ መጣር አለብን ። አሸናፊዎች በፍፁም አያቆሙም ፤ የሚያቆሙ በፍፁም አያሸንፉም ፡፡ መልካም ቀን 🎊🎊🎊🎊
Mostrar todo...
Genius of Finance የካምኒያች የቢዝነስ እውቀት ና ስኬትዎን የሚያሳድጉበት ምርጥ ጌም
Mostrar todo...