cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

astronomy

በዚህ ቻናል ➣ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ እና ሚስጥራዊ ነገሮች ስለ ፕላኔት🔭 ስለ ፀሀይ ስለ ጨረቃ ስለ ጋላክሲዎች🔮 ስለ UFO 👽 ስለ ቀመር ሳይንሳዊ ነገሮችን ይዳስሳል። ይህንን ቻናል Join እና ሼር ሚያደርግ አንድሮሜዳ ልጅ ነው።

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
165
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Ethio grade 10 በእዚህ group የማይቻሉ ነገሮች። 1.መጀናጀን፣ 2.መሠዳደብ፣ 3.ከ ትምህርት አላማ ውጭ አለማውራት። መልካም ጊዜ የምታሣልፋበት ጊዜ እንደሚሆን አምናለሁ። ስለ astronomy ፍቅር ካላችሁ እዚህ group ግቡ። @astronommyy https://t.me/ethio_grade10
Mostrar todo...
Ethio grade 10

በእዚህ group የማይቻሉ ነገሮች። 1.መጀናጀን፣ 2.መሠዳደብ፣ 3.ከ ትምህርት አላማ ውጭ አለማውራት።እና በተጨማሪ teacher guide ከ አሁን ቡኀላ አለቅም። መልካም ጊዜ የምታሣልፋበት ጊዜ እንደሚሆን አምናለሁ። ስለ astronomy ፍቅር ካላችሁ እዚህ group ግቡ። @astronommyy

