cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Africachn

😍Wd ye chanalachn beteseboch ezi chanal lay bemileqeqew neger zena endemtlu amnalehu😋 በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች😄 አዳዲስና ምርጥ ምርጥ voice ሀገር አቀፍ መረጃዋች በአጠቃላይ ሁሉን በአንድ ላይ ያቀፈ ቻናል ነው ለወዳጅ ጓደኞቻቹ አሁኑኑ ሼር ያርጉ @swedaat

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
192
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተየያያዘ የኢፊድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመፍ (ዶ/ር) በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ያስተላለፋት መልዕክት ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ፤ ውድ ህይወት አጥተናል። የዚህ ድንቅና አንፀባራቂ ወጣት አርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ህይወት መቀጠፍ ከተሰማ ጀምሮ በከባድ ሀዘን ውስጥ ለምንገኝ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ ። የዚህን ክፉ ድርጊት ሙሉ የፖሊስ ምርመራ ሪፖርት እየተጠባበቅን እንገኛለን ። የድርጊቱን መጠን በመረዳት በሀገራችን ውስጥ ስለሚከናወኑ እንቅስቃሴዎች ትኩረት ሰጥተን የምንከታተልበት ወቅት ላይ ነን። ሀዘናችንን ራሳችንን በመጠበቅ እና ተጨማሪ ወንጀልን በመከላከል እንግለፅ ።             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @just_feta_bcha ♨️ ♨️ ♦️ @just_feta_bcha ♨️ ♨️ ♦️ @just_feta_bcha ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
ሰበር ዜና በትላንትናው እለት ድምጻዊ #ሀጫሳ_ሁንዴሳ ከምሽቱ 3ሰአት ላይ በቤቱ በር ላይ ተገድሎ ተገኝቷል😭😭😭😭
Mostrar todo...
#DrLiaTadesse ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5846 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 52 ናሙናዎች (28 ከጤና ተቋም እና 24 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 4 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከዚህ ባለፈ አንድ በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበረ ሰው ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 103 ደርሷል፡፡ በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 298 ሰዎች (200 ከአዲስ አበባ፣ 87 ከሶማሊ ክልል፣ 9 ከአማራ ክልል፣ 1 ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ከድሬደዋ ከተማ አስተዳደር) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 2430 ነው።
Mostrar todo...
"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 157 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
Mostrar todo...
Mostrar todo...
2.98 KB
🌎 COVID - 19 UPDATE 🌍 -በቫይረሱ የተጠቁ 10,186,000 + -በቫይረሱ ህይወታቸውን ያጡ 502,000 + -ከቫይረሱ ያገገሙ 5,513,000 + -አሁን ቫይረሱ የሚገኝባቸው 4,169,000 + -በመልካም ሁኔታ ላይ የሚገኙ 4,111,000 + -በአስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 57,000 +
Mostrar todo...
ፍርድ ቤት ችሎት እየተካሄደ ሰዎች በመሀል ሲያወሩ⚡️ #ዳኛ👨‍💼 -- ፀጥታ ይከበር😡 ካሁን በሁዋላ አንዲት ድምፅ ያሰማ ይባረራል።❗️ . . . . . . . . . #ተከሳሽ🙇‍♂ --- "ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ" 😂 @just_feta_bcha @just_feta_bcha •═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
Mostrar todo...
ስንቶቻችን ነን ድምፃዊ #ሙሉአለም_ታከለ የታከለ ኡማ ልጅ መሆኑን የምናውቀው #ብል_እኮ_የሚያምነኝ_አይጠፋም😜 JOIN👇👇👇👇👇 @juat_feta_bcha
Mostrar todo...
#Africachn
Mostrar todo...
ፍቅር ተወደደ - Hayleyesus Feyssa.mp39.35 MB
አባት የልጁን ጣት አይቶ በቁጣ: " አንቺ ጣትሽ ላይ ምንድነው የማየው ?" ልጅ፡ " አባዬ የቃልኪዳን ቀለበት ነው" አባት፡ '' እኔ ደግሞ ያንቺ መስሎኝ" 😂😂😂
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.