cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Bezbez

I am Beza Deneke This channel is focused on Sharing Ideas on Personal development and Mind setting program and life guard ideas🥇🥈🥉 . @Ethiopia_one

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
519
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሆሳዕና በአርያም HaPpY Palm Sunday 🌞
Mostrar todo...
https://www.youtube.com/watch?v=taHJqUnRLqw Hello Bezi. How are you. This is Gedion Bekele a teenage boy. he made this short flipbook animation. He is a beginner but way better. Please watch, Subscribe and share.
Mostrar todo...
''Don't Judge" short flipbook animation/241 drawings

This video is about not judging others .JUST BECAUSE SOMEONE DIDN'T DO SOMETHING IT DOESN'T MEAN HE/SHE DIDN'T WANT TO .I used a total of 241 drawings ,It to...

ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስይላል!!! ህይወት እንደቀጠለች ናት ብሩህ ማክሰኞ ይሁንልን!! Guyyaan haar'aa baay'ee namatti tola Jiruuf jireenyiis akkuma itti fufetti jira!! Oolmaa gaarii!!🌞🌞
Mostrar todo...
የጠላሽ አይኑ ይጥፋ ሀገሬ ስትኖሪ ነውና መኖሬ ጉዳት በደልሽን አያሳየኝ ባይኔ የማንነቴ ምንጭ ክብሬ ነሽ ኢትዮጲያዬ ለኔ🇪🇹🇪🇹
Mostrar todo...
On site investigation and visiting አብዛኛውን ጊዜ የኪነ-ህንፃ (Architecture) ተማሪዎች site ለመጎብኝት ወይም ደግሞ research , case study ለመስራት ወደ አንዳንድ መንግሥታዊ ወይም የግል ተቋማት እንላካለን፣ ነገር ግን በመልካም ትብብር ተቀብሎ ሊያስተናግደን የሚችል ተቋም በጣት ሚቆጠሩ ናቸው, እንደውም ፎቶግራፍ ማንሳት አትችሉም ሁላ ተብለናል። ነገር ግን ከዚህ በተለየ መልኩ በቀናነት ሚተባበሩም አሉ፤ ከነዚህም ውስጥ ለአዲስአበባ ጠርሙስ እና ብርጭቆ ፋብሪካ አ.ማ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን እና አክብሮቴን ልገልፅ እወዳለው። በድጋሚ ለመልካምና ቀና መስተንግዶ ከልቤ አመሰግናለሁ!! Happy Kidame 🌞🇪🇹
Mostrar todo...
Back to School! Mana Barumsaatti deebine jirra! ወደ ትምህርት ቤት ተመልሰናል! ከፀሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፣ ህይወት ቀጥሏል። ለሁሉም ጊዜ አለውና ወደ ስራችን በጤና ተመልሰናል፡ይህን ያላየ አለና ተመስገን አምላኬ!!!! ሰናይ ሰኞ🌞🇪🇹
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Betelhem Abate - a model from Ethiopia

Looking for a model? Check the model profile of Betelhem Abate from Ethiopia. See other portfolios and book models on modelmanagement.com

ዛሬ ያለፈውን መልካሙን ጊዜ ለማስታወስ ሞከርኩ። ነገር ግን በወቅቱ እንዴት እንዳማረርኩኝ ሳስብ በጣም ነው ያሳፈረኝ። ሌሊቱን ሙሉ ቁጭ ብሎ አሳይመንት እየሰሩ ማደር፡ ከዛም በጠዋት ተነስቶ ለ "class and presentation" መዘጋጀት እንደዛም ሆኖ አሳይመንቱ ለያልቅ ይችላል እኮ፡ አንዱ ሳያልቅ ሌላ ሩጫ....ኧረ ስንቱ ግን እንደዛም ሆኖ ያጊዜ ይሻላል፡ ምክንያቱም ቢያንስ የመስራት አቅሜን አይበታለው, ነገ የተሻለ ቀን ነው ብዬ የበለጠ በራሴ እተማመናለው። ሲያልፍ ገባኝ ። ስለዚህ "i wanna get back that good time" ለሁላችንም መልካሙን ጊዜ ያምጣልን!! ሰናይ ቅዳሜ🌞🇪🇹
Mostrar todo...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰንደቅ አላማዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አርማዬ፡ መለያዬ፡ ኩራቴ፡ ክብሬ!!!
Mostrar todo...
#አሁኑኑ!!! (በተገኘበት Share ይደረግ) አንበጣ በገበሬው ሰብል ላይ እደረሰ ያለውን ጉዳት የሚያሳዩ አሳዛኝ ፎቶግራፎችን በማኅበራዊ የትስስር ገጾች በመቀባበል ችግሩን መሻገር ስለማንችል አክቲቪስቶች እና ተሰሚነት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በውጪም በውስጥም ያለውን ለወገን ደራሽ ህዝብ #አሁኑኑ ብናስተባብር ምናልባትም በእግዚአብሔር ቸርነት የተጋረጠብንን ፈታኝ የረሃብ አደጋ ማምለጥ እንችል ይሆናል፡፡ ባለሙያዎች እንደሚመክሩት የኬሚካል መርጪያ ሄሊኮፕተር ከእነ አብራሪዎቹ እና ቴክኒሺያኖቹ ከጎረቤት ሀገራት መከራየት ውድ ብቻ ሳይሆን ካለው የአንበጣ ወረርሽኝ መጠን አንጻር ስናየው በቂ አይደለም። ያውም ሰሞኑን ሁለቱ መከስከሳቸውን ስናስታውስ አደጋውም የከፋ ነው፡፡ ከ20 ሊትር በላይ አንበጣ ለመከላከል የሚረጭ ኬሚካል በመያዝ በቀን እስከ 100 ሄክታር የኬሚካ ርጭት ሥራ መስራት የሚችል የአንድ ድሮን ዋጋ በአማካይ እስከ 3,000 ዶላር ሊደርስ ይችላል፡፡ (በብዛት ሲገዛ ዋጋው ቀንሳል) የግብርና ድሮኖችን በትብብር በአፋጠኝ መግዛት ቢቻል አንደ ኪራዮቹ ሄሊኮፕተሮች ተመላሽ ስለማይሆኑ ወዲህም የገበሬውን ዐቅም ለዘለቄታው ማሳደግ ያስችለናል፡፡ የደኅንነት ጉዳዮችን በተመለከተ የምሥራቅ አፍሪካ የአንበጣ መከላከያ ድርጅት፣ የግብርና ሚንስቴር፣ ከኢንሳ እና ከሠላም ሚንስቴር መሥሪያ ቤቶች ጋር የምዝገባ እና የክትትል ሥራዎቹን ሊሠሩ ይችላሉ። እጅ ከምን?
Mostrar todo...