😂
😘
👍 2
👎 1
😱 1
👍
Mostrar todo...
👍
👎
4_5951613551608072097.pdf13.83 MB
4_5951613551608072086.pdf7.62 MB
Andromeda
Mostrar todo...
4_5951613551608072082.pdf4.13 MB
💥የዚህ ሳምንት 4 ምርጥ የሥነ ፈለክ ክስተቶች (ለሥነ ፈለክ ወዳጆች ብቻ የተጻፈ)💥 🌕 ኀሙስ ሠኔ 17 ጨረቃ ሙሉና የ2013 (2021) የመጨረሻዋ ሱፐር ሙን ደማቋ ጨረቃ ትሆናለች፡፡ የኀሙሷ ጨረቃ Strawberry supermoon ታላቋ የእንጆሪ ጨረቃ ተብላም በሌላው ዓለም ባህል ትጠራለች። በዚህ ዕለት መሬት በጨረቃ እና በፀሐይ መሐከል የምትሆንበት ወቅት ሲሆን የዚህ ዕለት/ወር ሙሉ ጨረቃ የሚከሰተው ጨረቃ ለመሬት በምትቀርብበት ፔሪጂ በሚባለው ርቀት ላይ ሆና ስለሚሆን ደመና ከሌለ ከወትሮው ደመቅ እና ተለቅ ብላ ትታያናለች፡፡ 💥 የዚህ የሠኔ 17 ሙሉ ጨረቃ ለየት የሚያደርገው ሌላ ነገር ቢኖር ሙሉ መሆኗ ብቻ ሳይሆን ወደ መሬትም በመጠጋቷና መጠኗና ብርሃኗም ከወትሮው ስለሚጨምር “ሱፐርሙን” ተብላ የምትታወቅበት ወቅት ላይ መሆኗና በዚህ ዓመት ከታዩት ሦስት ሱፐር ሙኖች የዓመቱ ትልቋ ጨረቃ the last Supermoon of the year መኾኗ ነው። 💥 በተለይ ለአስትሮፎቶግራፈሮችSMoonየሆነ የሙሉ ጨረቃን ፎቶ ለማንሣት ይህ የሙሉ ጨረቃ (ፉል ሙን ፌዝ) እና ሱፐርሙን ወቅት ከሁሉም ጊዜ በተለየ በጣም ተመራጭ ጊዜ ነው፡፡ ፀሐይ እንደጠለቀች ምሽት ላይ ጀምሮ እስኪነጋ ድረስም ስለምትታይ ለአድናቂዎችና ለተመልካቾች ጥሩ ጊዜ ይሆናል፡፡ ባለፈው ወር የነበረችውን ሙሉ ጨረቃ ከ800 በላይ ፎቶዎች አንሥታችሁ እንደላካችሁልኝ ደመና ከሌለ ኀሙስ ማታ የምትታየው የዚህ ዓመት ታላቋን የእንጆሪ ጨረቃ Strawberry Supermoon በመላው ዓለም ያለን ተፈጥሮን ማድነቅና ሰማይን መመርመር የምንወድ ሁላችንም ፎቶ እያነሣን ምሽታችንን ብሩህና አስደሳች እናደርገዋለን። 👉 ሠኔ 20/2013 የጨረቃና የሳተርን ግጥጥሞሽ/ኮንጃክሽን ይሆናል፡፡ 💥 በዚህ ዕለት ጨረቃና ሳተርን በ4 ዲግሪ ተጠጋግተው የሚታዩበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ዕለት ጨረቃ ከተወለደች 17ኛ ቀኗ ላይ የምትሆን ሲሆን ድምቀቷ ደግሞ በኔጌቲቭ 12.6 ማግኒቲዩድ ላይ፤ ሳተርን ደግሞ 0.3 ማግኒቲዩድ ድምቀት ላይ ሆነው ይታያሉ፡፡ ሁለቱን ሰማያዊ አካላት ያለምንም መሣርያ በዐይን ብቻ ማየት የሚቻል ሲሆን ቴሌስኮፕ በመጠቀምም ሳተርንን እጅግ ከሚያምር ቀለበቷ ጋር መመልከት ይቻላል፡፡ 💥 ከኢትዮጵያ ሆነን ማየት ስንፈልግ የሁለቱ አካላት ጥመርታ ሌሊት ላይ በተለይ 9፡05 ሰዓት ሲሆን በደቡብ አድማስ ውስጥ 63 ዲግሪ ከፍታ (አልቲትዩድ) ላይ ይሆናል፡፡ በመጨረሻም ከንጋቱ 11፡55 ሰዓት ከአድማስ 39 ዲግሪ ላይ እንዳሉ በደቡብ ምዕራብ አድማስ ከዕይታ ይሰወራሉ፡፡ 💥 ሠኔ 20/2013 ቡቲድ ሜቲዮር ሻወር (ተወርዋሪ ከዋክብት) ይታያል፡፡ የቡቲድ ሜቲዮር ሻወር በየዓመቱ ከሠኔ 15 - ሠኔ 25 የሚታይ ክስተት ሲሆን ዋናውና በብዛት የሚታይበት ቀን ግን ሠኔ 20 ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ይሆናል፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ እነዚህን የሚትዮር ሻወሮች (ተወርዋሪ ከዋክብት) ከአድማስ በላይ ግልጽ በሆነ ሁኔታ በቡትስ ሕብረ ኮከብ አቅጣጫ ሲወርዱ ማየት ይቻላል፡፡ 