cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኛ ጤና

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ የቴሌግራም ቻላን የተከፈተበት አላማ ጤና ነክ የሆነ መረጃ የሚዳስስ የምንወያይበት ክፍት መድረክ መሆኑን ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ጥያቄ መጠየቅና ያልገባዎት ማብራሪያ የሚጠይቁበት ክፍት መሆኑን እገልፃለሁ። https://t.me/+-chQVGVC8mRmYTE0

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
20 797
Suscriptores
-1024 horas
-797 días
-34630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ለበለጠ ለጤና ምክሮች facebook page ይቀላቀሉ ⬇️⬇️ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083276795470
Mostrar todo...
Health | Addis Ababa

Health, Addis Ababa, Ethiopia. 4,280 likes · 32 talking about this. Medical & health

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ለበለጠ ምክሮች ⬇️⬇️ https://t.me/+9-8fYhrqMelmZTRk
Mostrar todo...
👍 6
Repost from N/a
➥ ስለምን ማወቅ ይፈልጋሉ? ➥ ስለምን መጠየቅ ይፈልጋሉ ? ➥ማወቅና መጠየቅ የሚፈልጉትን ተራ ቁጥር ይጥቀሱልን። 1. ስለ ሚጥል በሽታ 2. ስለ ሄርኒያ 3. ስለ አስም 4. የፆም ጥቅሞች 5. ሳናውቅ በጤናችን ላይ ችግር ፈጣሪ ምግቦች 6. በህይዎት ጤናማ ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች 7. ስለ ሰውነት ሙቀት መጨመር 8. ስለበታችነት ስሜት 9. መጥፎ የአፍ ጠረን 10. የማህፀን ካንሰር 11. የማህፀን በር ካንሰር 12. የጉበት በሽታ 13. ሄፓታይተስ ቢ 14. ሄፓታይተስ ሲ 15. ሄፓታይተስ ዲ 16. የእንቅልፍ ማጣት ችግር 17. ስትሮክ 18. ኢንፌክሽን 19. ቫይታሚን ኤ 20. ቃር 21. የሰገራ ድርቀት 22. የፀብ ምክናየት 23. ቫይታሚን ቢ1 24. ስኳር በሽታ 25. ኪንታሮት 26. ድድ መድማት 27. ትርፍ አንጀት 28. ፎረፎር 29. ትኩሳት 30. ውፍረት 31. የሳንባ ምች 32. ሳይነስ 33. ቶንሲል 34. መድሀኒት አወሳሰድ 35. የጆሮ ህመም 36. ከማህፀን ውጭ ያለ እርግዝና 37. እርግዝና 38. ቅድመ ወሊድ ክትትል 39. የአባለዘር በሽታ 40. ቫይታሚን ሲ 41. ስለ ደም 42. ስለ ውሀ መጠጣት 43. ነስር 44. የጀርባ ህመም 45. የሽንት ትቦ ኢንፌክሽ 46. ካንሰር 47. አጠቃላይ ጤና ምንነት 48. የአካል እንቅስቃሴ 49. ስለ BPH 50. ስለ ቁጣና ተናዳጅነት 51. ስለ ጭንቀትና ውጥረ 52. ስለ ምች 53. ስለ ነጭ ሽንኩርት 54. ታፋ ህመም 55. የጡት ካንሰር 56. ስንፈተ ወሲብ 57. የሴቶች የወሲብ ችግር 58. የማጅራት ገትር በሽታ 59. የብርቱካን ጥቅም 60. የጀርባ ህመም 61. ፊስቱላ 62. የብሮንኮይል ጥቅም 63. ስለ ሳል 64. ስለ ጉንፋን መከላከል 65. ስለ ጤናዳም 66. የዝንጅብል ጥቅም 67. እጅን መታጠ 68. Herd Immunity 69. የምግብ ፍላጎት መቀነስ 70. የሆድ ህመም 71. የሆድ መንፋት 72. የሆድ ቁርጠት 73. የፊት ጭብል አጠቃቀም 74. የእጅ ጎንት አጠቃቀም 75. በእንቅልፍ ሰአት ሽንት ማምለጥ 76. በእርግዝና ወቅት ከፍተኛ ማቅለሽለሽና ማስታወክ 77. የቆዳ ላይ ሽፍታ 78. የአንጀት መቆጣትና መቁሰል 79. ልብን የሚጎዱ ምግቦች 80. የስብ ጉዳት 81. ስለ መሳቅ ጥቅም 82. ስለ መጮህ ጥቅም 83. ስለ ሾክ 84. ስለ ልብ ትርታ 85. ስለ ትንፈሳ 86. ስለ ደም ግፊት 87. ስለ ሰውነት ሙቀት 88. ስለ ራስ ምታት 89. ስለ ፓፓየና የፓፓየ ፍሬ ጥቅም 90. የኩላሊት ችግር 91. ድያቤቲክ ኔፕሮፓቲ 92. የኩላሊት ጠጠር 93. የኩላሊት ህመም 94. የኩላሊት ስራ ማቆም 95. የሀሞት ጠጠር 96. ስብራት 97. ሰውነትን መታጠብ 98. ጣፋጭ ምግቦች 99. ማይስትና ግሪቪስ 100. የራስ ቅል ጉዳት 101. የሰው ልጅ የእድገት ደረጃ 102. የሻይ ቅጠል ጥቅም 103. አረንጎደ ሻይቅጠል 104. ስለ ሙዝ 105. የጉበት መስባት 106. ስለ ሎሚ 107. ስለ ጨቅላ ህፃን ማልቀስ 108. ስለ ቦለቄ 109. ስለ እጅ መደዘዝ 110. ስለ እግር መደዘዝ 111. ስለ ደም መርጋት 112. ስለ ሪህ 113. ስለ እናት ጡት ወተት 114. ስለ መወፈር እጣ ፈንታ 115. ሰው መሆን 116. አይነማዝ በሽታ 117. ጥፍር መጥምጥ 118. የትከሻ ህመድያቤተስ ኢንሲፒደስ 119. የፀሎት ጥቅሞች 120. አስም በልጆች ላይ 121. እከክ በሽታ 122. ስለ ጂ ቢ ኤስ 123. ኤንዶሜትሪዎሲስ 124. የአልኮል መጥፎ ገፅታ https://t.me/+Bv9JPUAE8RJhODU0
Mostrar todo...
Health

