es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 790
Suscriptores
-424 horas
-147 días
-3730 días
Archivo de publicaciones
🔖የአላህ  መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ 📍ሁልጊዜ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ (ለሀያልነቱና ለልቅናው በተገባው መልኩ) ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል። 🔖ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው? 🔖ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው? 🔖ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል። ~ጌታቸዉን ከሚለምኑት  ነህን  ?! =    t.me/https_Asselfya

🔍ስሚኝስኪ... ከልጅነት ይዞ ዛሬ እካለሁበት ተተካክተዉ ሢያልፍ ወራትና አመታት እጅጉን ደከምኩኝ ህልሜን ለማሣካት እዉነተኛ ጋደኛ አችን ለማገኘት ከፈጣሪ ነበር ለካስ የሚገኘዉ ትንሽም ትልቁም ሁሉ
🔍ስሚኝስኪ... ከልጅነት ይዞ ዛሬ እካለሁበት ተተካክተዉ ሢያልፍ ወራትና አመታት እጅጉን ደከምኩኝ ህልሜን ለማሣካት እዉነተኛ ጋደኛ አችን ለማገኘት ከፈጣሪ ነበር ለካስ የሚገኘዉ ትንሽም ትልቁም ሁሉም ከሡ ጋርነዉ እደሚያደርግልኝ እምነቱ ስላለኝ እጆቸን ዘርግቸ እኔም ስጠኝ አልኩኝ እሡም ጥያቄየን በባዶዉ አልመለሠኝ አችን ሰጠኝና ፈፅሞ አስደሠተኝ የደስታየ ምንጭ የአምላክ ስጦታየ የልቤ ባለሟል ዉዷ ጓደኛየ እኔ አችን ለመግለፅ ብዙ ደክሜአለሁ ፊደላት አዉጥቸ ቃላት ደርድሪያለሁ ሀረግ ሆኖ ቀረ ታዲያ ምን ዋጋ አለዉ ልክ እደ ዉቂያኖስ የሆንሽልኝ ሀሴት የሚስጥሬ ጓዳ የሆሽኝ ቀለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉደ ባለሽበት ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁና እናም.. ✍ከእሙ ሂባ ለእሙ አብዲላ t.me/https_Asselfya

🔍ስሚኝስኪ .... ከልጅነት ይዞ ዛሬ እካለሁበት ተተካክተዉ ሢያልፍ ወራትና አመታት እጅጉን ደከምኩኝ ህልሜን ለማሣካት እዉነተኛ ጋደኛ አችን ለማገኘት ከፈጣሪ ነበር ለካስ የሚገኘዉ ትንሽም ትልቁም
🔍ስሚኝስኪ .... ከልጅነት ይዞ ዛሬ እካለሁበት ተተካክተዉ ሢያልፍ ወራትና አመታት እጅጉን ደከምኩኝ ህልሜን ለማሣካት እዉነተኛ ጋደኛ አችን ለማገኘት ከፈጣሪ ነበር ለካስ የሚገኘዉ ትንሽም ትልቁም ሁሉም ከሡ ጋርነዉ እደሚያደርግልኝ እምነቱ ስላለኝ እጆቸን ዘርግቸ እኔም ስጠኝ አልኩኝ እሡም ጥያቄየን በባዶዉ አልመለሠኝ አችን ሰጠኝና ፈፅሞ አስደሠተኝ የደስታየ ምንጭ የአምላክ ስጦታየ የልቤ ባለሟል ዉዷ ጓደኛየ እኔ አችን ለመግለፅ ብዙ ደክሜአለሁ ፊደላት አዉጥቸ ቃላት ደርድሪያለሁ ሀገረግ ሆኖ ቀረ ታዲያ ምን ዋጋ አለዉ ልክ እደ ዉቂያኖስ የሆንሽልኝ ሀሴት የሚስጥሬ ጓዳ የሆሽኝ ቀለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉደ ባለሽበት ✍ከእሙ ሂባ ለእሙ አብዲላ t.me/https_Asselfya

በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች ~ ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦ { وَأَوۡفُوا۟ بِٱلۡعَهۡدِۖ إِنَّ ٱلۡعَهۡدَ كَانَ مَسۡـُٔولࣰا } "በቃል ኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና። [አልኢስራእ: 34] አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

👉አብዛኛውን ጊዜ ዱዓዎች ስኬታማ የሚሆኑት በሚስጥር ወደ አሏህ ሲደርሱ ነው። إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ نِدَاءً خَفِيًّا ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡_መርየም 3 ~ከሰው ልጅ ጆሮ እና አይን የምትደብቃቸው የህመሞችህ ሹክሹክታዎች የምድር እና የሰማያት ጌታ ይሰማልሃል። ጌታህን በዱዓህ አናግረው ፣ ቅሬታህን ንገረው፣ ልመናህን አሰማው። ከእርሱ የሚያስደስትህንም ተጠባበቅ። =

