cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💞🌷ፍቅር እና Ⓛⓞⓥⓔ🌷💞

💞💞💞💞💞 ‼ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነትህ ጀምር ‼ ትዳር ስትጀምር በሙሉ ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል♥ሌላው ሁሉን ለእግዚአብሔር ተወው እሱ ሁሉን አዋቂ ነውና ። ፈጣሪ ለሁላችን እዉነተኛ አፍቃሪ ይስጠን 💕🙏 💞ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💞 💘 ሼር ማረግ አይርሱ 💞

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
558
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 dĂ­as
-1730 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❤️❤️❤️#ሦስት_ነገሮች❤️❤️❤️ 📚በሕይወት á‹áˆľáŒĽ áŠ áŠ•á‹´ áŠ¨áˆ„á‹ą የማይመለሱ ሦስት áŠáŒˆáˆŽá‰˝ 1,ጊዜ 2,ቃል  3,አጋጣሚ 📚በሕይወት á‹áˆľáŒĽ áˆá‰łáŒŁá‰¸á‹ á‹¨áˆ›á‹­áŒˆá‰Ą ሦስት áŠáŒˆáˆŽá‰˝ 1,ሰላም 2,ተስፋ  3,ታማኝነት 📚በሕይወት ውስጥ áŠĽáŒ…ግ á‹‹áŒ‹ á‹Ťáˆ‹á‰¸á‹ ሦስት ነገሮች 1,ፍቅር 2, áŠĽáˆáŠá‰ľ  3,ባልንጀሮች 📚በሕይወት á‹áˆľáŒĽ áŠĽáˆ­áŒáŒĽ á‹Ťáˆáˆ†áŠ‘ ሦስት áŠáŒˆáˆŽá‰˝ 1,ሕልም 2,ስኬት  3,እድል 📚አንድን áˆ°á‹ áˆ°á‹ á‹¨áˆšá‹Ťá‹°áˆ­áŒ‰ áˆŚáˆľá‰ľ ነገሮች 1,ጠንክሮ áˆ˜áˆľáˆŤá‰ľ 2,ቅንነት 3, áŒ˝áŠ“ቾ 📚በሕይወት á‹áˆľáŒĽ áŠ áŠ•á‹ľáŠ• áˆ°á‹ áˆŠá‹ŤáŒ á‰ á‹¨áˆšá‰˝áˆ‰ ሦስት áŠáŒˆáˆŽá‰˝ 1,መጠጥ 2, á‰ľá‹•á‰˘á‰ľ 3, ጭንቀት   ❣️❣️  አሁኑኑ ይቀላቀሉን ❣️❣️              @fikir_ena_Love              @fikir_ena_Love
Mostrar todo...
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው!! ሰውዬው የሚኖረው በአንድ አነስተኛ መንደር ሲሆን፣ ህይወቱን ለመምራት የሚፈይዱት ሶስት መሰረታዊ ነገሮች አሉት። ከወንዝ ውሀ የሚያመላልስለት አህያው የመጀመርያው ሲሆን፣ እንቁላሏን እየበላ እና እየሸጠ ህይወቱን የሚያቆይባት ዶሮ ሁለተኛዋ ናት። ሶስተኛው ደግሞ እነዚህን ሁለት እንስሳት እና ያሉትን እዚህ ግባ ማይባሉ ጥቂት ንብረቶች የሚጠብቅለት ውሻ ነው። ሰውዬ እኚህን መሰረታዊ ግልጋሎት የሚያቀርቡለትን እንስሳት እየተገለገለ ኑሮውን መምራት ከጀመረ ሰነባብቷል። ከእለታት አንድ ቀን አህያው በለከፈው በሽታ ምክንያት ታሞ ይሞታል። ይህንን የተመለከትው ግለሰብ በጣም አዘን። ነገር ግን ከማማረር ይልቅ "ለበጎ ነው" ብሎ አሳለፈው። በበነጋታው ንብረቱን የሚጠብቅለት ውሻ የሞተውን አህያ ስጋ ስለበላ እሱም ይሞታል። ሰውዬው "ይሄ ነገር ምንድነው?! ቢሆንም ለበጎ ነው" በማለት ሁለተኛ መርዶውን በትዕግስት አሳለፈው። ቀናቶች አልቆዩም ሶስተኛዋ መሰረታዊ ግልጋሎት ሰጭ ዶሮ ሞተች። ይሄኔ ይህ ሰው "አምላክ ያሰበው በጎ ነገርማ አለ። እንደዚህ ችግሮችን አያከታትልብኝም" ብሎ በፀጋ የደረሰበትን ችግር ተቀበለ። ለተወሰኑ ቀናት በድንኳኑ ውስጥ በችግር አሳለፈ። ከምሽቶች በአንዱ እሱ የሚኖርበት መንደር ውስጥ ዘራፊዎች በለሊት ይገባሉ። የአካባቢውን ሰው ንብረት በአጠቃላይ ዘረፋ። ድንኳኖቻቸውንም አፈራርሰው፣ የሚገድሉትን ገድለው፣ ሴቶቻቸውን ደፍረው ወጡ። ሰውዬ ሀገር ሰላም ብሎ ጠዋት ከእንቅልፋ ሲነቃ አካባቢው ምድረ በዳ ሆኗል። ከመንደሩ የቀረው የሱ ድንኳን ብቻ ነበር። ነገሩ ምንድነው ብሎ ሲጠይቅ፤ ለካስ በአካባቢው አብዝሃኛው ሰው እንደሱ እንስሳ እያረባ ስለሚተዳደር ዘራፊዎቹ በየቤቱ ሲገቡ የነበረው ከሶስት በአንድ የእንስሳት ድምፅ ነበር። ወይ በአህያ ጩኀት፣ አልያም በውሻ፣ ወይም ደግሞ በዶሮ ድምፅ ነበር። በጊዜ እንስሳቶቹን በሞት የተነጠቀው ሰው ጌታው ለካስ ለበጎ ነገር ሲያሰናዳው እንደነበር ተረዳ። ምስጋናውም የላቀ ነበር። ሁሌም በህይወታችን የሚገጥሙን መሰናክሎች ለእኛ በጎን እንጂ ክፋትን እንደማያመጡብን ልንገነዘብ ይገባል። ከደረሰብን መከራ በስተጀርባ በጎ ነገር እንዳለ ልናውቅና በፀጋ መቀበል የአመስጋኝ መገለጫ ነው።   ❣️❣️  አሁኑኑ ይቀላቀሉን ❣️❣️              @fikir_ena_Love              @fikir_ena_Love
Mostrar todo...
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🗣||ፍቅርን በህይዎት ዉስጥ ማስፈን ትልቅ ስኬት ነዉ! ፍቅር ህመም ሊሆን ይችላል! አብዛኞቻችሁ በዚሁ እንዳላችሁ እንዲሁም ይህ ስሜት እንደተሰማችሁ ተስፋ አደርጋለዉ። ግን ያለፈ ጉዳት ነዉና ይህ ነገር እንዲቆጣጠርዎት በፍፁም አያድርጉ፡፡ ፍቅርን ለማግኘት ደፋር መሆን አለብህ ራስህን ወደ ዓለም አዉጣ ምንም ነገር አትፍራ፡፡ ህይዎት በፍቅር ዉብ ትሆናለች! ህይዎትህ ዉስጥ ፍቅር ካለ እዉነቴን ነዉ የምልህ በህይዎትህ ትልቁን ስኬት አሳክተሃል። በህይዎትህ ዉስጥ ፍቅር ካለ ለምንም ነገር በቀላሉ እጅ አትሰጥም! ያሰብከዉንም ከማሳካት ወደ ኋላ እንዳትል ፍቅር አጥብቆ ይይዝሃል።   ❣️❣️  አሁኑኑ ይቀላቀሉን ❣️❣️              @fikir_ena_Love             @fikir_ena_Love
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌙እንኳን ለ 1444ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
Mostrar todo...
እናቴ እኔን እርጉዝ ሆና ስራ ሲበዛባት አባቴ ያዝለኝ ነበር... #አባቴ_እወድሀለው መልካም የአባቶች ቀን😘
Mostrar todo...
አንድ ነገር ልንገርሽ ማንም ሰው እስከሆነ ድረስ ቢያንስ አንድ ሰው ያስፈልገዋል ሚስጥሩን ሚነግረው፣ ጋደኛውም ፣ ወንድም ሁሉ ነገር ሊሆንለት ሚችል 💔💔 ። እናም ያን ሰው ነው ልሁንልሽ ነው እያልኩሽ ያለሁት🙏🙏🙏    ❣️❣️  አሁኑኑ ይቀላቀሉን ❣️❣️             @fikir_ena_Love             @fikir_ena_Love
Mostrar todo...
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ህይወት በፍቅር ዉብ ትሆናለች! ህይወትህ ዉስጥ ፍቅር ካለ እዉነቴን ነዉ የምልህ በህይወትህ ትልቁን ስኬት አሳክተሃል። በህይወትህ ዉስጥ ፍቅር ካለ ለምንም ነገር በቀላሉ እጅ አትሰጥም! ያሰብከዉንም ከማሳካት ወደ ኋላ እንዳትል ፍቅር አጥብቆ ይይዝሃል።    ❣️❣️  አሁኑኑ ይቀላቀሉን ❣️❣️              @fikir_ena_Love              @fikir_ena_Love
Mostrar todo...
Sisay_Feyisa_Enate_|_እናቴ_New_Ethiopian_Music_2017_Official_Video128kbps.mp36.29 MB
እናቴ_ነሽ_አለሜ_(ይርዳው_ጤናው)(256kbps).mp39.30 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.