You’ve been invited to join this group on Telegram.

👍 8
Repost from N/a
አፕል ለጤናችን           *ፓም ወይም አፕል በመባል ይታወቃል፡፡ በበርካታ የዓለማችን ሀገሮች ተወዳጅና ተፈላጊ ፍሬ ነው፡፡ የአፕል ፍሬ መገኛ መሰረቱ ኤሺያ ውስጥ ሲሆን ካለው ተወዳጅነትና ተፈላጊነት አኳያ በሌሎች የአሜሪካና የአውሮፓ ሀገሮችም በፍጥነት እየተስፋፋ በብዛት የሚመረትበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ አፕል ከ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በሰሜን አሜሪካ ለምግብነት የዋለ ሲሆን በርካታ የጤና በረከቶችም እንዳሉት ይነገራል፡፡ በሀገራችን አፕል ለመጀመሪያ ጊዜ መመረት የጀመረው በደቡብ ክልል በጋሞ ጎፋ ዞን ጨንቻ በሚባል አካባቢ ነው፡፡ ታዲያ ይህ ተወዳጅ ፍሬ ለሰዎች በርካታ የጤና ጥቅሞች ይሰጣል፡፡ አፕል አንዳንድ በእድሜ የገፉ ሰዎች ያለፈ ህይወታቸውን እንዲረሱ የሚያደርገውን አልዛይመር በሽታ ለመከላከል ትልቅ አቅም አለው፡፡ አፕል በውስጡ የአንጎል ሴሎች እንዳያረጁ የሚያደርገውን ኩዌርሳቲን የተባለውን ኬሚካልም በውስጡ የያዘ ነው፡፡ ከዚህም በቀር አፕል የደንዳኔ ካንሰርን ይከላከላል፡፡ አፕል በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን እንዳይዋዥቅ ያደርጋል፡፡ አፕል በሚሟሟ አሰር የተሞላ በመሆኑ የምግብ ስልቅጣና ግሉኮስ ከደም ጋር የሚቀላቀልበትን ፍጥነት ያዘገያል፡፡ አፕል ለጥርስ ጤንነትና ንፅህና፣ ከፍተኛ የደም ግፊትና የኮሊስትሮል ችግሮች ላባቸው ሰዎች ከፍተኛ ጥቅም የሚሰጥ በብዙ ንጥረ ነገሮች የተሞላ የተፈጥሮ ፀጋ ነው፡፡ እናመስግናለን           መልካም ጤንነት https://t.me/+9-8fYhrqMelmZTRk
Mostrar todo...
Health

መልካም ጤንነት !!

