cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Mind programming

Business and personal development opportunity 👇👇👇👇 @Gech1921 t.me/purposoflife

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
217
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Dear Tsinukal Sintayehu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it! BTSC hopes you will perform even better in the future. ✨Alpha our State for Significance! ✨ 📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 Bole Branch +251903441155 Adama Branch +251954872508 or +251942137733 Mekelle Branch
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ውድቀትን_የምታስተናግድበት_ዘዴ_ይኑርህ የሰር አሌክስ ፈርጉሰን የስኬት ቀመሮች እነዚህ ናቸው፦ 1- አደጋዎችን ለመጋፈጥ ተዘጋጅ 2- በቀላሉ መርካትን አስወግድ 3- ተለማመድ 4- መስዋትነቶችን ክፈል 5- ውድቀትን የምታስተናግድበት ዘዴ ይኑርህ 6- ጉልበትን አሳይ 7- በምሳሌ ምራ 8- ራስህን ሁን 9- አዎንታዊ አመለካከት ይኑርህ 10- ታላላቆችን አጥና የቱን ወደዳችሁት?  ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ከመራራነት ውጣ! ሙሉ ሃላፊነትን ውሰድ:- “ስለ ህይወትህ በግልህ ሃላፊነትን መውሰድ አለብህ፡፡ በዙሪያህ የሚከናወነውን ነገር፣ የአየሩን ጸባይና ነፋሱን መቆጣጠርና መለወጥ አትችልም፣ ራስህን ግን መለወጥ ትችላለህ” – Jim Rohn ሰዎችን ይቅር በል:- “ደካማው ይቅር ሊል አይችልም፡፡ ይቅርታ ማድረግ የብርቱዎች ባህሪይ ነው” - Mahatma Gandhi ልምምዶችህን ለመልካም ለውጣቸው :- “ሌሎች ተራ ሕይወትን ይኑሩ፣ አንተ ግን አትኑር፡፡ ሌሎች ባልሆነ በሆነ ይጨቃጨቁ፣ አንተ ግን አታድርገው፡፡ ሌሎች በጥቃቅን ጉዳቶች ያልቅሱ፣ አንተ ግን አታልቅስ፡፡ ሌሎች የሕይወታቸውን ጉዳይ ለሰው አሳልፈው ይስጡ፣ አንተ ግን አትስጥ” – Jim Rohn
Mostrar todo...
6.54 MB
18.58 MB
7.18 MB
#ችላ_የማይባል_ምርጥ_ሰው_ሁን ከኒኮላ ቴስላ የምትማራቸው  10 ቀመሮች እንደዚህ ቀርበዋል፦ 1- እጅግ ትልቅ ራእይ ይኑርህ 2- ጽኑ ሁን፣ መቼም አታቋርጥ 3- ዓላማ ያለው ሕይወት ለመኖር ተማር 4- አእምሮህን ጸጥ ማለት አስለምደው፤ ብቻህን መሆን ልመድ 5- ጠንክሮ መስራትን አትፍራው 6- የማይቻለውን እመነው 7- ከጥልቅ ስሜትህ ጋር ተጓዝ 8- መሻሻልህን ቀጥል 9- ሰዎች ችላ ሊሉት የማይችሉ እጅግ ምርጥ ሰው ሁን 10- ጠንካራ ትዕግስት ይኑርህ          መልካም  ቀን😍
Mostrar todo...
02:20
Video unavailableShow in Telegram
The next Ethiopia
Mostrar todo...
14.89 MB
🧐ትኩረት... ትኩረት ማጣትህ የቲክቶክ ጥፋት ሳይሆን የአላማ አለመኖር ነው። TikTok Video እያየህ 2/3 ሰአት ምታጠፉው ሌላ ምታደርገውን ነገር ስለማታውቅ የምትፈልገውን በግልጽ ስለማታውቅ ነው። TikTok መጥፎ ነው እያልኩ አይደለም አጠቃቀሙን ግን እወቅበት እሱ ሳይጠቀምህ አንተ ተጠቀምበት። ሁሉም ነገር መልካም እና መጥፎ ጎን አለው። መልካሙን ብቻ ወስደህ ለራስህ ተጠቀም! አላማህ ላይ ትኩረት አድርግ! =====>>>
Mostrar todo...
