es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 746
Suscriptores
-824 horas
-447 días
-10430 días
Archivo de publicaciones
~በመልካም ስነምግባር የተዋቡ ሰዎች ፈገግታቸው ልብን ያርሳል አላህ ይጠብቃችሁ ። ~ቲስባሑ.

~ሩቂያ ራሳችን እናድርግ!! 🎙ዑስታዝ ኢብኑ ሙነወር https://t.me/https_Asselfya

የአላህ ቃል ኪዳኖች... 🔸አስታውሱኝ _ አስታውሳችኋለሁ 🔸ብታመሰግኑኝ _ እጨምራችኋለሁ 🔸ምህረት ጠይቁኝ _ እምራችኋለሁ 🔸ጠይቁኝ _ እሰጣችኋለሁ ። . ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
የአላህ ቃል ኪዳኖች... 🔸አስታውሱኝ _ አስታውሳችኋለሁ 🔸ብታመሰግኑኝ _ እጨምራችኋለሁ 🔸ምህረት ጠይቁኝ _ እምራችኋለሁ 🔸ጠይቁኝ _ እሰጣችኋለሁ ። .             ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

ያም ሲሰናከል ያም ሲሰናከል ያም ሲሰናከል . . ከስንት መሰነካከሎች በኋላ ዞራ ዞራ ከ10 ዓመት በኋላ ከልጅነት ባሏ ጋር እንደገና ተጣመረች። ዐጃኢብ ነው መቸስ። አንዳንድ ጊዜ ገና በጠዋቱ የሚያፋታችሁ፤ ስትበስሉ፣ ስትረጋጉ፣ ምራቅ ስትዉጡ ... መልሶ ሊያጋባችሁ ነው የሚሆነው እኮ። እንዲሁ እንብሰከሰካለን እንጂ እንደ መወለጃና መሞቻ ቀናችን ሁሉ የትዳር ቀናችንም፣ ተጣማሪያችንም ድሮ ገና ተጽፏል። ~

«يجب على المرأة • دوام الحياء من زوجها. • وغض طرفها قُدَّامه. • والطاعة لأمره. • والسكوت عند كلامه. • والقيام عند قدومه. • والابتعاد عن جميع ما يسخطه. • والقيام معه عند خروجه. • وعرض نفسها عليه عند نومه. • وترك الخيانة له في غيبته في فراشه، وماله، وبيته. • وطيب الرائحة، وتعاهد الفم بالسواك، وبالمسك، والطيب. • ودوام الزينة بحضرته. • وتركها الغيبة. • وإكرام أهله وأقاربه. • وترى القليل منه كثيرا». الكَبائر للذهبي، صـ (174-175).

ሙእሚን ወንድምክን:- "ባታስደስተው አታስተክዘው ባትጠቅመው አትጉዳው ባታደንቀው አታንቋሽሸው" የህያ ቢን ሙዓዝ =~

«አንድን ሰው አላህን አዘውትሮ እንዲለምነው ከወፈቀው ዱዓውን ሊቀበለው ፈልጓል ማለት ነው።» ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ) =~

⊱አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም የሱና እህታችን ወደ ሀገር መመለስ አስመልክቶ የተዘጋጄ..!⊰ ↷🛫🎈🛍🛫↶ «ለነገ ጁመዓ ምሺት 3:15 ላይ ይጠብቁን..!» ☞በፕሮግራም የሚታደሙ ወንድሞች፦ ↱ወንድማች
⊱አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም የሱና እህታችን ወደ ሀገር መመለስ አስመልክቶ የተዘጋጄ..!⊰ ↷🛫🎈🛍🛫↶ «ለነገ ጁመዓ ምሺት 3:15 ላይ ይጠብቁን..!» ☞በፕሮግራም የሚታደሙ ወንድሞች፦ ↱ወንድማችን አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ↱ወንድማችን አቡ አይመን ጀማል ↱ወንድማችን አቡ ዓኢሻ አወል ካሳዉ «ሌሎችም ወንድሞች ይታደማሉ....!» ☞ላይቨ የሚተላለፍበት ቴሌግራም አድራሻ ከታች ባለዉ ሊንክ ይቀላቀሉ ይታደሙ ስንል ጋበዝንዎት ↰↓↓↓↓↓↓↓↓ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

~ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠብቅ፣ መታመም አለና በጤና እያለህ በርታ፣ መሞት አይቀርምና በሕይወት እያለህ ድከም። ~እህት ወንድሞቸ ! በየቀኑ ራሣችሁን አስታውሱ ለሞትና ለአኺራ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ሰባሐል ኸይር. =~ t.me/https_Asselfya

~ከሠለፎች አንዱ ለሊት መቆሜን አጅር እንደማስብበት ሁሉ እንቅልፌንም አስብበታለሁ .....እና ምንልላችሁ ነዉ በመልካም ንያላይ ተኙ። ~