👍 9🙏 2
Repost from N/a
ፈስ ወይም አየር ጋዝ ፈስ ወይም የአየር ጋዝ እንዴት ይፈጠራል? ኬሚካላዊ ጋዝ ይዘቱስ ምንድ ነው? መቋጠርስ አለብን ወይ? በደንደኔያችን ውስጥ ጋዝ እንዲከማች የሚያደርጉ የተለያዩ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን ከነኝህ ውስጥ በትንፈሳ የምንምገው ወይም የምንስበው አየር፣ የምንመገበው ምግብ እንዲሁም በአንጀታችን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ባክቴሪያዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊሆን ይችላል፡፡ ለምሳሌ ምግብ አላምጠን ስንውጥ 10 ሚሊ ሊትር የሚሆን አየር አብረን እንውጣለን፤ መስቲካ ስናኝክ በቋሚነት አየር እያስገባን ነው፤ በጥናቶች በታወቀው መሰረት በ24 ሰዓት ውስጥ 30 ሊትር የሚሆን አየር በአንጀታችን ያልፋል፤ ይህ አየር እንግዲህ ንጥር እንደመሆኑ መጠን ህይወት እንዲቀጥል አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለሰውነት በማቀበል የድርሻውን የሚወጣ ነው፤ ከዚህ አየር ውስጥ ጠቃሚ የሆኑት ወደ ደም ይቀላቀላሉ፤ ከ200 እስከ 500 ሚሊ ሊትር የሚሆን ጋዝ ደግሞ ከሰውነት እንዲሸኝ ይደረጋል፤ በአንጀታችን የሚላወስ አየር ጤናማና ለህይወት አስፈላጊ ነው፡፡ የምንምገው አየር በግሳት መልክ ተመልሶ ካልወጣ በምግብ እንሽርሽረት ስርዓት ውስጥ እስከ አንጀታችን ይጓዛል፡፡ ከምንምገው አየር ውስጥ አብዛኛው የኦክስጅን ጋዝ ወደ አንጀታችን ከመድረሱ በፊት በሰውነት ይመጠጣል፤ በመሆኑም የተማገው አየር ወደ ትልቁ አንጀት ሲደርስ አብዛኛው ይዘቱ የናይትሮጅን ጋዝ ነው፡፡ በከርሳችን ውስጥ የሚገኘው አሲድና ሌሎች ፈሳሾች ከምግብ ጋር የሚያደርጉት ኬሚካላዊ ውህደት የካርቦን ዳይ ኦክሳይድን ጋዝ ሊፈጥር ይችላል፡፡ ናይትሮጅንም ሆነ ካርቦን ዳይኦክሳይድ ጋዞች የምንተነፍሰው አየር አካል ናቸው፡፡ ከነዚህ በተጨማሪ ሃይድሮጅንና ሜቴን ጋዝ በባክቴሪያዎች እንቅስቃሴ አማካኝነት በደንደኔያችን ውስጥ ይፈጠራል፡፡ እንግዲህ በፈስ አማካኝነት የሚለቀቁት እነኝህ ጋዞች ናቸው፡፡ የነዚህ ጋዞች ዓይነት፣ ልኬታቸውና ሽታቸው በተመገብነው ምግብ፣ በማግነው አየር እና በደንደኔያችን ውስጥ ተጠልለው በሚገኙ የባክቴሪያዎች ዓይነት የሚወሰን ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ይህንን ጋዝ ቋጥረን የያዝንበት የጊዜ ርዝመት የናይትሮጅን ጋዝ መጠን በደንዳኔ ውስጥ እየጨመረ እንዲሄድ ያደርጋል፤ ምክንያቱም ሌሎቹ ጋዞች ወደ ደም ተመልሰው በአንጀት ግድግዳዎች አማካኝነት ሊመጠጡ ይችላሉ፡፡ በፈስ አማካኝነት የምናስወግደው አየር ምን  ያክል ነው ቀደም ብለን እንደጠቀስነው በአማካኝ ከ200 እስከ 500 ሚሊ ሊትር የሚሆን ጋዝ ከአንጀታችን