አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙
በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች። ✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች ️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት ✍️ማለዳ መልዕክት ✍️ሀዲስ ✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች ✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች ✍️ቁርአን ✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇 t.me/anwu6 በ ቦት t.me/adinunnesihabot @adinun_nesihabot
Mostrar másCarga de datos en curso...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Mensajes | Vistas | Acciones | Ver dinámicas |
01 ብዙ ሰው ቁምነገር አጥቶ ጓደኛ ሁሉ የማይረባ ነገር ሆኖብህ ያውቃል? ።
የሚመስልህን ዉሎ አጥተህ ብቸኝነት አሰቃይቶሃል?
አይዞህ አሁንም ጠንክር በርታ። በጎ አቋምህን አትለዉጥ። የዓላማና የመርህ ሰው ሁን። ተስፋ ቆርጠህ ወደ ሥራ ፈቶቹ አትቀላቀል። መስጊድህን ፣ ጀመዓህን፣ ቁርአን ሐዲሥህን፣ ሶላትህን፣ ሶለዋትህን፣ ዚክርህን፣ ኢስቲግፋርህን፣ ዱዓህን፣ ማንበብህን፣ ኪታብህን፣ .. አጥብቀህ ያዝ።
እነርሱ ናቸው ነገ በቀብር ዉሰጥ፣ በመሕሸር አደባባይ ፣ ሲራጥ ላይ፣ በጭንቁ ቀን ... የሚጠቅሙህ።
https://t.me/adinunnesiha | 859 | 6 | Loading... |
02 ነቢያችን عليه الصلاة والسلام እንዲህ ብለዋል
የትም ብትሆን አላህን ፍራ !
በመጥፎዋ (ስራህ ) ላይ መልካሟን አስከትል - (መጥፎዋን ) ታብሳታለችና ።
ሰዎችን በመልካም ባህሪ ተኗኗራቸው
https://t.me/adinunnesiha | 725 | 0 | Loading... |