cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Online shooping

በOnline shooping ማግኘት የምትፈልጉትን ነገሮች ማንኛውንም ም እቅ ትሸርቶች ሡሪ ጫማ ጀመሩ ኬቶች ኮንፈርት ብርድልብሦችአና የመሣሠሉት እቃወችን ለማግኘት በቴሌግራም ፔጅ _ @online_marketsur ለበለጠ መረጃ በዚ ሥልክ ቁጥር ይደውሉ 0920376558

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
299
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ለየት ያሉ የኽፃናት ልብስ ጫማ እዲሁም ለሤቶች የተለያዩ የኮሥሞቲክ እቃዎች ይዤላቹ መጥቻለው ለመጪው የትምኽርት ዘመን ለኽፃናቶች የደብተር መያዣ ቦርሣዎች በቅናሽ ዋጋ የኽፃናት ጫማዎች ቀሚሦች መን አለፋቹ መታቹ የምታጡት ነገር የለም ብቻ እርሦ ይምጡ በተለየ መሥተንግዶ እንሥተናግዶዎታለን አድራሻችን መቂ ቶኩማ የገበያ መሀከል ሥልክ ቁጥር 0933216300 እዲሁም ቴሌግራም አካውንት @online_marketsur.com ያንግሩን
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ወጣቷን_እንታደጋት! ዓለምፀሐይ ረዳ ትባላለች። ትውልድ እና እድገቷ መቂ የሆነ የ24 ዓመት ለግላጋ ወጣት። የክፉ ቀን ክፉ ዕጣ ገጥሟት ለከፍተኛ ደረጃ የልብ ህመም (ድካም) ተጋልጣለች። ደም የሚያስተላልፉት የልቧ ቱቦዎች (Valves) በመዘጋታቸው የተነሳ የደም ዝውውር ስርዓት መስተጓጎል በመፈጠሩ ደም ወደተቀረው የአካሏ ክፍል እየደረሰ አይደለም። ይህም ስቃይዋን አብዝቶታል። ፈጣሪ አይበለው እንጂ ህክምና ሳታገኝ ከአሁን በኃላ ሁለት ወር ከቆየች ምናልባትም .... በመሆኑን አስቸኳይ የሆነ የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ያስፈልጋታል። ህክምናው ደግሞ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮን በሚገፉት የቤተሰቦቿ አቅም የማይቻል እና ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ በመሆኑ የበኩላችሁን እገዛና ድጋፍ በማድረግ የዚች ለግላጋ ወጣትን ህይወት እንድንታደግ ፈጣሪ ይርዳን! በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000106386777 ላይ ለዓለምፀሐይ ረዳ ፣ ወይ ደግሞ በአቢሲኒያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 105650288 ላይ ፀጋዬ እና ሄለን እና ማቲዎስ ብለው የአቅሞትን መዋጮ እንዲያዋጡልን እና የልጃችን ዓለምፀሐይን ህይወት እንድትታደጉልን በፈጣሪ ስም እንማፀናቹሃለን። ,,,,,,,,,,,...........,,,,,,,,,,,,,,, ፀጋዬማርያም ታደለ ፣ ዘ ብሄረ መቂ። ሐምሌ 28 / 2014 ዓ.ም መቂ ፣ ኢትዮጵያ።
Mostrar todo...
@online_marketsur.comወይም 0924056920ይደውሉ
Mostrar todo...
አሪፍ አሪፍ ጫማዎችን ይዘዙን
Mostrar todo...
ሠላም እዴት ናቹ በመጥፋቴ በጣም ይቅርታ እየጠየኩኝ ዛሬ ለየት ያሉ ጫማዎችን ይዤላቹ መጥቻለው ይዘዙ ይደውሉ Telegram channel @online_marketsur.com እዲሁም በቀጥታ መሥመር 0924056920ይደውሉ ይዘዙ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.