በቀን እንለቃለን፤ በዚህ ስሌት መሰረት አንድ ሰው በአመት ቢያንስ 73 ሊትር ጋዝ ወይም ፈስ ይለቃል ተብሎ ይገመታል፤ አብዛኞቻችን ይህንን አየር በቀን ውስጥ ከ10 እስከ 20 በሚደርስ የአየር ጊዜ ብን እናደርጋለን፡፡ ምግብ ስንመገብ በምግቡ ውስጥ የሚገኝ ንጥር ከኛ በተጨማሪ በደንደኔያችን ተጠልለው የሚገኙ ባክቴሪያዎች ይጠቀሙታል፤ በደንደኔያችን ውስጥ ከ10 ቢልየን የሚበልጡ ባክቴሪያዎች ይገኛሉ፤ ይህ ማለት በአንድ ሰው ውስጥ ከሚገኝ አጠቃላይ የህዋሳት ቁጥር በአስር እጥፍ የሚበልጥ ነው፤ የነኝህ ባክቴሪያዎች ኑሮ እንግዲህ እኛ በምንመገበው ምግብ ላይ ጥገኛ የሆነ ነው፤ እነኝህ ባክቴሪዎች አብዛኞቹ በጎ ምግባር ያላቸውና ለሰው ልጅ ጠቃሚ የሚባሉ ናቸው፡፡ ከምግብ በኋላ አብዛኛውን ጊዜ ሆዳችን ለምን ይነፋል? ማንኛውም ሰው ጥሬ ሽንኩርት የበዛው ምግብ፣ ጥቅል ጎመን፣ ባቄላ፣ አተር እና የጥራጥሬ ምግቦችን ከበላ በኋላ ሆዱ የመነፋት ሁኔታ ያጋጥመዋል፤ ይህ የሚሆንበት ምክንያት እነኝህ ምግቦች በሰው ልጅ በቀላሉ የማይፈጩ ካርቦሃይድሬት ያላቸው ምግቦች በመሆናቸው ነው፤ ነገር ግን ይህ ለኛ የማይፈጭ ምግብ በአንጀታችን ውስጥ ተጠልለው በሚገኙ ባክቴሪያዎች ዘንድ ልክ እንደ ተወዳጅ ምግብ ነው፡፡ ባክቴሪያዎች ይህንን ካርቦሃይድሬት በሚሰባብሩ ወቅት የተለያየ ጋዝ ይፈጠራል፤ ክምችቱም እየጨመረ ሲሄድ በአንጀታችን ግድግዳዎች ላይ ግፊት በመፍጠር የመወጠር ሁኔታ ይፈጠራል፤ ይህ ጋዝ መላ ካልተባለ ምቾት ማጣትና የሆድ ሕመም ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ እንደ ሽንኩርት፣ አበባ ጎመን፣ ጥቅል ጎመን ያሉ ምግቦች ራፊኖስ (Raffinose) የተባለ ካርቦሃይድሬት አላቸው፤ ይህ ካርቦሃይድሬት በከርስም ሆነ በትንሹ አንጀት ውስጥ ተሰባብሮ በሰውነት አይፈጭም፤ ጤናማ የሚባሉ ምግቦች አብዛኞቹ ከፍተኛ ጋዝ በደንደኔ ውስጥ እንዲኖር የሚያደርጉ ናቸው፤ ምቾትም ላይሰማን ይችላል፡፡ በጠቅላላው አባዝርት (አበባ ዝርት) ምግቦች ሆድ የመንፋት ሁኔታ አላቸው፤ ጠንካራ ጠረን ያለው ጋዝም አላቸው፡፡ በተለይ በምግብ ድቀትና ልመት ስርዓት ውስጥ ሳይፈጩ አልፈው ትልቁ አንጀታችን ውስጥ የደረሱ ምግቦች በባክቴሪያዎች አማካኝነት ይፈላሉ ፤ በሂደቱ ብዙ ጋዝ ስለሚፈጠር የሆድ መወጠር ሁኔታ ይፈጠራል፡፡ በተለይ ምግብ በፍጥነት ስንበላ፣ ጋዝ ያላቸው መጠጦችን ስንጠጣ፣ መስቲካ ስናኝክ አየር ወይም ጋዝ በደንደኔያችን ይከማቻል፤ ይህ ሁኔታ ኢሮፋጂያ (Aerophagia) ይባላል፡፡ በሕክምናው ዘርፍ በደንደኔ ውስጥ ስለሚፈጠር ጋዝ ጥናት የሚያደርጉ ሐኪሞች ያሉ ሲሆን ዘርፉ ፍላቶሎጂ (Flatology) ይባላል፤ የሚያጠኑት ሰዎች ደግሞ ፍላቶሎጂስት (Flatologists) ይባላሉ፡፡ https://t.me/+9-8fYhrqMelmZTRk
Mostrar todo...
Health

