cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ela (ኤላ)casting (welcome)

0919152001

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
202
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📹 በጣም አስቸኳይ ማስታወቂያ ለነገ አርብ ሚያዝያ29/08/2013 ስራ 🎬 ጀማሪ ካስቲንግ እና ፕሮዳክሽን ከንጉስ ፊለም ፕሮዳክሽን ጋር በመሆን በቅርቡ ለጀምረው አንድ የሲኒማ ፊልም እድሜያቸው ከ21 አመት በላይ የሆናችሁ ወንድ እና ሴት ተዋናዮችን በአጃቢ ተዋናይነት መርጠን ማሳተፍ ስለምንፈልግ በዚ ምርጥ እና ታላላቅ የሀገራችን ተዋናዮች በሚሳተፉበት ፊልም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ 1, ሙሉ ስማችሁን 2, እድሜያችሁን 3, ፎቶዎቻችሁን 4, የመኖሪያ አድድራሻችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን እያደረጋችሁ ይህንን ሊንክ 👉@Mandicaseting በመጫን Inbox በማድረግ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ለሌሎች የጀማሪ ፕሮዳክሽን እና ካስቲንግ አባላት የሆናችሁም ሆነ አዳዲስ አባላት ✔ የሲኒማ ፊልሞች ላይ ✔ የተለያዩ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች እና ሲትኮሞች ላይ ✔ የሙዚቃ ክሊፖች ላይ ✔ የተለያዩ ማስታወቂያዎች ላይ መስራት ለምትፈልጉ ቦታ አለን ሊንኩን በመጫን አናግሩን 👉 @Mandicaseting 🗣 ይንን ማስታወቂያ ያልሰሙ እንዲሰሙት ሼር ሼር ሼር ማድረጎን እንዳትረሱ 🔊
Mostrar todo...
እኛእኮ የሰማይ የምድር የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪይ የሞተልን ድቅ ፈጥረት ነን !!! እኳን ለብርነ ስቅለቱ በሰላም አረሳችሁ አረሰን ለኛሲል በቀራኒዎ መስቀል ላይ ለተሰቀለው ለልዑል እግዚአብሔር ክብር አና ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!!
Mostrar todo...
ነገ 16ፊልም ፕሮዳክሽን የሚሰራውን የያሬድ ነጉ እና ሚለን ዮሐንስ የሙዚቃ ቪዲዬ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ነገ ማታ ፒያሳ 1:30 ቆንጆ እና በተለያየ አለባበስ ለብሳቹ በምጣት መሳተፍ ትችላላችሁ ለበለጠ መረጃ +25134448576
Mostrar todo...
Cell 0919152001
Mostrar todo...
6500 Brr bcha
Mostrar todo...