es
Feedback
ባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ

ባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ

Ir al canal en Telegram

1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15 "ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።" "#የከበረ_ዓላማው_በውስጤ_ስላለ_ተገቢውን_ዋጋ_በመክፈል_ፍሬ_አፈራለሁ!" https://linktr.ee/StewardTimothy ለሐሳብና ለአስተያየት @Jehovah_Raah_77 @Dagi2712 @Alazar_A1

Mostrar más
648
Suscriptores
Sin datos24 horas
+57 días
+1530 días
Archivo de publicaciones
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ። "እኔም እገኛለሁ" የሚል base poster ስለተዘጋጀ በዚህ አገልግሎት የተባረካችሁና አገልግሎቱን የምትደግፉ የመረጣችሁትን ፎቶ @abeni_graphix ብላችሁ መላክ የምትችሉ መሆኑን በድጋሚ እንገልጽላችኋለን። @TheStewardTimothy

የባለ ዐደራው ጢሞቴዎስ ቤተሰቦች በአሁን ሴሚናር ከዚህ ቀደም ተካፍሎ ከነበረው ቁጥር በላይ እንዲመጣ ለብዙ ወጣቶች የምንለቃለቸውን ምስልችንና ቪዲዮ በማጋራት አብረን እናገልግል። መልካም ምሽት ❤️

+251973341323

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ። "እኔም እገኛለሁ" የሚል base poster ስለተዘጋጀ በዚህ አገልግሎት የተባረካችሁና አገልግሎቱን የምትደግፉ የመረጣችሁትን ፎቶ @abeni_graphix ብላችሁ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጽላችኋለን። @TheStewardTimothy

#annual_seminar #addis_ababa #ethiopia #Coming_soon #Youth https://www.instagram.com/reel/Daie5-nKq8h/?igsh=b3lhem9lZ3Qzejh4

ሰላማችሁ ይብዛ። - መዝ 27፥8 አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ። የሐምሌና የነሐሴ ሐሙሶችን በጾም ጸሎት እናሳልፍ የሚል ግብዣ ባቀረብነው መሠረት የፊታችን
ሰላማችሁ ይብዛ።
- መዝ 27፥8 አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።
የሐምሌና የነሐሴ ሐሙሶችን በጾም ጸሎት እናሳልፍ የሚል ግብዣ ባቀረብነው መሠረት የፊታችን ሐሙስ 02/11/2018 (#FAST9.1) እንጀምራለን። ፊቱን ፈልጎ ያፈረ ስለሌለ የምንችል ሁሉ ዋጋ ከፍለንም ቢሆን ይሄንን በእግዚአብሔር ፊት የመሆን እድል እንድንጠቀም አደራ እንላለን። በያለንበት ስንጸልይ ቆይተን ሐሙስ ልክ 10:00 #በካራቆሬ_አማኑኤል_ፕሬስቢቴሪያን በጋራ አብረን የምንጸልይ መሆኑን ልናስታውስ እንወዳለን ። እግዚአብሔር መልካም ነገር ያደርግልናል። @TheStewardTimothy

https://vt.tiktok.com/ZSCpCHnTr/ #ሴሚናር_ለወጣቶችና_አዳጊ_ወጣቶች #አምልኮ #ጸሎት #የእግዚአብሔር_ቃል_ትምህርት #ኅብረት #ለውጥ #encounter #deliverance #4_fu
https://vt.tiktok.com/ZSCpCHnTr/ #ሴሚናር_ለወጣቶችና_አዳጊ_ወጣቶች #አምልኮ #ጸሎት #የእግዚአብሔር_ቃል_ትምህርት #ኅብረት #ለውጥ #encounter #deliverance #4_full_day #share #invite #come @TheStewardTimothy

#ሴሚናር_ለወጣቶችና_አዳጊ_ወጣቶች #አምልኮ #ጸሎት #የእግዚአብሔር_ቃል_ትምህርት #ኅብረት #ለውጥ #encounter #deliverance #4_full_day @TheStewardTimothy
#ሴሚናር_ለወጣቶችና_አዳጊ_ወጣቶች #አምልኮ #ጸሎት #የእግዚአብሔር_ቃል_ትምህርት #ኅብረት #ለውጥ #encounter #deliverance #4_full_day @TheStewardTimothy