መልካም ጤንነት !!

👍 15😁 2 1🥰 1👏 1
Repost from N/a
ከፌጦ የጤና በረከቶች በጥቂቱ 🌼 በተለያዩ ማዕድናትና ቫይታሚኖች ማለትም አይረንና ፎሌት እንዲሁም ቫይታሚን A፣ C እና E የበለፀገ ሲሆን በተጨማሪም ከአትክልት ተዋፅኦ የሚገኝ የገንቢ ንጥረ ነገር (plant source protein) እና አሰር በጥሩ መጠን ይይዛል። 🌼 የአስምና ሌሎች ተመሳሳይ የመተንፈሻ አካላት ህመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፤ 🌼 በደም ውስጥ የሚገኝ የሄሞግሎቢን መጠንን በማሻሻል የደም ማነስን ሊያሻሸል ይችላል፤ 🌼 ሆድን በማጠብ ለአንጀት ጤና አስተዋፅኦ ያደርጋል፤ 🌼 የማስታወስ ችሎታን (memory) ያሻሽላል፤ 🌼 የወር አበባ መዛባትን ያስተካክላል፤ 🌼 ለቆዳና ፀጉር ጤንነት ከፍተኛ የሆነ አስተዋጾ አለው፤ 🌼 የሚያጠቡ እናቶች ላይ የጡት ወተት ምርታማነተን ይጨምራል፤ 🌼 የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል፤ የደም ስኳር መጠንን ይቆጣጠራል እንዲሁም የደም ግፊትንና ሌሎች ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞችን ይከላከላል። 🌼 እነዚህን ጥቅሞች ለማግኘት ፌጦን በአመት 1 ጊዜ ከመመገብ ባለፈ በሳምንት ውስጥ ከ1-2 ጊዜ 1 የሾርባ ማንኪያ ብንጠቀም በቂ ይሆናል። https://t.me/+9-8fYhrqMelmZTRk
Mostrar todo...
Health

መልካም ጤንነት !!

