es
Feedback
Soi kality kg campus

Soi kality kg campus

Ir al canal en Telegram

Soi kality pre school

Mostrar más
1 039
Suscriptores
+224 horas
-17 días
+1430 días
Archivo de publicaciones
ዉድ ወላጆች የ kg2 እና የ kg3 ተማሪዎች አቀባበል ይህን ይመስላል።

ዉድ ወላጆች ከዚህ በፊት በላክነዉ መልዕክት የተማሪዎችን የሰርቪስ አገልግሎት ት/ት በሚጀመርበት ቀን እንዲመዘገቡ ማሳወቃችን ይታወሳል ሆኖም የተማሪዎችን ቁጥር በየሰረቪሱ ለማመጣጠን ሲባል ቀድመዉ እንዲመዘገቡ ታስቧል ስለዚህ ሰኞ እና ማክሰኞ (07/01/16) እና (08/01/16) በአንደኛ ደረጃ ጊቢ በሚገኘው ፋይናንስ ክፍል ተገኝተዉ ልጅዎን ያስመዘገቡ። 👉ማሳሰቢያ ይህ መልዕክት ነባሩንም አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎችን ይመለከታል ።

2016 student name.docx0.26 KB

photo content
+4

👉👉ውድ ወላጆች ከዚህ በታች የተማሪዎች የክፍል ምደባ ዝርዝር ያገኛሉ። 👉ማሳሰቢያ ክፍል ያልተመደበ ተማሪ ካለ ት/ት በሚጀምርበት ቀን ቢሮ ተገኝተው ማስተካከል ይችላሉ። 👉ት/ት በሚጀምርበት ዕለት ተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት ስለሚጀምሩ ወላጆች በት/ቤት በመገኘት የልጅዎን መምህራን እና የሰርቪስ አገልግሎት ሰጪዎችን ይተዋወቃሉ መልካም የት/ት ዘመን ተመኘን።

በተጠቀሱት ቀናት ከኬጂ 1-3 ያሉትን ተማሪዎች ቁሳቁስ የምንቀበል ይሆናል።

👉👉 ውድ ወላጆች ከላይ ያስቀመጥናቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ከመምጣታቸው በፊት ማለትም የፊታችን ሰኞ 07/2016- ማክሰኞ 08/2016 ከጥዋቱ 2:30_6:00 ድረስ ይዛችሁ በመምጣት ለክፍል መምህራኖቻቸው እንድታስረክቡ እንላለን። ማሳሰቢያ፡- ሁሉም ቁሳቁሶች ላይ የተማሪ ስም መፃፍ አለበት።

Repost from SOIAlembankKG1
መልዕክት ለወላጆች እንኳን ለ 2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሳቹ እያልን የኬጂ 1 ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩት ሰኞ መስከረም 14/2016ዓ.ም የሚጀመር በመሆኑ አስፈላጊውን የትምህርት ቁሳቁስ በሟሟላት ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳሳስባለን። 👉 ማስታወሻ በ ቀን 14/01/16 እና በ 15/01/16 የትምህርት ቤት ቆይታቸው ለግማሽ ቀን እስከ 6:30 መሆኑን እናሳውቃለን ።

👉👉 ለነባር የትምህርት ቤቱ ሰርቢስ ተጠቃሚዎች ለ2016 የትምህርት ዘመን በሰርቢሱ መጠቀም የምትቀጥሉ ከሆነ ከነገ ማለትም አርብ 04/2016ጀምሮ የሰርቢስ መጠቀሚያ ካርዳችሁን ወይም የሰኔ ወር የሰርቢስ ክፍያ የከፈላችሁበትን ይዛችሁ በመምጣት ፋይናንስ ቢሮ እንድትመዘገቡ ስንል እናሳውቃለን።

👉👉👉ማሳሰቢያ ሁሉም ደብተር ላይ የ ተማሪ ሙሉ ስም መፃፍ አለበት። የ ት/ት መጀመሪያ ጊዜን በዚሁ ገፅ እናሳዉቃለን።

👉 ኬጂ 2 እና ኬጂ3 * 11 ባለ 50 ሉክ ደብተር * 1 የስዕል ደብተር * 20 እርሳስ * 1 የ እርሳስ ከለር * 1 handwriting ደብተር * 1የዉሀ ቀለም (water paint) * 4 መቅረጫ * 4 ላፒስ * 2 ጉርድ ፎቶ እና ክላሰር * folder

👉 ኬጂ 1 * 9 ባለ 50 ሉክ ደብተር * 1 የስዕል ደብተር * 10 እርሳስ * 1 የ እርሳስ ከለር * 1 crayons (የጭቃ ቀለም) * 1የዉሀ ቀለም (water paint) * 3 መቅረጫ * 3 ላፒስ * 2 ጉርድ ፎቶ እና ክላሰር * folder

ዉድ ወላጆች ለ 2016 ዓ.ም ለተማሪዎች የ ሚያስፈልጉ የት/ት ቁሳቁስ ዝርዝሮች በየክፍል ደረጃቸው ከዚህ በታች ያገኛሉ። 👇👇👇

👉👉 ማስታወሻ:- ሪፖርት ካርድ የሚሰጠው በ አንደኛ ደረጃ ጊቢ ከጥዋቱ 3:00_6:00 መሆኑን እንገልፃለን ።

photo content

👉👉 ውድ የተመራቂ ተማሪ ወላጆች ጋወን መውሰጃ ቀን ከ ሰኞ 26-30/10/2015 በአንደኛ ደረጃ ጊቢ መሆኑን እናውቃለን ።

messege.docx0.24 KB

photo content