es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 780
Suscriptores
-424 horas
-177 días
-6930 días
Archivo de publicaciones
🔖አታላይ በበዛበት ግዜ ጥብቅ የሆኑ እንስቶችን አሏህ በእዝነቱ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በሃላል ይሰትራቸዉ። =

💡አስደሳች ዜና! 🗓እነሆ የፊታችን ሰኞ ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ▣ ከ ዓቂዳ ▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ ▣ ከ ነህው
💡አስደሳች ዜና! 🗓እነሆ የፊታችን ሰኞ ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ▣ ከ ዓቂዳ ▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ ▣ ከ ነህው ▣ ከ ሶርፍ ▣ ከ ተጁዊድ ▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ ▣ ከ ዓደብ ⏱ኮርሱ የሚጀምረው፦ከፊታችን ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት― •ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇 http://t.me/AbuSufiyan_Albenan http://t.me/AbuSufiyan_Albenan 💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

ዝምታ
አቡ ደርዳዕ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አሉ፦ ንግግርን እንደምትማሩ ሁሉ ዝምታንም ተማሩ። =

🎊ታላቅ ሙሀደራ ፕሮግራም🎊 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【በዕለተ እሁድ ሸዋል 5/1445ھ】 «ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት» ⏰ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! ተጋባዥ ኡስታዞች እና እ
🎊ታላቅ  ሙሀደራ ፕሮግራም🎊    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【በዕለተ እሁድ ሸዋል 5/1445ھ】 «ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት» ⏰ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን ~ 🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ 🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ-ከሳዑድ ¶ሌሎች ተጨማሪ ተጋባዥ ወንድሞች! 🎤ወንድም አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት_ከሳዑድ 🎤ወንድም አቡ ሱፍያን ሁሰይን _ከአድስ አበባ 🎤ወንድም አቡ ዑሰይሚን አብዱረህማን_ከደቡብ 🎤ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ _ከከሚሴ ☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ!  «በፕሮግራም መጨረሻም  ለመርከዝ አህሉ ተዉሂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል !» ❝በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ❞ ቻናል ላይ የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓ https://t.me/sefinetunuh https://t.me/sefinetunuh =

“የምታገቡት የትዳር አጋራችሁን ብቻ አይደለም፣ የእነሱን ዘመዶችንም ጭምር ነውና አመራረጣቹህን ከቤተሰቧ ጀምሩ!። 🌐 t.me/abdu_rheman_aman

🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️ ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች  አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ። ወድማችን መካሻው አብዲላህ ሙሀመድ  ሁለቱም ኩላሊቱ በገጠመው ህመም  ምክንያት ፌል በማድረጋቸው አድስ አበባ በሚሊኒክ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) እየተደረገለት የቆየ ሲሆን አሁን ላይ ግን የሀኪሞቹች ቦርድ ውሳኔ መሰረት ውጭ ሀገር ሂዶ የኩላሊት ነቅለ ትከላ እንዲያደርግ ግድ ሆኖበታል:: ወደ ውጭ ሀገር ሂዶ ይህንን ህክምና ለማረግ አቅም ስለሌላለን የቻላችሁትን እንድታግዙን በማለት በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን:: ውድ እህት ወድሞች የወንድሜን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑኝ ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን። የሱና እህታችሁ ..! ✍️SeAda Abdelah የአካዉንት ቁጥር ↓↓↓ 📠ንግድ ባንክ  ↓↓                 ☞1000580802684 📠አባይ ባንክ↓↓              ☞2061011073393010   ↑ንያችሁን በዚህ አካውንት ገቢ ማረግት ችላላችሁ ባረከላሁ ፊኩም ! ↑↑ 👉የቴሌግራም ግሩፕ ➴➴➴ https://t.me/+_u29txxr6MdjZDZk 👉የዋትሳፕ ግሩፕ➴➴➴ https://chat.whatsapp.com/KEzb7riJGRu4emfwhAYlqW =

+1

"አጠር ያለች ግጥም ለውዷ እህቴ" ~ *ትሸፈነው እንጂ በመላ አካላቷ* *ሂጃቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ* *ጀነት እንዲያስገባሽ ነውና ምኞቴ* *የአላህን  ትዛዝ  ጠብቂው እህቴ"* *ክብሯን እዲጠብቅ ዱሪየ እንደይደፍራት* *"ባለጌና አጃቢ በሩቁ እንዲፈራት"* *ስሟን እንዲጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት* *በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት"* *ለሴት ልጅ መሸፈን ይህን መረጠላት"* *ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት* منقول t.me/https_Asselfya

ከሥራችሁ ሁሉ ብላጭ‼️
የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:- «ከሥራችሁ ሁሉ በላጭ የሆነ፣ ወርቅና ብር ከምትለግሱ የተሻለ ምንዳ የሚያስገኝላችሁና ከጠላት ጋር ተገናኝታችሁ አንገታችሁን ከመቁረጥ የበለጠ ሥራ ልጠቁማችሁን? በማለት ጠየቁ፣ ሰሃቦችም አዎ ያረሱለላህ! አሏቸው፣ አላህን ማውሳት ነው በማለት መለሱ»። 📚ቲርሚዚ ዘግበውታል اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ» ◂◂t.me/https_Asselfya

🔖በየቀኑ ማሣደግ ያሉብን ነገሮች..! ⓵))በራስ መተማመን በየቀኑ መጨመር ⓶))ጥልቅ መሻታችንን ማሳደግ ⓷))በየቀኑ የግዜ አጠቃቀምን ማሳደግ ⓸))ጠንካራ ማንነትን ማሳደግ ⓹))ማለዳህ ማማር አለበት ⓺))ራስህን እያወክ መሄድ አለብህ ⓻))ሙያ ፦እዉቀትህን በየ ግዜዉ ማሳደግ ⓼))በየቀኑ ደስታህን መጨመር t.me/https_Asselfya

- مَن كـانَ يَعبد الله فِـي رمَـضَان فَإن رَمـضَان  رحلَ ومَن كَان يَعبـدُ الله فَإِنّ الله حَي لَايَمُوتُ. وَ مَن يَعرِفُ الإِسلامَ فِي رَمـضَان فَالإِسلاَم حقُ و الحقُ بَاق🌷

«ከረመዷን ጋር አብረህ አትውጣ !» ☞ከረመዷን በኋላ የአማኞች አቋም ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

~የሸዋል ስድስት ቀናትን ጾም የሚመለከቱ ነጥቦች. t.me/IbnuMunewor/4393 t.me/IbnuMunewor/4393
~የሸዋል ስድስት ቀናትን ጾም የሚመለከቱ ነጥቦች. t.me/IbnuMunewor/4393 t.me/IbnuMunewor/4393