👍 13
Repost from N/a
ስለ ዝምተኛ ሰዎች 14 እውነታዎች / 14 FACTS ABOUT QUIET PEOPLE 1. ዝም ያሉ ሰዎች በልባቸው ውስጥ ብዙ ያወራሉ፣ አንዳንዴ ብቻቸውን ያወራሉ። (Quiet people talk a lot inside of their heart, sometimes they talk alone.) 2. አንዴ ካንተ ጋር ከተግባቡና ከተመቻቹህ በኋላ ግን እብዶች ይሆናሉ። (Once they get comfortable with you they get crazy and wild.) 3. በሃሳብ እና በልብ ይናገራሉ።( They speak in thoughts and heart.) 4. ዓይን አፋር ናቸው, የአይን ግንኙነትን ብዙ መጠበቅ አይችሉም.( They are shy, they can't maintain eye contact a lot.) 5. በጣም ብዙ ንዴት አለባቸው አታናድዱአቸዉ። እና ቁጣቸውን እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ያውቃሉ.( They have too much anger don't get them pissed off. And they know how to micromanage their anger issues.) 6. ጠንካራ እና በጣም ብልህ ናቸው. (They are strong and very intelligent.) 7. በማህበራዊ ሚዲያ (አንዳንድ ጊዜ) በጣም ብርቱ ናቸው. ይፖስታሉ፣ ይፅፋሉ፣ ያደንቃሉ አስፈላጊ መስሎ ከታያቸውም ይተቻሉ (They are very crazy on social media (sometimes)) 8. በጣም አሪፍ ስብዕና አላቸው እና ከነርሱ ጋር አብረው መሆንም አስደሳች ነው። (They have very cool personalities and are fun to be with.) 9. አእምሯቸው ሁል ጊዜ ያሰላል, ከመጠን በላይ ያስባሉ. መጥፎ ነገሮች እና ጥሩ ነገሮች. እንደዛ ነው የታዘብኩት። ( Their minds are always calculating, they are overthinking too much. Bad things and good things. That's how I have noticed. ) 10. እነሱ ታማኝ ናቸው እና በግንኙነቶች ውስጥ በጣም ይወዳሉ. እንደዚህ ያሉ ሰዎች በግንኙነት ውስጥ ሲሆኑ በሙሉ ልባቸው ሠዉን ይወዳሉ። ጥልቅ ፍቅርም አሏቸው . እነሱ ካልወደዱህ ግን ፍቅራቸው በጣም ጠንካራ ስለሆነ ሙሉ ለሙሉ ይተውሃል። (They are loyal and love the most in relationships. When quite people they are in a relationship they love you wholeheartedly. They love deep. But if they don't love you, they leave you completely due to their love is very strong. ) 11. በውስጥ ስሜታቸው ቢጎዳና Sensitive ቢሆኑም እንኳን፤ሕመማቸውን ፈጽሞ አያሳዩም, (They never show their pain, and they are emotional people. ) 12. አንዳንዶቹ የተጨነቁ እና ብቸኛ ናቸው, ነገር ግን ምንም እንዳልሆኑ አስመስለው, በጥልቅ ብቻቸውን መሆን ይሰማቸዋል, ስሜታቸዉን ለመግለፅ አይደፍሩም ስለዚህም ድብቅ ሰዎች ናቸው. (Some of them are depressed and alone but they pretend, deep down they feel like to be alone, they are introvert people. ) 13. በጣም ቆንጆ ፈገግታ እና ያልተለመደ ሳቅ አላቸው ። (They've got the cutest smile and weirdest laughter. ) 14. አብዛኞቻቸው እውነትን ይወዳሉ። https://t.me/+9-8fYhrqMelmZTRk
Mostrar todo...
Health

መልካም ጤንነት !!

