💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más9 022
Suscriptores
-324 horas
-417 días
-7030 días
Archivo de publicaciones
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🤲🤲
📣📣📣😋🥳😄🫣😬
💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም
በትዳርና ኢስላም ቻናል
🎁ዛሬ እሁድ 🎁
የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤
💙🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
😄ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
💙ዛሬ/እሁድ ከምሽቱ 3:00
🔠🔠🔠🔠
🔗@tdarna_islam👈
🔗@tdarna_islam👈
🤲 🤲 🤲
በአለባበስ ዙሪያ ለሴቶች ምክር ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ
ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች
አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው።
ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!
~አንድ ወጣት አንድ ሸይኽ ዘንድ ደውሎ አንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦
ያ ሸይኽ ጥያቄ ነበረኝ?
ሸይኹ፦ መርሃባ መጠየቅ ትችላለህ።
ወጣቱ፦ሰለፎቻችን ከቁርዐን ጋር የነበራቸው ሁኔታ እንዴት ነበር? አብራሩልኝ
ሸይኹ፦በአሁን ዘመን ወጣቱ ከስልኩ ጋር እንደማይላቀቀው እነሱም ከቁርዐን ጋር አይላቀቁም ነበር።
t.me/https_Asselfya
ኑ የራያ የሰለፍዮችን መስጅድ በጋራ እንገንባ
https://t.me/+cpmUaNWowlJmOWRk
🎙በሸይኻችን አወል አህመድ አል ኬሚሴ ዳዕዋ ተጀምሯል
መረጋጋትና መደሰት የሚገኘው ከሚወዱት ጋር በመጣመር እንጂ በተራ ወሬ አይደለም የተግባር ሰው እንሁን....!!
https://t.me/nuredinal_arebi
ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው
ሊንኩን ሸር እያደረግን እንታደም ቤተሰብ
https://t.me/nuredinal_arebi?livestream=dc687033e3db3300e9
🛑👉 ገብተዋል ድምቀቶቻችን ደስ ባላችሁ ግቡ ተከታተሉ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓
🏷ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
🏷ኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream
🏷ኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ حفظه الله
https://t.me/husseinali210?livestream
🔖ሴቶች በጀሀነም ውስጥ በዝተዉ የመታየታቸው ሰበቡና ምክንያቱ ምንድን ነዉ?
በአራት ነገሮች ሰበብ ነዉ ልትጠነቀቅ ይገባታል ይሉናል።
🎙د. عبدالرزاق البدر
ግቡ መርጣችሁ
ሰዉን ጥሩ ምግብ ሠርተን ከምንጋብዘዉ ይልቅ #የትምርት መድረኮችን መጋበዝ ማስተዋወቅ ለሱም ለኛም የተሻለ ነዉ።
~
ወላጆችህ አጠገብህ ካሉ እድለኛ ነህ ሳያመልጡህ ሚጠበቅብህን ነገር አድርግ !!
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
t.me/Darutewhide
ኢማሙ ሸውካንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብሏል።
ከመልካም ምንዳ የአላህን ትሩፋት ማብዛት የፈለገ اَللَّهُمَّ اِغْفِرْ لِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ይበል። ይህንን ያለ ለቁጥር የሚያዳግትና አይምሮ የማይገምተው አጅርና ምንዳ አላህ ይፅፍለታል። የአላህ ትሩፋት ሰፊ ነው።
📚[ تُحْفَةٌ اَلذَّاكِرِينَ 380 ]🔖 ኢብኑ .ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ።
~ ዲን ያላት ሴት ማለት፦የአላህን ትዕዛዛት
በአግባቡ የምትወጣ፣ የባሏ መኝታ፣ ልጆቹንና ንብረቱን በአጠቃላይ ሐቁን የምትጠብቅ ናት፣ በተጨማሪ የአላህን ትእዛዛት እንዲወጣ በማስታወስ የምትረዳው፣ ከዒባዳ ሲሰላች እንዲነቃ የምታደርገው ሲሆን ሲበሳጭ ወይም ሲናደድ ቁጣውን የምታበርድልት ሴት ናት።
(አዘዋጅ ገፅ 201)
t.me/https_Asselfya☑️ ዒልም የማይጠገብ ስብእና..!!
~ ኢብኑ ተይሚያ
አምሮታቸው ፣ጉጉታቸው ፣ኢልም መቅስም ፣ ኢልም ማስራጨት ነበር። ለኢልም ሲሉ የለበሱት ልብስ ከላያቸው ላይ ከሚያድፍ ትተውታል። ለዒልም ሲሉ ከፍተኛ ስልጣንን አሽቀንጥረው ጥለዋል። ኢብኑ ተይሚያ ባሉበት የሆድና የሴት ጉዳይ አይነሳም። አጥጋቢ ድምዳሜ ላይ ያልደረሱበትን ጉዳይ ከጫፍ ሳይደርሱ ልባቸው አያርፍም። አንዳንዴ አንዲትን የቁረአን አንቀጽ እያጠናሁ ምናልባትም ወደ መቶ አካባቢ ተፍሲሮችን የማገላብጥበት ጊዜ አለኝ" ይላሉ።
{ አልዑቁድ : 42}
t.me/https_Asselfya
~
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