አንዳንድ የሚነዝሩ የጋንዲ ሀሳቦች " ___ ➫ አንድን ሰው ለመቀየር ወይም ለመለወጥ ተብሎ የሚፈጠር ጓደኝነት ብዙም አይዘልቅም። ከፈጣሪ ጋር የቅርብ ወዳጅ ለመሆን ራሱን ያዘጋጀ ሰው ጓደኛ ሊኖረው አይገባም ፤ አሊያም የዓለምን ሕዝብ በሙሉ ጓደኛው ማድረግ አለበት። ( ገጽ 18 ) ➫ ቃለ-መሐላ በቅንነት ሊተረጎም እና የቃሉ ፍቺም ደካማው ቃል አስገቢ ከሚያስበው አንጻር ሊሆን እንደሚገባ አምናለሁ። ይህንን ሐቅ መሻር ከእውነት ጋር መለያየትና ሐሰተኛ መሆን ያመጣል። እናቴ ያስማለችኝን ቃል-ኪዳን የምተረጉመው ከእርሷ ዕይታና አስተሳሰብ አንጻር እንጂ ከእኔ የተማረ አስተሳሰብ አንጻር አይደለም። ( ገጽ 52 ) ➫ እውነተኛ ጸሎት ከአፋችን የሚወጣ ሳይሆን ከልባችን የሚፈልቅ ምንጭ ነው፡፡ ልባችንን ባዶ አድርገን በፍቅር ብቻ ስንሞላው በራሱ ሰዓት ንጹህ የጸሎት ዜማ ያወጣል፡፡ ጸሎት የቃላት ድርድር አይደሉም፡፡ በራሳቸው የሚነገሩ ረቂቅ እንጂ፡፡ ጸሎት ልብን ከስጋ ስሜት እንደሚያነጻ ቅንጣት ጥርጣሬ የለኝም። ልባዊ ጸሎት ከትህትና ጋር ከተቆራኘ በርግጥም ያነጻል። ( ገጽ 64 ) ➫ ሌሎችን ማገልገል ለአገልጋዩ ደስታ የማይሰጠው ከሆነ ትርጉም የለውም፡፡ ለመታየት አሊያም ለሰው ሲባል የሚደረግ ክብካቤ የአገልጋዩን መንፈስ የሚሰብር ኢ-መንፈሳዊ አስመሳይነት ነው። አገልጋዩንም ሆነ ተገልጋዩን አይጠቅምም። ማንኛውም ሰው ሌላውን መርዳት ያለበት ለራሱ መንፈሳዊ ደስታ ሲል መሆን አለበት። ( 151 ) ➫ በባርነት ሰንሰለት ተጠፍራችሁ ከምትማሩት የቀለም ትምህርት ይልቅ ለነጻነታችሁ ስትሉ መሃይም ሆናችሁ ድንጋይ ብትፈልጡ ይሻላችኋል። ( ገጽ 174 ) ➫ ለሕዝቡ ጥቅም ከማይሰጥ ማንኛውም ፖለቲከኛ ጋር መነጋገርና መግባባት ይቸግረኛል፡፡ ለመብቱ መከበር የምታገልለት ሕዝብ ያለበትን ድክመት መሸፋፈን ፈጽሞ አይሆንልኝም። ናታል መኖር ከጀመርኩ ጀምሮ ማኅበረሰባችን የግልና አካባቢ ንጽሕናውን እንዲጠብቅና ራሱን ከሐፍረት እንዲታደግ ያቅሜን ያህል ሞክሬያለሁ፡፡ ( ገጽ 190 ) ➫ የበግ ግልገል ነብስ ከሰው ነብስ እንደማያንስ አምናለሁ። በእንስሳት ዓለም ጐበዝ ፍጡራን ደካሞችን የመጠበቅ ኃላፊነት አለባቸው። በጐቹን ከሰው ጭካኔ የመታደግ ግዴታ እንዳለብኝ ባምንም ለዚያ ኃላፊነት የሚያበቃ ንጽሕና የለኝምና ተውኩት። የተመለከትኩት ዘግናኝ የበጐች ግድያ ዘወትር በጸሎት ሰዓት ይታወሰኛል። የቤንጋል ሕዝብ የዕውቀት ሕዝብ ቢሆንም የንጹሐን ጠቦቶችን ግድያ በዝምታ ማለፉ ያሳዝናል! ( ገጽ 211 ) ➫ ሁላችንም በፈጣሪ ብሩሽ የተሳልን ተመሳሳይ ቅቦች ነን፡፡ አንዳችን ሌላውን ስናጠቃ ፈጣሪን ብቻ ሳይሆን መላውን የሰው ልጅ እናጠቃለን፡፡ አንድ ሰው የፈጣሪ ብቻ ሳይሆን የሰው ልጆች ሁሉ አምሳል ነውና! ( ገጽ 252 ) ➫ ምግብ አካልን ለማንቀሳቀስ እንጂ አስደሳች ጣዕም ለመፍጠር መበላት የለበትም፡፡ ምግቡ ስጋችንን በማቆም ስጋችን የነብሳችን ታዛዥ ትሆን ዘንድ ማስቻል ብቻ አለበት፡፡ የዘያኔ ነው ተፈጥሮ በፈቀደችው አግባብ መኖር የምንችለው፡፡ ( ገጽ 297 ) ➫ ንጹሕ ያልነበረ አእምሮ በጾምና በምግብ እቀባ ሊነጻ አይችልም፡፡ ራስን በጥልቀት መመርመር ካልተቻለ በቀር በጾም ብቻ ስጋዊ ስሜትን ማቆም አይቻልም። ከዚያ በኋላ ግን ንጹሕ አእምሮን ከስጋችን ጋር ለማዋሃድ ስጋችንን በጾም እና በምግብ እቀባ መግራት እንችላለን፡፡ ( ገጽ 306 ) ➫ አንድ ሰው ራሱን ለእውነት ፍለጋ አሳልፎ ከሰጠ በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባርም የእውነት ተከታይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ስሜቱን ከጥላቻ እና ከከፋት በማጽዳት ሲጓዝ መዳረሻው 'እውነት' ትሆናለች፡፡ ( ገጽ 322 ) ➫ እሥራት ሊያሳፍርህ አይገባም፡፡ ማፈር ያለብህ ለእሥራት ያበቃህን ተግባር በመፈጸምህ ነው፡፡ ቅጣቱማ ለጥፋትህ ተገቢ የንስሃ ዋጋ ነው፡፡ ( ገጽ 347 ) ➫ በግሌ ትኅትናን ሕግ በማድረግ ብቻ ሰውን ትሁት ማድረግ እንደማይቻል እገምታለሁ። የሰው ልጅ በፍላጐት ራሱን ለንስሃ ሲያዘጋጅ ትሁት ይሆናል እንጂ! ትኅትና የለሽ አገልግሎት ራስ ወዳድነትን እንጂ ማኅበረሰባዊ ሥነ-ልቦናን አያንጽም። ( ገጽ 371 )
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🎊✨እንኳን ደስ አላችሁ✨🎊           ብሬክስሩ    🌧️ ክረምት አግቢ 🌧️ 🎁  Discount 🎁 ይዞላችሁ ቀርቧል!🎁 ✨✨✨ ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 05/10 /2016 ዓ.ም ጠዋት 02:00 LT ሲሆን እስከ ረቡዕ 12/10/2016 ዓ.ም ጠዋት 02:00 LT የሚቆይ  መሆኑን እንገልፃለን። 🆕አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡           -  ሃያል ሂደት ጥቅል                     10%          -  ልምድ ግንባታ ጥቅል                12%          -  የህሊና ውቅር ጥቅል                 14%          -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16% 🎁የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:          - ወደ ሃያል ሂደት                              10%          - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል            12%         - ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል                14%         - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16% 📌 ማሳሰቢያ፡       - ቅናሹ የሚመለከተው ለሀገር ውስጥ ግብይት ብቻ ነው። - ለቡድን የሚውለው ነጥብ በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል!አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨ 📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 Bole Branch       +251903441155 Adama Branch                +251954872508             or       +251942137733 Mekelle Branch
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.