🎈አድስ የኪታብ ደርስ ጀመረ 📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة «ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!» 🎙በወንድም አቡ ሱፍያን https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream

"أهم شروط تحصيل العلم" ዒልም ፈላጊ የሆነ ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ ምክር።

ለዲናችን ትርፍ ጊዜያችንን ብቻ አንስጥ ኢልምን ለመፈለግ መክፈል ያለብንን መስዋዕትነት ሁሉ እንክፈል ትርፍ ሰአትና ጊዜ እስክናገኝ አንጠብቅ።
ለዲናችን ትርፍ ጊዜያችንን ብቻ አንስጥ ኢልምን ለመፈለግ መክፈል ያለብንን መስዋዕትነት ሁሉ እንክፈል ትርፍ ሰአትና ጊዜ እስክናገኝ አንጠብቅ።

ወስን ~ በጫትና በመጠጥ ሱስ ቤትህን እያፈረስክ፣ ልጆችህን እየበተንክ፣ የራስህንም ሆነ የቤተሰብህን ጥሪት እያወደምክ ያለኸው ወገኔ ሆይ! አይበቃም ወይ? እስከ መቼ ቁልቁል እያምዘገዘገህ ባለ ደባል ሱስ ተሸንፈህ ትኖራለህ? ሰው እንዴት የሰው እጅ ጠባቂ ሆኖ ይቅማል? ሰው እንዴት ይህንን የአህያ ሽንት የመሰለ እር.ኩስ መጠጥ ይጠጣል? ሰው እንዴት በገዛ ፈቃዱ ቀጥ ብሎ ወጥቶ እየተንገዳገደ ይመለሳል? ግዴለህም አላህን ፍራ! ለጤናህ አስብ። ለቤተሰብህ አስብ። ለትዳርህ አስብ። ለልጆችህ አስብ። በየሰው ቤት እየተንከራተቱ ገንዘብ ለሚልኩልህ አስብ። ስንት መከራ፣ ስንት ፈተና፣ በረሃ፣ እሳት፣ የሰው ፊት፣ ... አይተው፣ አሳር በልተው የሚልኩትን ገንዘብ ለማይረባ ቅጠል ስታውለው አያሳዝኑህም? ከምንም በላይ ደግሞ ለኣኺራህ አስብ። ወላሂ ከቆረጥክ ማቆም ይቻላል። ብቻ አንተ ወስን። ከዚያም ሰበብ አድርስ። ከልብ ካለቀሱ እምባ አይገድም። Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor * የዋትሳፕ ቻናል፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M * ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

َ ‏﴿ إِنَّ الَّذينَ فَرَّقوا دينَهُم وَكانوا شِيَعًا لَستَ مِنهُم في شَيءٍ إِنَّما أَمرُهُم إِلَى اللَّهِ ثُمَّ يُنَبِّئُهُم بِما كانوا يَفعَلونَ ﴾ - الأنعام #تلاوة .

✅ አትሳነፍ !! 📌 قال العلامة الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله ورعاه - : 📍" فلا يجوز للإنسان أن يتساهل في حضور مجالس العلم والسَّعي إليها لأنَّه قد يستفيد فائدة تكون سببًا لدخوله الجنَّة " . ለአንድ ሰው እኮ መሳነፍ አይፈቀድለትም የ ኢልም መጃሊሶች ላይ ከመቀመጥ ወደሱዋም ከመሮጥ ምክኒያቱም ወደ ኢልም መጃሊስ በመሮጡና በመቀማመጡ በርግጥም ይጠቀማል ወደ ጀነት ሊያሰገባው የሚችልን ጥቅም 📚[ شرح المنتقى (١/٣٩) ] t.me/https_Asselfya

✅ በውሥጡ ያለ መሰልቸት በስስት በውብ ተስፋ ሰምጠክበት የምትቀርበው ሀላል ነገር ብቻ ና ብቻ ነው! ሀራም ነገር ግን ጊዜያዊ ደስታ፣ የውስጥ መረበሽ ፣ መጨነቅ ፣ መጠበብ ሁሉም ነገር ውስብስብ የሚ
✅ በውሥጡ ያለ መሰልቸት በስስት  በውብ ተስፋ ሰምጠክበት የምትቀርበው  ሀላል ነገር ብቻ ና ብቻ ነው! ሀራም ነገር ግን ጊዜያዊ ደስታ፣ የውስጥ መረበሽ ፣ መጨነቅ ፣ መጠበብ ሁሉም ነገር ውስብስብ የሚያደርግ እስር ቤት ነው! አሏህ ሆይ ከሀረምካቸው ነገሮች አርቀን። ሀላል ባደረግካቸው ነገሮች አስውበን ~ t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya

አንብቡ ማለቴ እናንብ!,ማንበብ የተሻለ ሠዉ ያደርጋል ~