11🙏 6👍 4👌 2
Repost from N/a
➥ ስለምን ማወቅ ይፈልጋሉ? ➥ ስለምን መጠየቅ ይፈልጋሉ ? ➥ማወቅና መጠየቅ የሚፈልጉትን ተራ ቁጥር ይጥቀሱልን። 1. ስለ ሚጥል በሽታ 2. ስለ ሄርኒያ 3. ስለ አስም 4. የፆም ጥቅሞች 5. ሳናውቅ በጤናችን ላይ ችግር ፈጣሪ ምግቦች 6. በህይዎት ጤናማ ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች 7. ስለ ሰውነት ሙቀት መጨመር 8. ስለበታችነት ስሜት 9. መጥፎ የአፍ ጠረን 10. የማህፀን ካንሰር 11. የማህፀን በር ካንሰር 12. የጉበት በሽታ 13. ሄፓታይተስ ቢ 14. ሄፓታይተስ ሲ 15. ሄፓታይተስ ዲ 16. የእንቅልፍ ማጣት ችግር 17. ስትሮክ 18. ኢንፌክሽን 19. ቫይታሚን ኤ 20. ቃር 21. የሰገራ ድርቀት 22. የፀብ ምክናየት 23. ቫይታሚን ቢ1 24. ስኳር በሽታ 25. ኪንታሮት 26. ድድ መድማት 27. ትርፍ አንጀት 28. ፎረፎር 29. ትኩሳት 30. ውፍረት 31. የሳንባ ምች 32. ሳይነስ 33. ቶንሲል 34. መድሀኒት አወሳሰድ 35. የጆሮ ህመም 36. ከማህፀን ውጭ ያለ እርግዝና 37. እርግዝና 38. ቅድመ ወሊድ ክትትል 39. የአባለዘር በሽታ 40. ቫይታሚን ሲ 41. ስለ ደም 42. ስለ ውሀ መጠጣት 43. ነስር 44. የጀርባ ህመም 45. የሽንት ትቦ ኢንፌክሽ 46. ካንሰር 47. አጠቃላይ ጤና ምንነት 48. የአካል እንቅስቃሴ 49. ስለ BPH 50. ስለ ቁጣና ተናዳጅነት 51. ስለ ጭንቀትና ውጥረ 52. ስለ ምች 53. ስለ ነጭ ሽንኩርት 54. ታፋ ህመም 55. የጡት ካንሰር 56. ስንፈተ ወሲብ 57. የሴቶች የወሲብ ችግር 58. የማጅራት ገትር በሽታ 59. የብርቱካን ጥቅም 60. የጀርባ ህመም 61. ፊስቱላ 62. የብሮንኮይል ጥቅም 63. ስለ ሳል 64. ስለ ጉንፋን መከላከል 65. ስለ ጤናዳም 66. የዝንጅብል ጥቅም 67. እጅን መታጠ 68. Herd Immunity 69. የምግብ ፍላጎት መቀነስ 70. የሆድ ህመም 71. የሆድ መንፋት 72. የሆድ ቁርጠት 73. የፊት ጭብል አጠቃቀም 74. የእጅ ጎንት አጠቃቀም 75. በእንቅልፍ ሰአት ሽንት ማምለጥ 76. በእርግዝና ወቅት ከፍተኛ ማቅለሽለሽና ማስታወክ 77. የቆዳ ላይ ሽፍታ 78. የአንጀት መቆጣትና መቁሰል 79. ልብን የሚጎዱ ምግቦች 80. የስብ ጉዳት 81. ስለ መሳቅ ጥቅም 82. ስለ መጮህ ጥቅም 83. ስለ ሾክ 84. ስለ ልብ ትርታ 85. ስለ ትንፈሳ 86. ስለ ደም ግፊት 87. ስለ ሰውነት ሙቀት 88. ስለ ራስ ምታት 89. ስለ ፓፓየና የፓፓየ ፍሬ ጥቅም 90. የኩላሊት ችግር 91. ድያቤቲክ ኔፕሮፓቲ 92. የኩላሊት ጠጠር 93. የኩላሊት ኢንፌክሽን 94. የኩላሊት ስራ ማቆም 95. የሀሞት ጠጠር 96. ስብራት 97. ሰውነትን መታጠብ 98. ጣፋጭ ምግቦች 99. ማይስትና ግሪቪስ 100. የራስ ቅል ጉዳት 101. የሰው ልጅ የእድገት ደረጃ 102. የሻይ ቅጠል ጥቅም 103. አረንጎደ ሻይቅጠል 104. ስለ ሙዝ 105. የጉበት መስባት 106. ስለ ሎሚ 107. ስለ ጨቅላ ህፃን ማልቀስ 108. ስለ ቦለቄ 109. ስለ እጅ መደዘዝ 110. ስለ እግር መደዘዝ 111. ስለ ደም መርጋት 112. ስለ ሪህ 113. ስለ እናት ጡት ወተት 114. ስለ መወፈር እጣ ፈንታ 115. ሰው መሆን 116. አይነማዝ በሽታ 117. ጥፍር መጥምጥ 118. የትከሻ ህመድያቤተስ ኢንሲፒደስ 119. የፀሎት ጥቅሞች 120. አስም በልጆች ላይ 121. እከክ በሽታ 122. ስለ ጂ ቢ ኤስ 123. ኤንዶሜትሪዎሲስ 124. የአልኮል መጥፎ ገፅታ https://t.me/+Bv9JPUAE8RJhODU0
Mostrar todo...
Health

You’ve been invited to join this group on Telegram.

👍 13 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ለተጨማሪ የጤና መረጃዎች ➡️ https://t.me/+9-8fYhrqMelmZTRk
Mostrar todo...
👍 4
Repost from N/a
      (  ነጭ ሽንኩርት )        ወደ ተፈጥሮ እንመለስ የነጭ ሽንኩርትን ጥቅም ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ህመሞች  ለምሳሌ *ለመተንፈሻ አካላት *ለሆድ እቃ ህመም *ለአይን *ለቆዳ * ለጥርስ እና ለልዩ ልዮ ኢንፌክሽኖች * የምግብ ፍላጎት መቀነስ # ወደ ተፈጥሮ በመመለስ ጤናችን እንጠብቅ https://t.me/+9-8fYhrqMelmZTRk
Mostrar todo...
Health

መልካም ጤንነት !!

👍 14
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.