cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AB's poems የ "አብ" ግጥሞች

ሰላም የ channelኤ ቤተሰቦች 🙌🙌 በዚህ channel በተለያዩ የ TG channel ላይ ከተለቀቁ ግጥሞች የተመረጡት በድምፅ ይቀርብላችኋል። ሀሳብ እና አስተያየቶችን በ Inbox @Ababrshh ላኩልኝ።

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
201
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🎊ወደድሩ ተጀምሯል🎊 🎉#ሜዳ #ሺ #ን #ያጋሩ #ይሸለሙ🎉 ልብ ይበሉ! በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ! ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ። 1. መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/+fA64O6cFgJE2ZDc0 https://t.me/+fA64O6cFgJE2ZDc0 2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት በፌስቡክ ወይም በቴሌግራም በተለያዩ Social Media ለብዙ ሰዎች Forward/Share ያድርጉ፤ 3. ለብዙ ሰው Share ላደረጉ ሰዎች በቅደም ተከተል ከ 1-3 ለወጡ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል! ✨ለተጨማሪ መረጃ የ ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ! 🏵 @meda_shi_official 🏵 @meda_shi_official
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🙏እንኳን ወደ 🎉ሜዳ ሺ ቦት በደህና መጡ. ይህንን ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ! ♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ 🔻የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ⏬ ▶️ https://t.me/Meda_Chat_Bot?start=r0715544588
Mostrar todo...
🙏እንኳን ወደ 🎉ሜዳ ሺ ቦት በደህና መጡ. ይህንን ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ! ♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ 🔻የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ⏬ ▶️ https://t.me/Meda_Chat_Bot?start=r0715544588
Mostrar todo...
🎉ሜዳ ሺ🎉

🫂Refer And Earn Money ✴️ትክክለኛው Official የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ⤵️

https://t.me/+fA64O6cFgJE2ZDc0

Mostrar todo...
the ethiopian kid Dani Singing justin bieber song sorry on the stage

This is my first performance please subscribe my channel and share my videos. thankyou for watching.

ገጣሚ እና ፀሐፊ አብርሽ በገንዘብ አትኩራ ገንዘብ ያልቃልና በወገን አትመካ ክፉ ሞት አለና በመልክህ አትኩራ ነገ ሟች ነህና በጉልበትህ አትመካ መሰበር አለና ለወሬ አትቸኩል አይጠቅምህምና ለስራ ግን ታገል ጠቃሚ ነውና 👌👌👌👌join👌👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 👍👍 @poeminvoice 👍👍
Mostrar todo...
ገጣሚ እና ፀሐፊ አብርሽ ትምህርቱን ትቻለው መረዳት ከብዶኛል ለመረዳት ስጥር 'ራሴን ያመኛል ግን ቆይ ለምንድነው እሱ የላይኛው በምድር ላይ ያለን የሰው ልጅ ሲፈጥረው ለመረዳት ከባድ ዉስብስብ ያረገው ፀባዩን መረዳት እንዲህ የከበደው 👌👌👌👌join👌👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 👍👍 @poeminvoice 👍👍
Mostrar todo...
ገጣሚ እና ፀሐፊ አብርሽ አስተውል ወንድሜ የማስቲካ ልጣጭ የሚያገለግለው ማስቲካው ወደ አፍ እስኪደርስ ድረስ ነው እርግጥ ነው የማንም ተራ ሰው መጫወቻ ሆነሃል እነሱን ለማንገስ በባዶ ሜዳ ላይ መሰዋት ከፍለሃል ኃላ ግን ወንድሜ ስልጣን ላይ ከወጡ አርቀው ይጥሉሃል 👌👌👌👌join👌👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 👍👍 @poeminvoice 👍👍
Mostrar todo...
ገጣሚ እና ፀሐፊ አብርሽ 'ረሳሁሽ ብዬ ስፎክር ሳቅራራ ትዝ እንደማትይኝ ለሁሉም ሳወራ ትላንት 'ባጋጣሚ ከብዙ ሰው መሃል አይኔ ሲያስተውልሽ የበፊቱ ፍቅሬ ድጋሜ ቢያገረሽ አይንሽን አይቼ በደንብ ተመልክቼ ሁሉን አስተዋልኩት አንቺም ልክ እንደኔ የበፊት ፍቅርሽን እንዳቃተሽ መርሳት 👌👌👌👌join👌👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 👍👍 @poeminvoice 👍👍
Mostrar todo...
ገጣሚ እና ፀሐፊ አብርሽ ያኔ ስትስሚኝ ልቤ ጠረጠረ ይሁዳን አስታውሶ ድንገት ተሸበረ ለምን አልጠረጥር ይሁዳ ጌታውን ለጥቅሙ ብሎ ስሞ ነው የሸጠው ድንገት ሳላስበው ለምን እንደሳምሺኝ ፈጣሪ ነው ሚያቀው 'ዛሬ ላይ ሆኘ የተጠራጠርኩት ሲሆንብኝ እውነት እኔን ወዲያ ጥለሽ ስትለውጭኝ በሀብት ልቤ ተሰባብሮ ተደፍቶ በሀፍረት እንዲህ ሲል ለመነ አምላኩን በድፍረት ሐር የመሰለውን ፀጉሯን ነቃቅለው የሚያምሩት አይኖቿን ሁለቱንም አጥፋው በውብ ጥርሷ ነው እና እኔን መሸወዷ ሁሉንም አርግፈህ አስቀራት በድዷ ወዙ ተደፍቶበት ከሩቅ የሚያበራው የፊቷን ጥራት ከሰል አስመስለው በመስታወት ስታይ በርግጋ ትሩጥ የኔን ንፁህ ፍቅር በገንዘብ ቀይራ ሄዳለች ሌላ ጋ አደራ አምላኬ ነፍሷን ከሥጋዋ መለየት አትዘንጋ ብዬ ፀለይኩና አሜን ልል ወሰንኩኝ ድንገት ካሳካልኝ አንድ ተጨማሪ ልፀልይ አሰብኩኝ እባክህ አምላኬ ያልኩህን በሙሉ በሷ ላይ አታርገው የጠየኩህ ሁሉ በስሜት ነውና ከቁብ አትቁጠረው ይሁን ይሁን ብትሸጠኝም ሰላም ውላ ትግባ የኔ ትንፋሽ መሳብ በሷ ሕይወት ዉስጥ ስለተገነባ 👌👌👌👌join👌👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 👍👍 @poeminvoice 👍👍
Mostrar todo...
ገጣሚ እና ፀሐፊ አብርሽ ትላንት አመሻሽ ላይ ትንሽ አመም አርጎኝ ለመመርመር ብዬ ወደ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ Doctor ሳይመረምር አይኔን ብቻ አይቶ ስቀመጥ ስነሳ ስተኛ ቀን መሽቶ አንቺን አዘዘልኝ የውስጤን ተረድቶ ህመሜ ሲገባኝ ለካስ ነበረ ልቤ አንቺን አጥቶ 👌👌👌👌join👌👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 👍👍 @poeminvoice 👍👍
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.