💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 830
Suscriptores
-524 horas
-117 días
-730 días
Archivo de publicaciones
👉የምሽት ጣፍጭ ቲላዋ
~ቁርአን ማድመጥ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነዉ።
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
🔖ዚክርን ከውስጣችን እንደይጠፋብም በተልይ የጧት ዚክርን እና የማታ ዚክርን እንዳንዘነጋ።
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
#እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
~
t.me/https_Asselfya
~ፆም ጋሻ ነዉ ። ነገ ሐሙስ ነዉ ፁሙ።
እና የፆመኛ ዱኣ ተቀባይነት አለዉና በዱአችሁ አትርሱኝ
~
እውነት / ሀሰት
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??
ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
#ከኖርኩት
📌ሌሎችን የመለወጥ ዋና ሚሥጥሩ ቅድሚያ ራሥን ማሥተካከል ራሥን መለወጥ ነዉ! እጅግ ድንቅ ህይወት ያሥተማረችኝ መርህ፡፡
✍ምንንም ነገር ማሥተካከል ስትፈልጉ ከራሣቹህ ጀምሩ
በእርግጥ በህይወታቹህ እናንተ የምታስፈልጉት ሰዉ አለ እናንተየምታሥፈልጉት ግሩፕ አለ እናንተ የምታሥፈልጉት ቻናል አለ እናንተ የምታሥፈልጉት......ብዙ ብዙ ነገር አለ
ግና ወዳጆቼ ለነዚህ ሁሉ ትሆኑ ዘንዳ በመጀመሪያ ራሣቹህን ገንቡ! ቅድሚያ ለራሳቹህ ሁኑ''ራሳቹህን ለሰዉ ሰጥታቹህ ሰጥታቹህ ባዶ ትቀሩና ለሁሉምና ለማንም ምንም ትሆናላቹህ።
ቅድሚያ ለራሣቹ ጓደኛ ሁኑ ቅድሚያ ለራሣቹህ ብቁ ቅድሚያ ለህይወታቹህ ግሩፕ ሁኑ! ቅድሚያ የህልማቹህን ቻናል አድምቁ!
እርግጥ ነዉ ለራሣቹህ ስትሰሩ ለጊዜዉ ሁሉም ይርቃቹሃል። የሚቀርባቸዉ ነገር ስለሚኖር! አያዉቁም እንጂኮ ለራሣችን ስንሆን ከመጀመሪያው ይበልጥ ለእነሡም እንሆን ነበር። ለራሤ ልሁን ማለታቹህ አስከፍቷቸዉ ከሄዱ ሸኟቸዉ'' እናንተ በተግባር ተለወጡ እነሡ በእርግጠኝነት ተመልሰዉ ይመጣሉ
አንድት እዉነታ ልንገራችሁ፦ እዉቀት ካላቹህ፣ ሁሌ ህልማቹህን አሳዳጅ ከሆናቹህ፣ #ከአላህ በታች በራሣቹህ ላይ እምነት ያላቹህ ጠንካራ ከሆናቹህ አትጠራጠሩ አይደለም ቅርብ ሰዎቻቹህ የሚጠሏቹህ ሰዎች ራሡ ይመጧቹሃል።ምንአልባት እናንተን ብለዉ ላይሆን ይችላልኮ ግን እናንተ ላይ ላለዉ ነገር ሲሉ ይመጣሉ!
ትኩረት ለራሣቹህ¡
👉 ዘወትር ከምሽቱ 3:00 ላይ በሚሰጠው ደርስ ቀጣይ የምትሆነው በአሏህ ፍቃድ:-
[ رسالة في معنى لا إله إلا الله ]
ናት። ደርሱ የሚተላለፈው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ነው፦
https://t.me/AbulBukhariSeid
~የአስተዋይ ሰዉ ምላሱ ከልቡ ኋላ ነዉ ።
የጃሂል ሰዉ ቀልቡ ከምላሱ ኋላ ነዉ ።
ገብቿችኋል አ!
~
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»
☞︎︎︎ ክፍል - 19
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
እህቴ ተጠንቀቂ‼️
ሚስጥርኮ ከማንም ጋር አይወራም፡
እንባ ሁሉ ባደባባይ አይዘራም፡
ዝቅ ያላለ በምን አቅሙ ይከበራል፡
አስቢ እንጅ ያልታገሰ መች ያፈራል፡
እባክሽን የስደቷ ነብስ እወቂ፡
ብልጥ ሁኝ ከአስመሳዮች ተጠንቀቂ!!
.....ነገርኩሽ...!!
.....N........
t.me/nuredinal_arebi/22414
-
أَسْهَلُ طَرِيقَةٍ لِحِفْظِ الْقُرْآنِ الْكَرِيمِ وَطَلَبِ الْعِلْمِ الشَّرْعِيِّ.
تَأْلِيفُ:
د. عَبْد الْمُحْسِن بْنُ مُحَمَّدِ الْقَاسِم حَفِظَهُ اللّه.
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 04
ተ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
"ክፍል ➀➆
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
✅ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል⭐
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
(لا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلا نَوْمٌ)
~እንቅልፍም ማንገላጀትም አትይዘዉም፡፡
ጉዳይህን ወደዛ ወደማይተኛዉ ጌታ አስጠጋና ተኛ፡፡
~
እንዲህ ያማሩና ጠንካራ ሁለት እግሮች ስጦን ለሶላት አለመቆም ውለታ ቢስነት አይሆንም?
በጣም ከሚገርመኝ ነገር አንዱ እንትና ሶላት አይሰግድም# እንትናም ሶላት አትሰግድም ሲባል መስማት ነው! ቆይ ምን አይነት ህይወት ነው ያለ ሶላት? ግን እርግጠኛ ናችሁ ይቻላል መኖር ? ወይስ ሌላ መኖር አለ?
እንዴት ሰው በሶላቱ ይዘናጋል እስኪ ደርስና ነፍሱን እንስኪያሳርፋት ይቸኩላል እንጂ
عقوق الوالدين •••
قالت يا ولدي ساعدني قلت امريني أنا في الخدمة....
.💦
t.me/https_Asselfya
አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና።
