cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

BISRAT SPORT

የ ቻናላችን ስራዎች 1.የተለያዩ እግር ኳሳዊ ክስተቶች 2.ስፖርታዊ ወሬዎች 3.የተለያዩ የዝውውር ወሬዎች ባጠቃላይ ሁሉንም ኳሳዊ ክስተቶች ማድረስ . . . . stay home stay safe

Mostrar más
Etiopía8 266El idioma no está especificadoDeportes16 219
Publicaciones publicitarias
499
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🚨#DYK ይህን ያውቁ ኖሯል፡ ሊዮ ሜሲ ከ2015 ጀምሮ ካስቆጠረው የፍፁም ቅጣት ምት (Penalty) ጎሎች በላይ ቅጣት ምት ጎሎችን [freekick] አስቆጥሯል። 😳🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Mostrar todo...
አል ናስር ክርስቲያኖ ሮናልዶን ማስፈረሙን ካሳወቀ በኋላ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ የኢንስታግራም ተከታዮቻቸው በእጥፍ ጨምረዋል 📈 የሮናልዶ ተጽእኖ ™🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Mostrar todo...
🚨ጄደን ሳንቾ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ተመልሷል። ነገርግን ተጫዋቹ በድጋሚ ለክለቡ ከመጫወቱ በፊት የግል ስልጠናውን በተያዘለት የስልጠና መርሃ ግብር ለትንሽ ቀናት በግሉ እየሰለጠነ የሚቆይ ይሆናል። [📰ChrisWheelerDM] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Mostrar todo...
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | ወልቭስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 12:00 | ፉልሃም ከ ሳውዛምፕተን 12:00 | ቦርንማውዝ ከ ክሪስታል ፓላስ 12:00 | ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ሊድስ 12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን 02:30 | ብራይተን ከ አርሰናል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ባርሴሎና ከ ኢስፓንዮል 12:15 | ሪያል ሶሲዳድ ከ ኦሳሱና 12:15 | ቪላሪያል ከ ቫሌንሲያ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Mostrar todo...
ሮናልዶ በቀጣይ ሀሙስ የሩዲ ጋርሺያው ቡድን አልናስር በሜዳው አል ታኢን በሚያስተናግድበት ግጥሚያ ላይ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። እኛም የአል ናስርን እያንዳንዱን ጨዋታ ወደ እናንተ እናደርሳለን! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Mostrar todo...
❗️🚨[🎙Benayadachraf] :በፈረንጆቹ January 19 ማለትም በኛ ጥር 11 ቀን ፒኤስጂ ከአል ናስር እና ከአል ሂላል ጥምር ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል፣በሊዮ እና በክርስቲያኖ መካከል ሌላ ጨዋታ ልንመለከት እንችላለን።👀 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Mostrar todo...
🚨የባርሴሎናው የግብ አዳኙ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ የሶስት ጨዋታዎች እገዳ የማድሪድ ማእከላዊ ፍርድ አስተዳደር ውሳኔው እስኪታወቅ ድረስ ቅጣቱ ተነስቶለታል። ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ባርሴሎና ከኦሳሱና ባደረጉት ጨዋታ ላይ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ መሰናበቱ የሚታወስ ነው። ሌዋንዶስኪ ለዳኛው ባሳየው ያልተገባ ባህሪ በሚል ሶስት ጨዋታዎች ቅጣት ተጥሎበት የነበረ ቢሆንም አስተዳደራዊ ውሳኔው እስኪታወቅ ድረስ ቅጣቱ ተነስቶለታል።ባርሴሎና ቅጣቱን በተመለከተ ይግባኝ ማቅረባቸው የሚታወስ ነው። [📰MD] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Mostrar todo...
Mostrar todo...
BISRAT SPORT

የ ቻናላችን ስራዎች 1.የተለያዩ እግር ኳሳዊ ክስተቶች 2.ስፖርታዊ ወሬዎች 3.የተለያዩ የዝውውር ወሬዎች ባጠቃላይ ሁሉንም ኳሳዊ ክስተቶች ማድረስ . . . . stay home stay safe

በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አመቱን በ አንደኝነት አጠናቀው ዋንጫ የበሉ እና ያለበሉ ክለቦች! ❤️አርሰናል ዘንድሮ የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ የሚያሳካ ይመስላችኋል? @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Mostrar todo...
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወቅታዊው የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል ✅ ኒውካስትል ዩናይትድ እና ቶትንሀም ከኛ የተሻለ 1 ተጨማሪ ጨዋታዎችን በማድረጋቸው በ 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ! ማንችስተር ዩናይትድ 1 ተስተካካይ ጨዋታ እየቀራቸው ከ TOP 4 በ 1 ነጥብ ርቀው 5 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ! @Manchester_Unitedfan @Manchester_Unitedfan
Mostrar todo...