⭕️👉ሁሌም እስቲግፋር የሚያደርግና ይንን ባህሪው የሚያደርግ ሰው ..! ~አላህ ሪዝቁን ያመቻችለታል፦ ~ነገሩን ሁሉ የገራና የተሳካ ያደርግለታል፦ ~ሀይሉና ጉዳዩ የተጠበቀ ያደርግለታል። ~ t.me/
⭕️👉ሁሌም እስቲግፋር የሚያደርግና ይንን ባህሪው የሚያደርግ ሰው ..! ~አላህ ሪዝቁን ያመቻችለታል፦ ~ነገሩን ሁሉ የገራና የተሳካ ያደርግለታል፦ ~ሀይሉና ጉዳዩ የተጠበቀ ያደርግለታል። ~ t.me/https_Asselfya

አብሸሩ !አትጨነቁ በመርፌ ቀዳዳም ቢሆን ሪዝቃችሁ ሾልካ ትመጣለች።

🔖አሰላሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ~ያጀመዓ  እንሚታወቀዉ በስደት ላይ ስራ አጥቶ መቀመጥ በጣም ይከብዳል ብዙ የሱና እህቶቻችን  ስደቱ አለም ላይ ስራ አጥተዉ  የተቀመጡ ጊዚያትን  ወሮችን ያስቆጠሩ አሉና# በጀመዓችሁ ታማኝ  ስራ  #ከሰማችሁ  አሳዉቁኝ ባረከላሁ ፊኩም ! @Umu_Abdella_t @Umu_Abdella_t

- مَا تيسَّر مِن سُورةِ آلِ عِمران

~ከልብስህ ይልቅ ልብህ እንዳይቆሽሸ ጣር ። መልካም ቆዩልኝ...! = t.me/https_Asselfya
~ከልብስህ ይልቅ ልብህ እንዳይቆሽሸ ጣር ። መልካም ቆዩልኝ...! = t.me/https_Asselfya

ልብ በይ ኡኸታ‼️ ወደ አላህ በተጠጋሽ ቁጥር ፈተናዎች ይበረቱብሻል ነገር ግን በአቋምሽ ፅኚ በሂጃብሽ በዲንሽ አትደራደሪ ➸አንች ሂጃብ ስለለበሽ ስለተሸፈንሽ እርቃኔን አልሄድም ስላልሽ ብቻ ብዙ ስሞ
ልብ በይ ኡኸታ‼️ ወደ አላህ በተጠጋሽ ቁጥር ፈተናዎች ይበረቱብሻል ነገር ግን በአቋምሽ ፅኚ በሂጃብሽ በዲንሽ አትደራደሪ ➸አንች ሂጃብ ስለለበሽ ስለተሸፈንሽ እርቃኔን አልሄድም ስላልሽ ብቻ ብዙ ስሞች ሊወጡልሽ ይችላል ብዙ ትችቶች ሊደርሱብሽ ይችላል ግን ግን ሶብር አድርጊ አላህ እንዲህ ይላል إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው ይላል በላቸው [ አል-ዙመር - 10 ] ✍️አላህ ጠንካሮች  ያድርገን!!  

🔖 ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፡- “በቂያማ ቀን አንድ ባሪያ ተራራ የሚያካክሉ መልካም ስራዎችን ይዞ ቢሄድም ሁሉንም ምላሱ አውድሟቸው ያገኛቸዋል”። ምንጭ:-📚አድ'ዳኡ—ወድ-ደዋእ (231) ~

🔖እማየ ልዩነሽ ብርሀኔ ነሽ አንች ቢጨልም አልፈራ የማልችለዉ የለም ኡሚ ካችጋራ ተስፋ ምርኩዜ ነሽ ባንች እበረታለሁ በመኖርሽ ብቻ ሁሉን ችየ አልፋለሁ ሀሣብና ቀልቤ ከእኔ ተነጥለዉ አንችጋራ ቀርተዉ ባዶሠዉ ሆኛለሁ አብሬሽ መኖርን ልቤ እየወደደ አካሌ ሳይፈልግ ርቆሽ የሄደ እዉነት ስላለኝ ነዉ አይክፋሽ እናቴ ልብሽ አይረበሽ ይህ ነዉ ምክነያቴ t.me/https_Asselfya

🔖ልክ እደሰማዩ ግምት የማይገልፀዉ ልክ እደመሬቱ ካሬ እደማይለካዉ ላተ ያለኝ ቦታ እጅጉን ሠፊነዉ ሂወቴኳ ብታልፍ ለማንም የማልሠጠዉ የፈገግታየ ምንጭ ሁለየ የሆነዉ አተ ለኔ ስትል ራስክን ህልምህን የተዉከዉ አሁላይ እድደርስ ሰበቤ ለሆንከዉ በማንም አይደለም አባየ ባንተነዉ አጠገብህ ባልሆን ብዞርም ተራራ በቅምሙ ስምህ ሁሌየም ልጠራ። ባባየ አባቴ የኔ አለኝታ ሂወቴ 🌻 t.me/https_Asselfya