es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 804
Suscriptores
-324 horas
-317 días
-2330 días
Archivo de publicaciones
👆ለልጆቻችሁ እንዲህ ያለ ነገርን ማስደመጥን ተለማመዱ!

~ከሆነ ጊዜ በኋላ ህይወት እየገባችህ ስትመጣ ለራስህ ያለኸዉ ራስህ ብቻ መሆንህን ትረዳለህ። =

🔖ህይወት ያለው ነገር ፎቶ ከማንሳት እንቆጠብ....! ምን ችግር አለው፣ እገሌ ዳኢ ፎቶ ይለቃል፣ እገሌ አሊም ፈቅዷል እያልን እራሳችንን አናታልል። ተከተሉ የተባልነው መልእክተኛውን እንጂ ሸይኻችን
🔖ህይወት ያለው ነገር ፎቶ ከማንሳት እንቆጠብ....! ምን ችግር አለው፣ እገሌ ዳኢ ፎቶ ይለቃል፣ እገሌ አሊም ፈቅዷል እያልን እራሳችንን አናታልል። ተከተሉ የተባልነው መልእክተኛውን እንጂ ሸይኻችንን አይደለም። የአላህ መልእክተኛ የከለከሉትና የረገሙት ስራ ከመራቅ ውጪ አማራጭ የለንም። = t.me/https_Asselfya

🔖አምስት አይነት ሴቶችን ከማግባት ተጠንቀቅ....! t.me/AbumuslimAlarsi/12117

🍁ባል ለስራ ከቤቱ ከወጣበት ጀምሮ ስራ ቦታ እስኪውልና ወደ ቤቱ እስኪመለስ ድረስ ብዙ ነገራቶች ያጋጥሙታል ለምሳሌ: ጭቅጭቅ፣ድካም፣ሀሳብ እና የተለያዩ ነገሮች ግፋም ብሎ የሚያያቸው ወንጀሎችና በየመንገዱ ስነስርዐታቸውን ያልጠበቁ ሴቶችም ቀላል አደሉም ይህን ሁላ አሳልፎ ቤቱ ሲያርፍ ይህን በሙሉ እንዳልተፈጠረ ልታስረሳው የምትችለው ሚስቱ ብቻ ናት ስለዚህ ሚስቶች ለባሎቻችሁ ያላችሁ አቀባበል ላይ ችግር ካለ ለማስተካከል ሞክሩ ሲል አንዱ ጎዶሎ ሰውዬ ይመክራቹሀል።

~ቀናችንን ከቁረአን የተወሰነውን ቀርተን፣አዝካረ ሶባህ(የጧት ዚክር) ብለን ፣ አመስጋኝ ሆናን ውብ እናድርገው። ውብ ሆነን እንውላለን። የደስታ ሚስጥሮች ናቸውና ሁሌም እንተግብራቸው።” t.me/https_Asselfya

ጌታችን አላህ ሱብሃነሁ ተአላ እንዲህ ብሏል። ለሠዎች የዋልኩትን ኒእማ በመጥፎ አልቀይረዉም። እነሱ የተሠጡትን አመና እስከሚቀይሩ ድረስ ። ~

ምክር ለወጣቶች 2.mp312.61 MB

~የሩሱሎች ሱና አራት ናቸዉ። ➀)አላህን መፍራት ፦ ⓶)ሽቶ መቀባት ፦ ⓷)ሲዋክ፦ ⓸)ኒካህ.. ~

💸ዶላርም ቢጨምር....! ለኣንድ አእራቢይ "ኣንድ ዳቦ ኣንድ ዲና ገባ "ተብሎ ተነገረው። "በአላህ እምላለሁ ኣንድ ፍሬ ስንዴ ኣንድ ዲናር ቢገባ እንኳን አያሳስበኝም፤እኔ አላህን ባዘዘኝ መልኩ እገዛዋለሁ፤እሱም ቃል በገባልኝ መሰረት ይሰይሰኛል/ይመግበኛል"ብሎ መለሰ። ከቀደምቶች ለኣንዱ የኑሮ መወደድ ሲነገረው፣ "ምን አሳሰባችሁ?! ኑሮ ሲረክስ የሚመግበን ጌታ እሱ ነው ሲወደድም የሚመግበን"ብሎ መልስ ሰጠ። ✅ በጌታችን እንተማመን! منقول t.me/https_Asselfya

ምክር ለወጣቶች 1.mp311.50 MB