es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
9 037
Suscriptores
-424 horas
-177 días
-6830 días
Archivo de publicaciones
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦ ~ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁ .. 👉ይህ ሐዲሥ ስጦታ በሰዎች ላይ ተፅእኖው ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያመለክተናል ። ‘ ለፍቅራችን
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦ ~ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁ .. 👉ይህ ሐዲሥ ስጦታ በሰዎች ላይ ተፅእኖው ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያመለክተናል ። ‘ ለፍቅራችን መጎልበት ፤ ለውዴታችን መጨመር ትልቅ ምክኒያት ነው… አንዱ ሰው ለሌላው ያለውን ከፍ ያለ ግምት ከሚገልፅበት ነገሮች መካከል አንዱ ነው ። ቆም ብሎ ለማሠብ እድል ይሠጣል ። ሀሣብን ያስቀይራል ። ቅሬታንም ያስወግዳል። በተለያዩ አጋጣሚዎች በምክኒያትም ሆነ ያለምክኒያት ሥጦታ መለዋወጥ መልካም ነገር ነው ። በሙስሊሞች መካከል ጠንካራ ግንኙነትን ለመፍጠር ያግዛል። እና ውዶቼ…አቅማችን በሚፈቅደው መልኩ ለምንወደው ሰው ስጦታ መስጠት ይለመድብን ለማለት ነው።ምላሹንም ከአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንጠብቅ። t.me/https_Asselfya

እዛም እዝህም በመዝለል እውቀት አይገኝም እህቶች ቂረአት ምዝገባ በተባለ ቁጥር ጆይን እያላችሁ መመዝገቡ መሮጡ አይጠቅምም አንድ ቦታ ቁጭ ብላችሁ የጀመራችሁትን ደጋግማችሁ ቅሩት   ያኔ ጥቅሙን ታገኙታላችሁ ✍ከተሞክሮ =

~አልሐምዱሊላህ በረመዷን ምክንያት ተቋርጠዉ የነበሩ ቂርአቶች ተጀመሩልን።አላህ ሆይ !ተጠቃሚዎች አድርገን ።
+1
~አልሐምዱሊላህ በረመዷን ምክንያት ተቋርጠዉ የነበሩ ቂርአቶች ተጀመሩልን።አላህ ሆይ !ተጠቃሚዎች አድርገን ።

🛑👉 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ‼️ اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ «የፊታችን ማክሰኞ ምሺት ለወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግ
🛑👉 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ‼️ اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ «የፊታችን ማክሰኞ ምሺት ለወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ  የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል  ሁላችሁም የአቅማችሁ ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችን እናቀርባለን!» 🔖በእለቱ የሚታደሙ ወንድሞቻችን፦ 1) አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን     2) አብዱረሕማን አቡ አብዱረሂም 3) ሙሐመድ ሲራጅ አልከሚሴ 5)ሶላሁድን አቡ ዑበይዳህ  ሌሎችም  ይታደማሉ ! 🛑👉ወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ   ሁለቱም ኩላሊቶቹ  ፊል በማድረግ ምክንያት ለብዙ ቀኖች  የትጥበት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ   ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ እንድታከም ብለን ከአሁን በፊት  የገቢ ማሰባሰቢያ አድርገን ነበረ  ጉዳዬ ተጠቃሎ አልቆ የመጨረሻ ጫፍ ላይ ስላለን አሁንም የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመን  እርዳታችሁ ፈልገን ወደ እናንተ መጥተኛል !  50ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ለ50ሰዉ ጌጡ ነዉ እና ሁላችሁም ትተባበሩን የወንድማችን ሂወት ታደጉልን  ጀዛኩሙሏህ ኸይር ! የቻናል ሊንክ  👇👇👇👇👇👇 http://t.me/https_Asselefya1 http://t.me/https_Asselefya1

تلاوة عطرة تُلامس القلوبُ || للقارئ مُنذر أبو غالية.

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም   ተ         ጀ              መ                 ረ                  ሼር ይደረግ 👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላ ════════════════ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

🎴አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» ! √ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን ፦ 👉«አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ፦ ትክክለኛው ትዳር ህይወት በምን መልኩ
🎴አዲስ የሙሀደራ  ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» ! √ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን ፦ 👉«አቡ ሂበቱላህ                 🔖ርዕስ፦ ትክክለኛው ትዳር ህይወት በምን መልኩ ? 👉« ኡሱማን ሰኢድ 🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል        ትዳር እና ኢስላም ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

ተኝታችሁ የምታድሩ ተኝተው አድረው ለማያውቁ ሰላም ለራቃቸው የገዝዛ ፍልስጤማውያን ዱዓ አድርጉ።

የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው። ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ ነው።
የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው። ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ ነው።

🔴አድስ ሙሃደራ ርዕስ "እረመዷን ወር ትልቅ መድረሳችን ነበር። 🎙በአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ሃፊዞሁሏህhttps://t.me/Abuebrahim22322 https://t.me/Abuebrahim22322

🌺አንች ተማሪ ነሽ "በሽታ፦ ለጤናሽ ትኩረት እንድትጪ ያስተምርሻል ! "ሀዘን፦ ጉዳዬችሽን ለአላህ እንድትሰጪ ያስተምርሻል ! "መለያየት፦ ራስሽ እንድትወጅና ለራስሽ ዋጋ እንድትሰጪ ያስተምርሻል! =
🌺አንች ተማሪ ነሽ "በሽታ፦ ለጤናሽ ትኩረት እንድትጪ ያስተምርሻል ! "ሀዘን፦ ጉዳዬችሽን ለአላህ እንድትሰጪ ያስተምርሻል ! "መለያየት፦ ራስሽ እንድትወጅና ለራስሽ ዋጋ እንድትሰጪ ያስተምርሻል! = t.me/https_Asselefya1

أهمية الصحبة الصالحة يوم القيامة، الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله

~አላህ የመርሳትን ፀጋ ባይለግሰን ኖሮ ብዙወቻችን እናብድ ነበር። ~

🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም    ከረመዷን በኋላ የኢስቲቃማ አስፈላጊነት !! 🎙በአቡ ሒበቲላህ  ጀ        መ                 ረ ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

🛑👉ገባ ገባ በሉ  ፕሮግራም ልንጀምር ነዉ            👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ضلال جماعة الأحباش │ ╰─────────────────╯     ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ╰────────────── ╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ: │ t.me/SheikhMuhammedZainadam/12274 │ ├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ╰─────────── ╭╼────────⟢ ┢📱 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ │ @SheikhMuhammedZain@SheikhMuhammedZainadam@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn ┡ ╰╼───────────────╯