es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 840
Suscriptores
+724 horas
-127 días
-1830 días
Archivo de publicaciones
["ዱዓ "] ማንኛውም ነገር በዱዓ ይቀየራል:: ዱዓ ጠቃሚ መድሀኒት:በሽታን አስወጋጅ, "ዱዓ "የመከራ ጠላት: ** ይከላከለዋል:ያክመዋል:ከመውረድ ይከላከለዋል:ያስወግደዋል:በወረደ ጊዜ ያቀለዋል:: ## ዱዓ የሙዕሚን መሣሪያ##] **የተጠሉ ነገሮችን በማስወገድ ረገድ ና ተፈላጊ ነገሮችን በማስከሰት ውስጥ ጠንካራ ምክንያት ነው::ነገር ግን ተፅእኖ ሊዘገይ ይችላል:: - ዱዓው ደካማ ሊሆን ይችላል -ዱዓው አላህ ዘንድ ላይወደድ ይችላል በውስጡ ላለው ወሰን መተላለፍ, -የልቦና መድከም በአላህ ከመደገፍ, -መጠጥ:ምግቦች: አልባሳት :ባጠቃላይ አስፈላጊ የሆኑ መጠቀሚያዎች በሀራም ነገሮች የተገነቡ ሲሆኑ ዱዓ ተቀባይነት አይኖረውም:: *** ሰለዚህ ከሽርክ:ሀራም ከሆኑ ነገሮች ነፍሣችንን በማፅዳት, *** አላህን በመፍራት,በመከጀል,ተስፋ በማድረግ, *** አላህ በማወደስና በማመስገን እንድሁም ***በመልካም ስሞቹ ና በውብ መገለጫዎቹ ችክ ብለን መማፀን ይኖርብናል:: "አንተ" ሁሉን አዋቂ የሆንክ አምላክ" ለእኔ መልካም መስሎ ከሚጕዳኝ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ

እሳት እንደ ጎርፍ እየተተራመሰ ሲሄድ!! ~~ አላህን የሚፈራ ልብ፤የሚያለቅ አይን ሲጠፋ፡አላህ ታላላቅ አያዎቹን ያሳየን ያዘ።ጌታየ ሆይ በእዘነትህ እንጂ፡በደግነታችን አይደለምና ያለነው አንተ ለማንም አትተወን። *ኢላሂ፡ሲቆጡት የሚሰማ፤ሲያሳዩት የሚደነግጥ ልብ ስጠኝ።ወደ አንተ የተመለስኩም አድርገህ ቢሆን አንጂ አትውሰደኝ። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

✅ የዘምዘም ዉሀ ሲጠጣ የሚባል ዱአ!! ዱዓ አርጋችሁ ጠጡ የዘምዘም ዉሀ ለተጠጣለት ነገር ይዉላል። ~

_~መልካም ጓደኛ የስኬት ቁልፍ እንደሚሆነው ሁሉ ~መጥፎ እና ሰነፍ ጓደኛ ደግሞ የውድቀት ቁልፍ_ _ነው። በቃ!!_ 🌸መልካም ለሊት🌸 t.me/https_Asselfya

ምን ቁንጅናህ ቢያምር ብቶንም ሸበላ አቂዳ ከሌለህ ከሆንክ ሞላላ እኔም ቆሜ ልቅር አንተም አግባ ሌላ!! እጠብቀዋለዉ ያ ሰለፍይ ጀግና! ሳህ ትክክል👌አንዲት እህታችን የገጠመቻት ግጥም! :

🔖ስለ ነፍስህ|ስለ ራስህ ማወቅ ከፈለግክ፡       ~  ~ قال ابن الجوزي رحمه الله፡ إنْ أردت أنْ تنظر إلى نفسك فخُذ كفًا من تُراب فإنك منه خلقت وفيه تعود ومنه تخرج 📚 التذكرة (١٦٩/١) ✔️እፍኝ አፈርን ዘግነህ ተመልከታት፡ 👉ከሷው ተፈጥረሀል፡ 👉ወደ'ሷም ትመለሳለል፡ 👉ከሷም ትወጣለህ! ስለዚህ እራስህን አታካብድ፡ ቀለል አድርግ፡ ጋሽ አፈር!         t.me/https_Asselfya

እምነትህን በሀያሉ አምላክ ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ:: አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም

🔖 ቀልብ !! 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ || t.me/Muhammedsirage

🔖 «ህይወቴ» ስሄድም ስቀመጥ ስገባም ከቤቴ፣ ሁሌም የማልመው ከልቤ ካንጀቴ፣ የተውሂድ የሱና ብርሁ ምኞቴ ~

🔖 ሒልየቱ ጧሊቢ'ል ዒልም ተ         ጀ                    መ                                                   ረ 🎤በኡስታዝ ሙሐመድ ሐያት ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Multeka_Selefiyin https://t.me/Multeka_Selefiyin

~አሏህን በማስታወስ ልቦች ይረካሉ። ➻ነፍስ ትደሳለች ፣ ➻ቁስሎች ይድናሉ ፣ ደስታወች ያሽንፋሉ ~እያንዳንዱ  የሒወት  ትግል  ቀላል ይሆናል ....... ~‏سبحان الله، ~الحمد لله، ~لا إله إلا الله، ~ الله أكبر .

~ ታላቂ ሙፈሲር ኢብኑ #ከሲር ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ። « ድግምተኛ በአንድ ወር ውስጥእማያበላሸውን በአንድ ስአት ውስጥ ነገር አዋሳጅ ሰው  ያበላሻል,። ~ t.me/https_Asselfya

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ @twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

🛑👉 ቀጥታ  ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات
🔖 ክፍል= 4  🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ        ጀ            መ                  ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

🖋የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላ
🖋የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላለፉ መልዕክቶችን ከማድመጥ ባለፈ፤ ያገኙትን ሁሉ ከሚያወሩ የሶሻል ሚዲያ ገፆች በሚተላለፉ መልዕክቶች ልንረበሽ አይገባም! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾ “ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📸፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

ቤተሠብ ጋር ደዉየ የዛሬዉ የተለየ ነዉ ከተኛንበት ቀስቅሶናል አሉ።ሀቂቃ ያስፈራል ።ኢላሂ በራህመትህ.. .

~ዛሬ ሌሊት ከስከዛሬው በተለየ መልኩ ነበር መሬት የተንቀጠቀጠው። እኔ በህልሜ ነው ብየ ነበር።: ከእንቅልፌ ስነቃ ለካስ ጎረቤት ሁሉ ስለ እሱ ነው የሚያወራው። አላህ ይድረስልን! በዚህ ሳምንት በተከታያይ በሚባል መልኩ ነው መንቀጥቀጥ የያዘችው መሬት። =t.me/AbuSufiyan_Albenan