cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

Publicaciones publicitarias
388
Suscriptores
+124 horas
Sin datos7 días
+130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

3.62 KB
1.07 MB
👇👇👇👇👇 ቱርኪስታን አል ሸርቂያ ወይም ምስራቅ ቱርኪስታን ሙሉ በሙሉ ሙስሊሞች የነበሩ ሲሆን ከ60 ወይ 70 አመታት በፊት ቻይና ይህችን ሀገር በመውረር ሀገሪቱን ከቻይና ግዛቶች አንዷ በማድረግ #ሺይንግ_ያንግ በሚል ሰይመዋታል። ቻይናዎች በዚህች ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች ላይ የሚያደርጉት ጭፍጨፋ እና በደል አይሁዶች ፍለስጢን ላይ ከሚያደርጉት የባሰ እንደሆነ ብዙዎች ይገልፃሉ። ከሚያደርጓቸው ነገሮች በተወሰነ መልኩ ለመጥቀስ ያክል። ቱርኪስታን አልሸርቂያ ውስጥ እድሜው ከ50 አመት በታች የሆነ ወንደም ሆነ ሴት መስጂድ መግባት ፣ ሰላት መስገድ ፣ ረመዳን ፆም መፆም በጭራሽ አይፈቀድለትም። እንዲሁም መንገድ ላይ ሁለት ሰዎች ሲገናኙ የኢስላም ሰላምታ የሆነውን "አሰላሙ አለይኩም" መባባልም የተከለከለ ነው። እንዲሁም በአመት ውስጥ ከሃምሳ ሺህ በላይ ሙስሊም ሴቶች ወደ ዋናው የቻይና ግዛት እየተወሰዱ ካፊር ቻይናዊያንን እንዲያገኙ እና የሴተኛ አዳሪነት ስራ እንዲሰሩ ይገደዱ ነበር። በረመዳን ላይ ፖሊሶች እየዞሩ ሙስሊም ወጣት ወንድ እና ሴቶችን በካሜራ ፊትለፊት ኸምር እንዲጠጡ እንዲሁም የአሳማ ስጋ እንዲበሉ ያስገደዱበት ጊዜ ነበር። ከላይ የገለፅኩት ከብዙ በጣም በጣም ትንሹ ነው ይህን ያነበበ ሙስሊም ይበልጥ በዚህ ዙሪያ ለማንበብ እና ለማወቅ መሯሯጥ ይኖርበታል።
Mostrar todo...
የሙስሊሞች ንቃተ ህሊና

ፌስቡክ ፔጃችን

https://www.facebook.com/profile.php?id=61555962688493

00:25
Video unavailableShow in Telegram
8.64 KB
03:18
Video unavailableShow in Telegram
IMG_5069.MP416.90 MB
👍 2
00:32
Video unavailableShow in Telegram
5.14 MB
👍 1
10:06
Video unavailableShow in Telegram
22.08 MB
👍 3
ታታሮች በ656 ዓ.ሂ  ባግዳድ መግቢያ እየተቃረቡ ባለበት ሁኔታ ላይ ባግዳድ ውስጥ  በሐንበሊዮችና እና በሻፊዒዮች መካከል በፊቂህ መስአላ ከባድ ኺላፍ ተነስቶ ነበር። ኺላፉም በሶላት ውስጥ ቢስሚላን በድምፅ (በጀህር)   መቅራት ይቻላል/ አይቻልም የሚል ነበር። ይህ ኺላፍ መስጅድ ውስጥ ጫማ እስከ መወራወር አድርሷቸዋል ይባላል። በዚሁ መሀል  ተታሮች የኸሊፋውን ዋና ከተማ ወረሩ ። ከዚያ በኋላ ቢስሚላን በድምፅም ያለድምፅም መቅራት ቆመ። እኛም  ያንኑ  ክስተት እየደገምን ነው። ግን በሌላ መንገድ..
Mostrar todo...
የጎንደር ከተማ ጽንፈኛና አሸባሪ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙስሊሞች ላይ ዘግናኝ የሽብር ጥቃት ከፈጸሙ ከ3 አመታት በኋላ የዒድ ሶላት ዛሬ ተሰግዷል። በወቅቱ በነበረው የሽብር ጥቃት የተጎዱ ሙስሊሞች እስካሁን ሐቃቸው አልወጣም። እንዳውም ተጎጂዎቹ ተከሳሽ ሆነዋል። ከሽብር ጥቃቱ ጀርባ የነበሩ ቄሶችና ሰባኪዎች እስካሁን ወደ ፍትሕ አልቀረቡም። አላህ ሰላማቸውን ይመልስላቸው፣ በደላቸውንም ያውጣላቸው።
Mostrar todo...
👍 4
የጎንደር ከተማ ጽንፈኛና አሸባሪ የክርስትያኖች እምነት ተከታዮች በሙስሊሞች ላይ ዘግናኝ የሽብር ጥቃት ከፈጸሙ ከ3 አመታት በኋላ የዒድ ሶላት ዛሬ ተሰግዷል። በወቅቱ በነበረው የሽብር ጥቃት የተጎዱ ሙስሊሞች እስካሁን ሐቃቸው አልወጣም። እንዳውም ተጎጂዎቹ ተከሳሽ ሆነዋል። ከሽብር ጥቃቱ ጀርባ የነበሩ ቄሶችና ሰባኪዎች እስካሁን ወደ ፍትሕ አልቀረቡም። አላህ ሰላማቸውን ይመልስላቸው፣ በደላቸውንም ያውጣላቸው።
Mostrar todo...
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.