cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Toxic vibes 👅

Unmute the fucking channel and enjoy💀 It's all forwarded from other channels there is no such thing as original For Comments or cross and other shits @supbitch1

Mostrar más
Advertising posts
5 079Suscriptores
+424 hours
+357 days
+15330 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Storyዬን ሰው ካላየው ይደብረኛል😒 @benja_siu @benja_siu @benja_siu ላይ እየሄዳችሁ ሾፍ ሾፍ አርጉ🚶‍♂🚶‍♂
Mostrar todo...
🆒 4
ደብዳቤው 💌💌💌 #ርዕስ: ያራዳው ደብዳቤ 👨‍🎤 ክረሽ ፎንቃሽ ጠግርሮኝ ይኸው መሃል ፒያሳ ላይ ሻሿ እንደተሰራ ሼባ መሬት መሬቱን እየሾፍኩልሽ ነው😔 እና ምንሼ ነው ? ቤትሽ ድቃስ መተሽ ያለሽው!😐 realy አይነፋም!😏 እና ደሞ ጀማው በሞላ ፎንቃ እንደቀወረኝ ባኔ ብሏል። ምንሼ ገነቸርሽ እኮ😒 ... የግድ ክላክስ ማድረግ አለብኝ ... በየትኛው መላዬ ነው ጋቢና ምበረግድልሽ🤷‍♂ ... በቸርኬው ዎክ መተን ብንከንፍስ ... ጭዌሽ ደሞ ፈምሶብኛል .. ያ ደሞ ፀጉር ላይ እንደተጣበቀ  ማስቲካ የማይነጠለው ጀለስ ምንሼ ነው ... ቀይ ግጪው እንጂ አልነፋኝም ...  ድጋሚ ካገኘሁት እቀየርበታለሁ እቴትዬን! ይኸው ማዘሯ የሌለ ደንቅራለች .. ቤት ኦንና ኦፍ በሆንኩ ቁጠር ያቺ ካማሪካን የከተመችው ቸከስክ አትዘይረኝም እያለች የመጬ እያፈላች ነው። እና ምርጥዬ ማዘሯ ከቋጠረች physics ነው። ተከሰቺና ላይፏን ሹፊላት ... ያራዳ ፈላ መሆንሽን አስመቺ እንጂ እና ደግሞ ቲክታክ ላይ ከልሜሽ የመጬ ቦግ አልኩኝ ... ጉዳያችን ሳይጭር ሌላ ጭዌ መለኮስ ገመድ አይሆንብሽም ... እቴትዬን ይደብራል! ክለብ ላይ ካንቺ ጋር የሚያቀኝ ፍሬንድ የመጬ ጨብሶ ... ዕልልል ያለ ግጥም አወረደብኝም ... 6 ስንኝ ሚሞዬ ላይ ተቆልፎብኝ ደቅ አልኩልሽ። እስቲ ከነፋም ካልነፋም መታ መታ አድርጊያቸው ከነ አክቱ ነው ...   ይንቦገቦጋል እንደ ክለብ ላይት   ሳሚዬ ሳሚዬ ቲቲዬ ጠፍታበት   😁😁አልጨረስኩም ቂቂቂቂ...   ቲቲዬ ቲቲዬ አንቺ አራዲቱ   ሳሚዬ ሳሚዬ ቀረ በራቁቱ 😁😁 አልጨረስኩም ቂቂቂ...   በሶውን ለአበበ ጩቤውን ለጫላ   እግዜር ይስጥሽ ቲቲ ሳሚ ዲንጋይ በላ አላስጨረስኩትም ቱቦ ውስጥ ቀርቅሬው ይኸው ዶሴ ተበርግዶ ቂሊንጦ ሰመጥኩልሽ.... ደብዳቤውን ዛሬ አፉ ተብዬ እንደወጣሁ ጠቀጠቅኩልሽ ይመችሽ ያራድዬ ልጅ ከመሃል ፒያስ ... ከድልድዩ ስር። ቅዳሜ ማሙድ ጋር ጠብቂኝ! ያንቺው ዘናጭ 😎          ----❤️❤️❤️❤️---- Via[እንማር]
Mostrar todo...
ለኛ ጥያቄዎች

ይህ ቻናል የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበት ቻናል ነው። እነዚህም ጥያቄዎች - አዝናኝ - እውቀትን የሚያስጨብጡ ጥያቄዎች ናቸው። ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @Yabisra_boss ያናግሩኝ!!! በዚህ ቻናል ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ በ @Yabisra_boss እና @Legna_tiyakewoch_bot ያናግሩን!!

ይህንን bot ተጠቅሜ ብዙ ብር ሰርቼ አውጥቼበታለሁ እናንተም ተጠቀሙበት ወደ ቦቱ ሲገቡ የ100 ብር ጉርሻ ሲሰጥ ወዲያውኑ ማውጣት ይችላሉ ከፈለጉ ደግሞ ከላዩ ላይ በ10 በር ተወዳድረው 1000 ብር ማሸነፍ ይችላሉ!!! አሁኑኑኑ join ይበሉ!!!
Mostrar todo...
Join
ገንዘብ ለማውጣት
የሀይማኖታችሁን ስም በመንካት ለሀይማኖታችሁ ድምፅ ስጡ!!!! ኦርቶዶክስ ሙስሊም ጴንጤ
Mostrar todo...
😭 1
ኦርቶዶክስ 👍 956
ሙስሊም 👍 900
ጴንጤ 👍 750
ሌላ ሀይማኖት 👍 500
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Mostrar todo...
💸የ500 ብር ካርድ💸
💸የ250 ብር ካርድ💸
💸የ100 ብር ካርድ💸
💫ጀምር💫
በቃ ተኛቹ🥲👍🏾
Mostrar todo...
😭
Mostrar todo...
🔥 1