cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

PÊŇČÍŁ ÃŔŤ 🎨👈

👌Art is life because wherever the art of medicine is lovedthere is also a love of humanity 🎨🎨you can order me 👉#photoachun lekachu endisalelachu🎨 #Lemtfelgu 🎭le birthday gift 💏for lovers 🎨anything if you want . 😞any comment@Natthy_M

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
133
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ጸዲ ፡ ፡ #በሕይወት_እምሻው ሰው ሁሉ፣ “ጸዲና ሙሌማ ይጋባሉ፡፡ ተጋብተው አራት ልጅ ይወልዳሉ፡፡ አብረው ያረጃሉ፡፡ ተለያይተው መኖር ስለማይችሉ አንዳቸው ከሞቱ፣ በነጋታው ሌላኛቸው ይከተላሉ፡፡” የምንባል ዓይነት ነበርን፡፡ እኔና ጸዲ ይኸው ከተለያየን ሁለት ወራት ሞላን፡፡ መጀመሪያ መለያየታችንን መቀበል እምቢ አልኩ፡፡ (ለመንኳት፡፡አስለመንኳት፡፡ አስገዘትኳት፡፡ አብረን በነበርን ጊዜ ቅር የሚላትን፣የሚያበሳጫትን ሁሉ ተውኩ፡፡ የሚያስደስታትን ሁሉ አደረግኩ፡፡ እንደ... በሌሊት ተነስቼ ሥራዋ ድረስ መሸኘት፡፡ ቅዳሜ ቅዳሜ ጓደኞቼን ትቼ ከእሷ ጋር ስንዘላዘል መዋል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ማንበብ፡፡ መጸሐፍ ቅዱስን በየቦታው መጥቀስ፡፡ በየቀኑ ማስቀደስ፡ የማትወዳቸው ሰዎች እንዳይደውሉልኝ ስልክ ቁጥሬን መቀየር፡፡ የስልኬን ፓስወርድ መስጠት፡፡ የፌስቡክ ፓስወርዴን የእሷን ስምና ስልክ ማድረግ፡፡ መጠጣት ማቆም፡፡ ማጨስ ማቆም፡፡ መቃም ማቆም፡፡ ከእሷ ጋር ባልተገናኘ ሁኔታ ደስ የሚለኝን ሁሉ መተው፡፡ በአጠቃላይ በእሷ ብቻ መደሰት፡፡ በእሷ ፈቃድ ብቻ መላወስ፡፡ በእሷ ቀልድ ብቻ መሣቅ፡፡ በእሷ ዛቢያ ብቻ መሽከርከር፡፡) ግን አልሆነም፡፡ ጥላኝ ሄደች፡፡ ከዚያ ደግሞ አያዝኑ አስተዛዘን አዘንኩ፡፡ (ቢጃማ አድርጎ ለቀናት ከቤት ያለመውጣት ዓይነት ሐዘን፡ መጠጥ ውስጥ የመደበቅ ሐዘን፤ በመጠጥ ብዛት ተገፍቶ በወጣ እንባ የመነፋረቅ ሐዘን፡፡ ለእሷ ብዬ የተውኳቸውን ሱሶች ውስጥ ዳግም የመዘፈቅ ሐዘን፡፡ ሰውን ሁሉ የመጥላት ሐዘን፡፡ የምግብ ፍላጎትን የገደለ ሐዘን፡፡) ከተለያዩ ይሞታሉ ቢሉንም፣ ይሄው ሁለታችንም አልሞትንም፡፡ አሁን ደግሞ፣ ከዚያ ሁሉ ልመናና ምልጃ በኋላ፣ ከዚያ ሁሉ መሰባበርና መበጣጠስ በኋላ.... እዚህ ጥላው የሄደችው ቤት ውስጥ ብቻዬን ቁጭ ብዬ ደህና ደህና ነገሯን ሳይሆን ውስጥ ውስጡን ያስጠሉኝ ስለነበሩ ነገሮቿ አስባለሁ፡፡ ጓደኛዬ ክብሮም ያዘዘልኝ መድኀኒት ነው፡፡ ክብሮም ስለመለያየት ብዙ ያውቃል፡፡ ብዙዎቹ ገርልፍሬንዶቹ አንድም ልደት አብረውት አክብረው አያውቁም፡፡ እንቁጣጣሽ ላይ ጀምረው የጥቅምት እሽት ሳይበላ ይቀየራሉ፡፡ ለቅበላ ተዋውቀው ሁዳዴ ጦም መሀል ይለያያሉ፡፡ ስለዚህ የወደዳትን የመራቅ፣ የመለየት ጥበብን ቀቅሎ በልቶታልና መከረኝ፡፡ .... ምን ብሎ መከረኝ? “የጓደኝነቴን ልምከርህ፡፡ አትደውልላት፡፡ አታስባት፡፡ ብታስባት እንኳን አብራችሁ እያላችሁ ያስጠሉህ የነበሩትን ነገሮች ብቻ አስብ፡፡ መጥፎ መጥፎውን ብቻ... ገባህ? ለምሳሌ፣ ምኗ ይደብርህ ነበር? ምኗ ያስጠላህ ነበር? ባትነግራትም ምኗ ያናድድህ ነበር...?” እያለ ፀዲን ከፊተኛው ሕይወቴ የማባረርበትን ጥበብ አቀበለኝ፡፡ ስለዚህ አሁን እዚህ ቁጭ ብዬ አብረን ባለን ጊዜ ቅር፣ ሲዘልም ቅፍፍ ይሉኝ የነበሩ ባህሪዎቿን፣ ሁኔታዎቿን፣ ግሳንግስ ጓዞቿን፣ ማሰብ ጀምሬያለሁ፡፡ ....አለ አይደል... እንደዛ የቺቺኒያ ሴት አዳሪ የሚያስመስላት ክምር አስጠሊታ ሂውማን ሄሯ:: ምግብ ስታላምጥ በነጠላ ጫማ የምትሮጥ እስከሚመስል ጧ ጧ እያደረገች የምታስጮኸው ነገር፡፡ ታይት ስትለብስ ሦስተኛ እግር ሊያስገባ የሚችል ክፍተት የሚተዉት ቀጫጫ ብራኬት እግሮቿ፡፡ ምላሷ ላይ ያሉት መዐት ጥቁር ጠቃጠቆዎች፡፡ (ክብሮም እውነቱን ነው.... ይሄ ነገር ሳይሠራ አይቀርም) .......ይቀጥላል መልካም ቀን🌞🌞🌞🌞 https://t.me/joinchat/DHIhQL4mNC00MWNk
Mostrar todo...
ETHIO ⒶⓁⓁ😘

Celebration💃 Photo 😘😘 Plssssssjoinnn

Best drawing
Mostrar todo...
Start.the.bot.and share the link.that they.give.u and.make.moneyy
Mostrar todo...
Mostrar todo...
BTC Claimer Bot

BTC for everyone

Art by #natnael_sisay . . . @Natti_gallery
Mostrar todo...
Ibro Pc market Contact ☎ 0940170223 https://t.me/LAUGHTER_CENTER
Mostrar todo...
Jimmy pc market

Contact ☎ 0940170223

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.