cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

GOAL Sport live

የሀገር ውስጥ ዜናዎች የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ 🏆⚽️ ሁሉም በአንድ ⚽️🏆 ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት = @Bekichuchu

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
5 741
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ማን ያሸንፋል?Anonymous voting
  • ማንችስተር ሲቲ💠
  • አቻ🤝
  • ቼልሲ🔵
0 votes
የቼልሲ አሰላለፍ 09:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ @Goalsportlivee
Mostrar todo...
የማንችስተር ሲቲ አሰላለፍ 09:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ @Goalsportlivee
Mostrar todo...
አርቴታ ስለ ማርቲኔሊ " እሱን ሁሌ ነው የምናየው እና እሱ በዚህ የውድድር አመት የት መገኘት እንዳለበት እናውቃለን በትክክለኛው መንገድ መሄድ አለበት። በዚህ ጊዜ ጋቢን ከጨዋታ ጨዋታ መጠቀም ጀመርን" SHARE @Goalsportlivee
Mostrar todo...
ማን ያሸንፋል ?Anonymous voting
  • አርሰናል
  • አቻ
  • ማንቸስተር ሲቲ
0 votes
ሃይላይት በጥራት አርሰናል 5-0 ኖርዊች
Mostrar todo...
21.19 MB
ሃይላይት አርሴናል 5 - 1 ሰንደርላንድ
Mostrar todo...
14.72 MB
ኤዲ ኔኪታህ በአርሰናል መቆየት እንዳለበት መርሰን ተናገረ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ትላንት ምሽት በካራቧ ካፕ ሩብ ፍጻሜ የሻምፒየን ሺፑን ተሳታፊ ሰንደርላንድ በኤምሬትስ አስተናግዶ አምስት ለአንድ ሲያሸንፍ ሀትሪክ መስራት የቻለው አጥቂ ኤዲ ኔኪታህ በመድፈኞቹ ቤት ስለ መቆየት ማሰብ እንዳለበት የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች ፖል መርሰን ተናገረ። አጥቂው በቅርቡ የቀረብለትን የኮንትራት ውል ማራዘሚያ በዋናው ቡድን ስብስብ ውስጥ በቂ የመጫወቺያ ጊዜ እያገኝ አለመሆኑን ተከትሎ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል። መርሰን ተስፈኛው በአርሰናል ቆይቶ እድገቱን ከዚህ በላይ ስለማፋጠን ማሰብ እንዳለበት ምክሩን ለግሶታል። የካራቧ ካፕ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽትም ቀጥለው ሲከናወኑ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ብሬንትፎርድ ሲቲ ከ ቼልሲ እና ሌይስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂዎች ናቸው። @Goalsportlivee
Mostrar todo...
አዲሱ የ Spderman ፊልም Spiderman No way home በቻናላችን ለቀናል ዘና በሉበት ✌️👇 Spider Man No Way Home (2021) ተጋበዙልን አዲሱን የ ስፓይደር ማን ፊልም @Goalsportlivee
Mostrar todo...
@FilmsHDPlay_Spider_Man_No_Way_Home_2021_Hollywood_Full_Movie_Hindi.mkv1218.84 MB
ሞሀመድ ሳላህ በሊጉ ባደረጋቸዉ ያለፉት 15 ጨዋታዎች ላይ ጎል አስቆጥርዋል ወይም አሲስት ማረግ ችሎል ። ዛሬስ ❓ SHARE➣ @Goalsportlivee
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.