💥 ኢትዮጵያ ውስጥ ለምሳሌ ከዐዲስ አበባ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ እንደመሸ ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 9፡42 ይታያል፡፡ በዚህ ዕለት ጨረቃ ከሙሉ ጨረቃነትም የሦስት ቀን ብቻ ያለፈች ስለሆነ ብርሃኗ ሜቲዮሮቹን እንደልብ እንዳይታዩ ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡ 💥 ሠኔ 21/2013 የጨረቃና ጁፒተር ግጥጥሞሽ/ኮንጃክሽን ይሆናል፡፡ በዚህ ዕለት ጨረቃና ጁፒተር በ4.5 ዲግሪ ተጠጋግተው የሚታዩበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ዕለት ጨረቃ ከተወለደች 18ኛ ቀኗ ላይ የምትሆን ሲሆን ድምቀቷ ደግሞ በኔጌቲቭ 12.4 ማግኒቲዩድ ላይ፤ ጁፒተር ደግሞ ኔጌቲቭ 2.7 ማግኒቲዩድ ድምቀት ላይ ሆነው ሁለቱን ይታያሉ፡፡ 💥 ሁለቱን ሰማያዊ አካላት ያለምንም መሣርያ በዐይን ብቻ ማየት የሚቻል ሲሆን የርቀት መነፅር (ባይኑክላር) በመጠቀምም መመልከት ይቻላል፡፡ ቴሌስኮፕ ከተጠቀምን ደግሞ ጁፒተርን ከ4 ጨረቃዎቹ ጋር ማየት እንችላለን። 🌕 ከኢትዮጵያ ሆነን ማየት ስንፈልግ የሁለቱ አካላት ጥመርታ በተለይ ከሌሊቱ 10፡19 ሰዓት ጀምሮ ከምሥራቅ አድማስ አንፃር 69 ዲግሪ ከፍታ (አልቲትዩድ) ላይ የሚታዩ ይሆናል፡፡ በመጨረሻም ከንጋቱ 11፡55 ሰዓት በደቡብ ምዕራብ አድማስ ከዕይታ ይሰወራሉቀ]
Mostrar todo...
😂
😘
👍 2
👎
😱
😂
😘
👍 1
👎
😱 1
👍 1
👎
👌 1
🕳Black hole #ክፍል_⓸ 🗝🗝ባሳለፍናቸው ክፍሎች ላይ ለ black hole መፈጠር ዋነኛ ምክንያት የሚሆኑት ከዋክብት መሆናቸውን አይተናል። 💡💡 እናም ዛሬ ከዋክብቶች ምን እንደሆኑ፣ከምን እንደተሰሩና እንዴት ወደ black hole እንደሚለወጡ እናያለን... 🌞🌞በምስሉ ላይ እንደምንመለከተው ሁሉም ከዋክብት (የኛን ፀሀይ ጨምሮ) ''stellar nebula'' ከሚባል የጋዝ ጥርቅም ነው የሚፈጠሩት። 🌞🌞እናም ይህ ''stellar nebula'' መጠኑ ትንሽ ከሆነ እንደ ፀሀይ ያሉትን (Average star)ከዋክብትን ሊፈጥር ይችላል። መጠኑ ግን ትልቅ ከሆነ፣የሚፈጠሩት ኮከቦችም ከፀሀይ የሚበልጡ ይሆናሉ። ''massive star''በመባልም ይታወቃሉ፣እንዲሁም ወደ black hole የሚለወጡት እነዚህ ከዋክብት ናቸው። 💡💡ትኩረታችንም በ black hole ዙሪያ ስለሆነ፣ስለ massive star የጀመረውን ሀሳብ መቀጠል ያስፈልገናል... 👉በአጭሩ አነዚህ ⓵#massive_stars ከጊዜ ሂደት በኋላ, የውጭ አካላቸው መለጠጥ ይጀመራል ከዛም #Rad_supergiant ወደ ሚባል ደረጃ ደርሰዋል እንላለን፣ ⓶ በመቀጠልም ይህ የተለጠጠው የኮከቡ ክፍል #supernova በሚባል ታላቅ ፍንዳታ ይፈነዳል፤ ❎ልብ አድርጉ የሚፈነዳው የኮከቡ ውጪያዊ ገፅታ ነው፣ውስጣዊ አካሉ ግን በተቃራኒው ወደ ውስጥ ይኮማተራል። ⓷እናም ኮከቡ በሚኮማተሩበት ሰአት በምስሉ መጨረሻ ላይ እንደምትመለከቱት ወደ 2 ነገር ሊለወጥ ይችላል... 💡⓵neutron star የሚባለው ሲሆን... 💡⓶black hole ነው። 😃😊 ልብ በሉ (main point) ዋነኛ ነጥብ:- 💢ከዚህ በፊት እንዳልነው የ1ን አካል መጠን ስናሳንሰው density ስለሚጨምር gravityም ትልቅ ይሆናል።
Mostrar todo...
😂
👍 2
👎
😱
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.