cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

me are Manda

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
180
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ነገ የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ለምትጀምሩ ተማሪዎች መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!! Good luck with your exams! 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
Mostrar todo...
ለአመታት ያጠራቀምከውን ትእግስት ምትጨርሰው . ቀበሌ ላይ ነው😏😏
Mostrar todo...
እያወክ ሞኝ መሆን ብዙ ያስተምርሃል !!
Mostrar todo...
ህይወት ግን ደስ ስትል አንዱ ምን አባህ ላድርግህ ብሎ ትቶህ በሄደበት ቅፅበት አንዱ ምን አባቴ ላድርግልህ ብሎ ይመጣል።
Mostrar todo...
ባል የጋብቻ የምስክር ወረቀታቸውን እያገላበጠ ነው፡፡ #ሚስት፡- ምን እየፈለግክ ነው ውዴ? #ባል፡- Expire እሚያረግበትን ቀን
Mostrar todo...
እርግጠኛ ነኝ የዛሬዋን ቅዳሜ ከዚህ በፊት አላየሀትም፤ ልዩ ስጦታ ናት። ህይወትን ደስ በሚልህ መልኩ ዛሬ መጀመር ትችላለህ ምክንያቱም ትላንት እንደ ጭራ ከኋላ ቀርቷል፤ ነገ ደግሞ አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬን ተጠቀምበት! ወዳጄ እንደ ነፋስ ሽው ብሎ ለሚያልፈው እድሜህ ስለትናንት በማሰብ የሚባክን ጊዜ አይኖርም! ልዩ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Mostrar todo...
የፈጣሪ እምቢ ማለት አያስደንግጥህ እዚ አለም ላይ እምቢ የተባሉ ናቸው ትልቅ ነገር ያሳኩት። ፈጣሪ ለአንተ የሚገባውን ትልቁን ሊሰጥህ ሲል ትንሹን ነገር ብትፈልግም ፣ ብትለፋበትም ፣ አለቅም ብትልም በግድ ያስለቅቅሃል። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። ድንቅ ቀን ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊
Mostrar todo...
በቀን ውሎህ ውስጥ ምንም ነገር ሊያጋጥምህ ይችላል ፤ ያ ያጋጠመህ ነገር ግን የጥያቄህ መልስ ነው። ምን አልባት እንዴ እኔ የጠየቅኩት እኮ ጭራሽ ትልቅ አርገኝ ፣ ትርፋማ አርገኝ ነው ያጋጠመኝ ግን ኪሳራ ነው ካልክ አሁን ላይታይ ይችላል እንጂ ፈጣሪህ በስራው አይሳሳትም ለነገው ስኬትህ የዛሬው መውደቅህ የግድ ሆኖ ስለተገኘ ነው ! ምርጥ ቀን ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊
Mostrar todo...